ስለ መጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት የተሳሳተ ግንዛቤ መኖሩ ተጠቆመ

ሴፕቴምበር 07, 2023 ስለ መጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት የተሳሳተ ግንዛቤ መኖሩ ተጠቆመ ስለ መጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት የተሳሳተ ግንዛቤ መኖሩ ተጠቆመ በዘላቂው ሉላዊ የልማት ግቦች፣ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት፣ የሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋን መሠረት ቢሆንም፣ በጤናው ዘርፍ በተሰማሩ ባለሞያዎች ዘንድ ሳይቀር የተሳሳተ ግንዛቤ እንደተሰጠው፣ በዐዲስ አበባ እየተካሔደ በሚገኝ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ተጠቆመ፡፡ ዓለም […]

የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት ታደሰ ማኅበራዊ የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱ… ሔለን ተስፋዬ ቀን: September 6, 2023 የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በተቋማቱ ላይ ዕርምጃ የተወሰደው በ2015 ዓ.ም. […]

መከላከያ ያልታጠቀውን ሕዝብ በከባድ መሣሪያ እየጨፈጨፈ ነው። – የደጋ ዳሞት ወረዳ ነዋሪ

September 5, 2023 – DW Amharic  የወጣቱ ሥጋትና ሽሽት ወጣት ነዉ።የባሕርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪ።ባለፈዉ ግንቦት ማብቂያ ለዕረፍት ወደ ትዉልድ ከተማዉ ሔደ-ፈረስ ቤት፣ ደጋ ዳሞት ወረዳ፣ ምዕራብ ጎጃም።ደዉልኩለት፤ ሥልኩን አነሳዉ። ከሱ ድምፅ በፊት ጫጫታና ጩኸት ብጤ ከጆሮዩ ገባ።«ትሰማኛለሕ?« አልመለሰልኝም።«ኸወዲያ ነዉ! አዎ!» እያለ ይናገራል ጮክ ብሎ።ያለኸልሐልም። እንደገና ጠየቁት «ይሰማል?» አዎ ቀጥል—ይቅርታ እየተኮሱብን ሆኖ ነዉ»«ማነዉ ተኳሹ? የትናችሁ?» አከታትዬ ጠየቅሁት።«ፈረስ ቤት አካባቢ […]

ኦሮምያ ውስጥ ዘንድሮ ከ160 በላይ ሰው በወባ ሞቷል

September 5, 2023 – VOA Amharic  የመድኃኒት እጥረት እያሳሰባቸው መሆኑን የቄለምና የምዕራብ ወለጋ ዞኖች ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል። ወረርሽኙ በዚህ ዓመት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ 7 ከተሞችን ጨምሮ በ16 ዞኖች 7 ውስጥ መስፋፋቱን የክልሉ የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጀዋር ቃስም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በዩኬ ክብደት የሚቀንስ መርፌ ሊሰጥ ነው

ከ 33 ደቂቃዎች በፊት በዩናይትድ ኪንግደም የሰውነት ክብደት ለመቀነስ የሚያስችል ዌጎቪ (Wegovy) የተባለ መድኃኒት ሊሰጥ ነው። የአገሪቱ ብሔራዊ የጤና ተቋም ይህን መድኃኒት በተወሰነ መጠን ማስገባቱን ተከትሎ ለሕሙማን ሊታዘዝ እንደሚችል ተገልጿል። በመርፌ የሚሰጠው መድኃኒቱ በአገር አቀፍ ተቋሙ በኩል ወይም በግል ሕክምና መስጫዎችም ሊሰጥ ይችላል። በአገሪቱ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሕሙማንን እንደሚረዳ ተገልጿል። በዓለም የዚህ መድኃኒት እጥረት ስላለ […]

Amhara’s battle for stability: Can dialogue prevail over violence?  – The Reporter 02:29

Sat, 02 Sep  In Depth Amhara’s battle for stability: Can dialogue prevail over violence? By Ashenafi Endale September 2, 2023 Amidst a landscape of ongoing clashes and mounting civilian casualties, the Amhara region finds itself engulfed in a relentless turmoil that defies easy resolution. International organizations express grave concerns over the escalating human rights violations […]

It’s complicated: Israeli-Eritrean relations have seen plenty ups and downs  – Ynet News 12:57 

Analysis: Israel Police officers did not understand the extent to which Eritrean asylum-seekers in Israel despise the regime of President Isaias Afwerki back home, and were left unprepared for a wave of intense violence after officials asked to hold a regime-friendly festival in Tel Aviv Itamar Eichner|12:45Ad The relationship between Israel and the government of […]

በትግራይ ከጦርነቱ በኋላ ድምጹን አጥፍቶ እየተስፋፋ ያለው ኤችአይቪ/ኤድስ

ከ 5 ሰአት በፊት ባለፉት ወራት የኤችአይቪ ኤድስ ምርመራ በከፊል አገልግሎት በተጀመረባት ትግራይ በርካታ ሰዎች ቫይረሱ በደማቸው እየተገኘ መሆኑ እየተነገረ ነው። ከሆስፒታሎች፣ ከትግራይ ጤና ቢሮ፣ ከፀረ ኤችአይቪ ማኅበራት እና ከሌሎችም በጎ አድራጎት ድርጅቶች የሚወጡ መረጃዎች በሕብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ስጋት የሚፈጥር “ወረርሽኝ” እንዳለ ያሳያሉ። ወረርሽኙ ከ25 ዓመት ዕድሜ በታች በሆኑ ወጣቶች ላይ ከፍተኛ እንደሆነ የትግራይ ጤና […]

በኦሮሚያ ክልል የወባ ወረርሽኝ እያገረሸ እንደሆነ ተገለጸ

August 31, 2023 – VOA Amharic  በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታ እንዳገረሸ የጤና ቢሮው አስታወቀ። በሽታው፣ በክልሉ 16 ዞኖች እና በሰባት ከተሞች ውስጥ በወረርሽኝ መልኩ እንደተስፋፋ፣ የጤና ቢሮው የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጆሃር ቃሲም አስታውቀዋል። ቡድን መሪው እንደገለጹት፣ ካለፈው 2014 ዓ.ም. ጋራ ሲነጻጸር፣ እየተገባደደ ባለው ዓመት፣ የበሽታው ሕሙማን ቁጥር በሦስት ዕጥፍ ጨምሯል። በተለይ በምዕራብ … […]

በዳርፉር ወንድ ስደተኞች የሚሊሻዎች ዒላማ እንደኾኑ የመብት ድርጅቶች ገለጹ

August 31, 2023 – VOA Amharic — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare በምዕራብ ዳርፉር፣ በሰብእና ላይ እየተፈጸሙ ያሉ የወንጀል አድራጎቶች ሪፖርቶች መውጣታቸውን ቀጥለዋል።ቻድ እና ሱዳንን በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኝ የሱዳን ስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ፣ ባሎቻቸው የተገደሉባቸውና የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሴቶች፣ የዳርፉር ሚሊሽያዎች በያዙት የዘር ማጽዳት ጥቃት፣ ወንድ ስደተኞችን ዒላማ እንዳደረጉ ገልጸዋል፡፡ ሄንሪ ዊልክንስ በቻድ እና ሱዳን ድንበር ላይ… … ሙሉውን ለማየት […]