ይድረስ ፡ ለ ሰማያዊ ፓርቲ !! ትግላችሁ ለመፎካክር እንጂ ለመቃወም አይሁን !!

June 3, 2018 ይድረስ ፡ ለ ሰማያዊ ፓርቲ !! ትግላችሁ ለመፎካክር እንጂ ለመቃወም አይሁን !! ሰማያዊ ፓርቲ እንደሌሎቹ ፓርቲዎች ሁሉ በሀገራችን የዲሞክራሲ ለወጥ እውን እንዲሆን እያደረገ ላለው ትግል ከፍተኛ አድናቆት አለኝ፡፡ መንግስት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ጀምሮት ከነበረው የይስሙላ ድርድርም እራሱን በማግለሉ በወቅቱ ውሳኔውን የሚገባ ነበር፡፡ ሰሞኑን ባነበብኩት ዜና ላይ ግን ሰማያዊ ፓርቲ ክመንግስት ጋር ወደተጀመረው […]
ለአቶ በቀለ ገርባ እንዲሁም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን ሁሉ (ሰርፀ ደስታ)

June 3, 2018 አቶ በቀለ ገርባ አሁን በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ያለውን የአቶ በቀለን ንግግር አደመጥኩት፡፡ እንደኔ ላለ ሰው ይሄ ብዙም አያስደነግጠውም:: እኔን ግን ሁሌ የሚያበሳጨኝ ጉዳይ አለ፡፡ ይህን ላለፉት 5 ዓመታት በግልጽ ስናገር ቆይቻለሁ፡፡ ዛሬ በቀለ ሲናገሩ የምትሰሙት የበቀለ ችግር አደለም፡፡ ሁላችንም ውስጥ የገባ አደገኛ ነገር እንጂ፡፡ አቶ በቀለ ፊት ለፊት መናገራቸው ነው ልዩነቱ፡፡ ኢትዮጵያ […]
ጋሽ በቀለ ኦነግ ቁጥር 2 ሆነው ብቅ ያሉ መሰለኝ (ዘዉደ ታደሰ)

June 4, 2018 ጋሽ በቀለን ከ2007 ጀምሮ አውቀዋለው በአንድ ከተማ በመኖራችን ብዙ የመገናኘት እድል ነበረን ከዛም አልፎ አዩ ሆቴል ተዝናንተን ዋርካ ኪዳነምህረት ስጋ ቤት ብዙ ግዜ ምሳ በልተን ስለ ሀገራችን ፓለቲካ ብዙ አውርደን ጥለናል ። በድጋሚ ሲታሰርም በተደጋጋሚ ቃሊቲ ወርጄ ጠይቄዋለው ። ሲፈታም ከአዲስ አበባ ይዘነው ልንመጣ ከአዳማ መንገድ ስንጀምር ሞጆ ላይ ተገናኝተን አጅበነው እልል […]
Bekele Gerba failed me (BefeQadu Z. Hailu)

June 3, 2018 BefeQadu Z. Hailu I have always had a soft heart to Bekele Gerba. It was not only his charm, I admired his commitment to peaceful struggle. His words, since his previous arrest, were carefully selected to stand for Oromo people without the need of offending others. Today, I read about his latest […]
Ethiopia ministers OK draft law to lift state of emergency -CNBC WORLD NEWS

It would be the most significant change so far under the country’s young new prime minister, who has spoken openly about the need for reforms. Published 7:43 AM ET Sat, 2 June 2018 Minasse Wondimu Hailu | Anadolu Agency | Getty Images Security measures are taken as the Oromo people protest against government during the […]
ዶክተር አብይ “የኛ ወገን?” (ደረጀ ኃብተወልድ)

June 3, 2018 በዚህ በኩል “ሕዝብ ተፈናቅሎ ሜዳ ላይ መውደቁን እየሰማን ባለንበት ተመሣሳይ ሰዓት የጎንደር ሕዝብ ለአቶ መላኩ ፋንታ የ2 ሚሊዮን ብር መኪና ገዛ የሚባል ነገር እንሰማለን። ገንዘቡ ያለው አካል የቢሊዮን ብር መኪና ገዝቶ የመሸለም መበቱ የተጠበቀ ቢሆንም ፣ ይህ በሕዝብ ስም የተበረከተ ሽልማት ያስገረመን፣ ለተፈናቀለው ሕዝብ በግሎባል አሊያንስ አማካይነት ከ800 ሺህ ብር በላይ ያበረከቱት […]
የትግራይ ተወላጆች ማህበር በሰሜን አሜሪካ ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ጥሪ መደረጉ አገባብ አይደለም ሲል ተቃውሞውን ገልጾ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደብዳቤ ላከ

June 3, 2018 ኢሳት የትግራይን ሕዝብ ከሌሎች እንዲነጠሉ ማድረጉንም ደብዳቤው አመልክቷል። ማህበሩ በሌሎች የአገሪቱ ዜጎች ላይ ኢህአዴግ ያደረሰውንና የሚያደርሰውን ግፍ የማይቃወም፣ ለህወሃትና ለህወሃት የበላይነት ብቻ የሚሰራ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለጻል። ኢሳት ላይ ክስ መመስረቱን የጠቆመው መግለጫ ኢሳት ይቅርታ ሳይጠይቅ የትግራይ ህዝብ ላይ የፕሮፓ ጋንዳ ዘመቻ እያካሄደ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ጥሪ መደረጉ ቅር ያሰኛል ብሏል። ክስ መስርቶ […]
ለመሆኑ ግን አማራ ተቆርቋሪ ወገን አለው እንዴ??? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በተለይ በአሁኑ ሰዓት የአማራ ጉዳይ ይገደናል ያገባኛል ብለው በአማራ ስም የተደራጁ በርካታ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ (እምነተ አሥተዳደራዊ) ድርጅቶች አሉ፡፡ ለመሆኑ እነኝህ ድርጅቶች ሥራቸውን፣ ኃላፊነታቸውንና ግዴታቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ ወይ??? እኔ አንድ እንኳ ለመኖሩ በእጅጉ እጠራጠራለሁ!!! ምን ለማለት ፈልጌ ነው በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የማፈናቀል የመግደልና ሌሎች ግፍ የተሞላባቸው በ21ኛው መቶ ክ/ዘ ፈጽሞ የማይጠበቁ አረመኔያዊ የግፍ እርምጃዎችን ጥቃቱ […]
በሐፍረተቢስ አረመኔዎቹ በዐቢይ እና በለማ መጃጃሉ ይብቃ!!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የኦሕዴድ ሊቀመንበር ዶ/ር (ሊ.ማ.) ዐቢይ አሕመድ እና ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ለማ መገርሳ በወያኔ ተደርሶ የተሰጣቸውን ድራማ (ትውንተ ኩነት) በመሪ ገጸባሕርይ በሚተውኑት ትወና ሕዝቡን ማጃጃል ችለው ጥቂት በማይባለው ሕዝብ ዘንድ እንደለውጥ ሐዋርያት መቆጠራቸው እና እያፈናቀሉት፣ እያስገደሉት ላለው አማራ ትኩረት መነፈጉ የልብ ልብ ሰጣቸው መሰለኝ “ኦሮሚያን ከአማራ እና ከአማርኛ እናጸዳለን!” ብለው የተነሡበትን ዘመቻ ቀጥለውበት ሰሞኑን አማራን ማፈናቀሉን […]
ለተከበሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር (በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

June 3, 2018 ጉዳዩ፡ ኢትዮጵያን ለማዳንና ህዝባችንን ለመታደግ መፍትሔ መንገዶች የግል አስተያየት ለሀገር ግንባታ ይበጃል በማለት ከዚህ በታች በቅን ልቦና የሰነዘርኩትን አስተያየት እንድመለከተልኝና አስፈላጊዉን እርምጃ እንድወስዱ በትህትና እጠይቃለሁ። መንደርደሪያ፤ በ20ኛዉና 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ሌሎች አገሮች ከጊዜ ወደጊዘ በእድገት ጎዳና ወደፊት ሲራመዱ፤ የተሻለ የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሲገነቡና በሰላም ሲኖሩ እኛ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ወደፊት ስንራመድ ሁለት እርምጃዎች […]
