የታሪክ እስረኞች! PRISONERS OF HISTORY የዛሬ 44 ዓመት የተፃፈ ደብዳቤ (ፀት ፂዮን ዘማርያም)

December 23, 2018 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY በኢትጵያ የታሪክ እስረኞች ወታደራዊው ደርግ ከ1967 እስከ 1983 ለ17 ዓመታት፣ ህወሓትከ 1983 እስከ 2010ዓ/ም ሃገራችንን የታሪክ እስርቤት ያደረጉ በታሪክ ወራዳ መሪዎች ያፈራችበት ህዝብ የታሰረበት፣ የተገረፈበት፣ የተረሸነበት፣ የተሰደደበት ታሪካችን ሲሆን እነዚህ የታሪክ እስረኞች ንሰሃ ሳይገቡ፣ በስመ ዴሞክራሲ፣በስመ የህዝብ መንግስት፣ የህዝብ ስብዓዊ መብቶች የጣሱ ፋስስቶችና ግልገል ፋስሽቶች የኢትዮጵያን […]

Eritrea’s “state of uncertainty”: Senior government sources reveal…nothing

By Abraham T. ZereDecember 19, 20188 Insiders say President Isaias is now ruling largely unilaterally, keeping the public, military leaders, and even ministers out of the loop. The lack of information about President Isaias’ plans as Eritrea undergoes a period a change is making many nervous. Credit: Sailing Nomad. Eritrea’s life-president Isaias Afwerki could hardly […]

Insiders say President Isaias is now ruling largely unilaterally, keeping the public, military leaders, and even ministers out of the loop.

The lack of information about President Isaias’ plans as Eritrea undergoes a period a change is making many nervous. Credit: Sailing Nomad. Eritrea’s life-president Isaias Afwerki could hardly have had a busier 2018. This year, he has signed an historic peace deal with Ethiopia. He has built close relations with the UAE and Saudi Arabia. He has re-emerged as […]

መቼም የትም እንዳይደገም! NEVER EVER AGAIN!!!! (ፀት ፂዮን ዘማርያም)

December 20, 2018 ገሰሰው አየለ አግአዚ ገሰሰ ሙሴ መሃሪ ተክሌ አጽብሃ ዳኛው ዶ/ር አታክልት ቀጸላ በሁሉም ክልሎች ውስጥ በትግራይ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በጋምቤላ፣ በአፋር፣ በቤኒሻንጉል፣ በሱማሌ፣ በሃረሪ፣ ደቡብ ክልሎችና በአዲስአበባና ድሬዳዋ አስተዳደር ድብቅ እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የቶርቸር/ ግርፋት የስፈጸሙና የፈጸሙ ህወሓት/ ኢህአዴግ ሹማምንቶች ለህግ እንዲቀርቡ፣ በየክልሎቹ ያሉ ያደፈጡ ስብኣዊ መብት የጣሱ ወንጀለኞችን ህዝብ አሳልፎ እንዲሰጣቸውና […]

መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ ነን – አቶ ዳውድ ኢብሳ

መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ ነን – አቶ ዳውድ ኢብሳ On Dec 21, 2018 1,477 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በዛሬው እለት በሰጡት […]

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ሕገ መንግሥታዊ ነው (ጥበበ ሳᎀኤል ፈረንጅ -አሜሪካ)

12/21/2018 (ታህሳስ 12 2011) “Sometimes we find ourselves walking through life blindfolded, and we try to deny that we’re the ones who securely tied the knot.” Jodi Picoult ከላይ የተፃፈው ከአሚሪካዊት ደራሲዋ የጆሲ ፒኮልት ብሂል በግርድፉ ሲተረጎም እንዲህ ይላል። “አንዳንዴ፤ በሕይወት ውስጥ አይናችንን በጨርቅ አስረን እራሳችንን ስናውር፤ ጨርቁን አጥበቀን የቋጠርነው እኛ መሆናችንን ደግሞ እንክዳለን።” ይህ […]

የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣው አዋጅ

ከእዚህ በታች ኮሚሽኑን ለመመስረት የወጣውን አዋጅ ሙሉ ረቂቅ ይመልከቱ። የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣው አዋጅ አዋጅ ቁጥር —–/2011 የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ የፌዴራል ስርዓቱን በማጠናከር እየተገነባ የመጣውን የብሔር ብሔረሰብ እና ህዝብ ብዝሃነት ማጎልበት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በክልሎች የአስተዳደር ወሰን፣ ራስን በራስ ማስተዳደርና በማንነት ጥያቄዎች ዙርያ በተደጋጋሚ የሚታዩ […]

**** ልዩ ማሳሰቢያ!!! ****

**** ልዩ ማሳሰቢያ!!! **** ዐቢይ ሕዝብ እንዲያጃጅል በወያኔ የተቀጠረ ተዋናይ ስለሆነ ነው እንጅ በወያኔ ባለሥልጣናትና ድርጅቶች እጅ ያለውን ከሕዝብና ከባንክ ተዘርፎ በሕገወጥ መንገድ በየቤታቸው በጆንያ በጆንያ ተሞልቶ እንደ ኩንታል እህል ደርድረው የያዙትንና ለወንጀል እየተጠቀሙበት ያሉትን ወደፊትም በርካታ ወንጀል ሊያስፈጽሙበት ያሰቡበትን የሀገር ሀብት አሁን እየተሠራበት ያለውን የብር ኖት መልክ ቀይሮ በአዲስ የብር ኖት እንዲቀየር ቢያደርግ ከዘራፊዎች […]

የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ትርክት መፈናቀልን አባብሷል፡፡ – ትንታኔ

December 18, 2018e ትንታኔ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ትርክት መፈናቀልን አባብሷል፡፡ “ኢንተርናሽናል ዲሲፕለስመንት ሞኒተሪንግ ሴንተር” የሚባለው እና በዓለም በሀገራቸው ላይ ስደተኛ የሆኑ ዜጐችን ጉዳይ የሚያጠናው ተቋም ይፋ እንዳደረገው ኢትዮጵያ በአገር ውስጥ የስደተኞች ቁጥር ዓለምን ትመራለች:: ተቋሙ እንደገለፀው በፈረንጆች 2018 አጋማሽ ብቻ በዓለም ሶስት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ዜጐች ሲፈናቀሉ በኢትዮጵያ ደግሞ አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን ዜጐች ተፈናቅለዋል:: ይህ […]