አመክሮ ካልታሰበ አብርሃ ደስታ ጥቅምት 24 2008 የሽዋስ እና ዳንኤል ነሃሴ 30 ይፈታሉ::

August 23, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Comments ↓ ዛሬ እንደወትሮዬ አብርሀ ደስታን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ አምርቼ ነበር። ታዲያ አብርሀን ሆነ መሰሎቹን ለመጠየቅ እንዲህ በቀላሉ የሚቻል አይደለም። በጥብቅ ከሚጠበቀው ቃሊቲ ውስጥ ለመጠየቅ የሚፈቀደው ከ 6:00 – 6:30 ያለችን 30 ደቂቃ ብቻ ስትሆን እሱም በር ላይ ቆመው የአይንህ ቀለም አላማረንም እያሉ የሚመልሱ ደህንነቶችን ማለፍ ከተቻለ ብቻ […]

የመንግሥትን ውጥንና አቋም የጠቆመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት

23 AUGUST 2015 ተጻፈ በ  ዳዊት ታዬ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዙሪያ ሐምሌ 11 እና 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ከመላ አገሪቱ የተውጣጡ የተባሉ ተወካዮች በተገኙበት ውይይት ተደርጎ ነበር፡፡ በሁለቱ ቀናት ውይይት ላይ በተለይ በመጀመርያው የዕቅድ ዘመን የነበሩ ችግሮች ተነስተዋል፡፡ በቀጣይ ምን ይደረግ? የሚለውን ጥያቄ በመያዝ ተሰብሳቢዎች በርካታ ሐሳብ ሰንዝረዋል፡፡ አሉ ያሉዋቸውን ጉለቶችና ማነቆዎችንም በተለየ መልክ […]

Djibouti boots US from military base, gives it to China: report

Posted on August 23, 2015. Tags: China, Djibouti, Politics and Security, Regional Issues, United States BY WARKA · AUGUST 23, 2015 China is about to take over a military base from the United States in the small East African nation of Djibouti, according to the website of China’s nationalistic tabloid the Global Times. Djibouti reportedly ordered the […]

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት፤ ከህሳቤ ወደ ተግባራዊነት

  August 22, 2015 – አጠቃላይ የኢትዮጵያ የስደት መንግስት መመስረት አስፈላጊነት ላለፉት ሁለት አስርት አመታት፣ በተለይ ደግሞ የግንቦት 1997 ዓ.ም. ሃገራዊ ምርጫን የህወሃት/ኢህአዴግ ስርዓት በጠመንጃ አፈሙዝ ከህዝብ መንጠቁን ተከትሎ ውይይትና ክርክር ሲደረግበት ቆይቷል። የተሰረቀውን የህዝብ ድምፅ ለማስመለስ የተለያዩ ግለሰቦችና ድርጅቶች የተለያየ የትግል ስልት መከተልን መርጠዋል። አንዳንዶች የትጥቅ ትግል ሲመርጡ፣ ሌሎች የምርጫ ፖለቲካን ገፍተውበታል። የአፖርታይዱ ወያኔን […]

How Real is the Ethiopia Rising Narrative

Dawit Ayele Haylemariam Become a fan A concerned Citizen and Graduate Student of Political Science at University of Passau   If you ask “Is Ethiopia rising?” the answer will most likely depend on who you are asking. If you ask a regular follower of the country’s public media outlets, the answer will be an astounding […]

የወያኔ ጄነራል አብረሃ ወልደማሪያም መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ (ፎቶ)

    የጄነራል አብረሃ ወ/ማሪያም መኖሪያ ቤት August 20, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ —  የሕወሓት መሐይም የጦር ሹማምንት በእንደዚህ አይነት ቪላ ተንደላቀው ሲኖሩ ተራው ወታደር 500 ብር ባልሞላ ደሞዝ እየተሰቃየ አፈር ድሜ እየበላ ይኖራል። በፎቶው የምትመለከቱት ቪላ ጦር ኃይሎች ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ የሚገኝ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ”የሜ/ ጄነራል” አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ ቤት […]

የአለም ታላቋ ጓንታናሞ–ኢትዮጵያ

AUGUST 21, 2015 LEAVE A COMMENT   ከታሳሪ የህሊና ሰዎች መካከል አብጦ ሊፈነዳ የተቃረበውን የፖለቲካ ድባብ ለማስተንፈስ ሲባል ወዳጄን፣ ጓዴንና የቀድሞ ባልደረባዬን አብርሀ ደስታን፣ የሽዋስ አሰፋን፣ ሐብታሙ አያሌውን፣ ዳኤል ሽበሽንና አብሃም ሰለሞንን «በነፃ» መለቀቅ በሰማሁ ጊዜ ደስታ ቢሰማኝም፤ ንጹሓኑ «በነጻ» መለቀቃቸው ከጠባቡ ጓንታናሞ ወደ ሰፊው ጓንታናሞ መዛወራቸው እንጂ አሁንም ነጻ አለመሆናቸውን፤ እንዴውም አሁን ያለንበት በነጻነት […]

ጎጃም ውስጥ በድርቁ ምክንያት በእንሰሳትና ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ነው ተባለ

AUGUST 21, 2015   ‹‹እንሰሳት በዋሉበት እየቀሩ ነው›› ነዋሪዎች በሀገሪቱ በተፈጠረው የዝናብ እጥረት ምክንያት በተለይ በአፋር፣ በሶማሊና በሌሎች አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ጎጃም ውስጥም በመከሰቱ በርካታ እንሰሳት እየሞቱ መሆኑንና ሰውም ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ በተለይ ድርቁ በሶማ፣ አራራ፣ እነገ እና ሰንጠርጌ ቀበሌዎች ለበርካታ እንሰሳት ሞት ምክንያት ከመሆኑም ባሻገር ነዋሪዎችም ለከፍተኛ ችጋር ተጋልጠዋል […]

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (መዝጊያ) – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ

  August 21, 2015 –  ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) እንዴት ትግሉን በትክክል ወደ ፊት ማስኬድ ይቻላል? በመጀመሪያ ደረጃ ሁላችን መረዳት ያለብን፤ ይህ ትግል በአምባገነኑ ወገንተኛ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርና በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ብቻ ነው። ይህ መነሻና መድረሻ ተደርጎ መወሰድ አለበት። አሁን ሁላችንንም ወጥሮ የያዘን፤ ትግሉን ለምን በአንድነት፤ […]

Egypt looks to import Ethiopian meat at discounted prices –

August 21, 2015 By THE CAIRO POST CAIRO: Minister of Supply and Trade Khaled Hanafi is researching the import of Ethiopian meat at discounted prices for citizens through meetings with Egyptian ambassador in Ethiopia Abu Bakr Al-Hanafi and Egyptian ambassador in the State of Togo Mohammad Karim Sharif, the ministry announced Wednesday. During one of […]