ESFNA – የሕወሓት የሰሜን አሜሪካ ቅርንጫፍ! (ዳማዊ ጉዱ ካሣ)

June 1, 2018 አንድን ሰው ወይም ድርጅት መፈረጅ ቀላል ነው፡፡ ፍረጃ ደግሞ እንደተመልካቹ ነው፡፡ አሁን በአጭሩ የምናገረው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች የስፖርት ፌዴሬሽን ስለሚባለው የቦሌ ሞልቃቆች – የፈረንሣይ ልዕልቶች ስብስብ ነው፡፡ የካሣ ዳምጤ ልጅ መሸፋፈን አያውቅም፡፡ ከአንጀቴ የወጣ ብሶቴን በጥሞና አድምጡ፡፡ ለዚያውስ ይህን ጽሑፍ የሚያወጣልኝ ድረገጽ ሳገኝ አይደል? ዓለም የምትንሰፈሰፈው ላለው ነው፤ ድሃን የምትጸየፍ ዓለም […]
አያልህ ሙላትን ያየህ ና ወዲህ በለኝ! (ይገረም አለሙ)

June 1, 2018 ሰው ማለት ሰው የሚሆነው ሰው የጠፋ እለት ይባላል፡፡ወያኔ ለምኒልክ ቤተ መንግሥት በቅቶ ነገረ ሥራው ሁሉ ጥፋት በሆነበት እሱ ቤተ መንግሥት ገባ አንጂ መንግስተ ኢትዮጵዊነት እሱ ውስጥ አልገባ ብሎ ስሙ እንጂ ግብሩ የኢትዮጵያ መንግስት አለመሆን ብቻ ሳይሆን ወደ ፊትም የማይሆን ስለመሆኑ ምልክቶች በግልጽ በሚታዩበት ያን ወቅት አሸጋግረው የሚያዩ ቀድመው የሚተነብዩ ሰዎች ያስፈልጉ ነበር፡፡ […]
“እኛ ሕዋህቶች ከአማራ ጋር ጦርነት ስላለብን ስልጠና ልንጀምር ነው” (አያሌው መንበር)
June 1, 2018 Tweet ትናንት ከወልቃይት አካባቢ የተላከው ማስረጃ “እኛ ትግሬዎች ከአማራ ጋር ጦርነት ስላለብን ስልጠና ልንጀምር ነው” የሚልና አርሶአደሩን ለማሰልጠን በምዝገባ ላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ነበር።በተለይም በወልቃይት በኩል ሊጀምሩ ስለሚችሉ ለመላው መልዕክት እንዲተላለፍም ይጠይቅ ነበር። ትናንት ችላ ያልኩት መረጃ ዛሬ አክሱም ደርሶ በፎቶ ተያይዞ መጥቷል። “ዛሬ ከሁሉም ቀበሌ የተመረጡ የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች በአክሱም ወታደራዊ […]
”በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም” አቶ ሌንጮ ለታ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለአስርት ዓመታት የቆዩትና የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር መስራች የሆኑት ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ጥያቄዎችን ወደፊት በማስቀደም ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። ኢህአዴግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠርም በሽግግር መንግሥት ምስረታው ተሳታፊ ነበሩ። ለረጅም ዓመታት በስደት የቆዩት አቶ ሌንጮ ከሦስት ዓመት በፊትም የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የተሰኘ ፖርቲንም አቋቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው ጋር […]
ፌዴሬሽኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ ያልተቀበለው ለምን ይሆን?

31 ሜይ 2018 ESFNA ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዘንድሮ በዳላስ ከተማ በሚካሄደው 35ኛው የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ላይ እንዲገኙ ብሎም ንግግር እንዲያደርጉ የቀረበለትን ጥያቄ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጣይ በሚደረጉ ፌስቲቫሎች ላይ መገኘት እንደሚችሉ ግን ፍንጭ ሰጥቷል። የፌዴሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ እያዩ ዘነበ ለቢቢሲ እንደተናገሩት እዚህ ውሳኔ ላይ ለመድረስ […]
መንግሥት ልዩ ፖሊስን እንዲበትን አምነስቲ ጠየቀ

31 ሜይ 2018 AMNESTY INTERNATIONAL በሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ይፈፅማል ያለውን የልዩ ኃይል ፖሊስን መንግሥት እንዲበትን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጠው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል። አምነስቲ እንዳመለከተው በአጎራባች የኦሮሚያ ክልል ውስጥ በመግባት ግድያን ይፈፅማሉ ያለቸውን የሶማሌ ክልል ልዩ የፖሊስ ኃይልን የኢትዮጵያ መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስወጣና እንዲበትን ጠይቋል። በሶማሌ ክልል የፀረ-ሽብር ልዩ ኃይል ሆኖ […]
ያልተነገረላቸው እስረኞች በክልል እና በፌደራል ማረሚያ ቤቶች

“ሞቱ የሚባሉ ሰዎች በህይወት የሚገኙበት፣ አሉ የሚባሉት ይሙቱ ይዳኑ የማይታወቅበት ነው” ጠበቃ ሔኖክ አክሊሉ INTI OCON በርካታ እስረኞች ከእስር የተለቀቁ ቢሆንም አሁንም ያልተነገረላቸውና ታዋቂ ያልሆኑ በርካቶች ከሽብርና ሁከት ጋር በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃዎቻቸው ይናገራሉ። ከግንቦት ሰባት ወይም ከኦነግ ጋር ግንኙነት አላችሁ፤ እነሱን ልትቀላቀሉ ነው በሚል ክስ ተመስርቶባቸው በእስር የሚገኙ ብዙዎች መሆናቸውም ይነገራል። […]
የትግራይ ሕዝብ ብቸኛ ጠላት የህወሓት አዛውንት መሪዎች ናቸው (ጉዳያችን )

May 31, 2018 በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ : – አዛውንቶቹ የሴራ ፖለቲካ ባለቤቶች የትግራይን ሕዝብ ከቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚለዩባቸው ሁለት መንገዶች እና የጀብሃ ዘፋኝ በኃላ ሻብያን ሸሽታ በስደት ባለፈው ሳምንት ያረፈችው ፀሐይ ባራኪ (ፀሐይቱ) በጆሲ ኢን ዘ ሃውስ የተቀናበረው ዜማ (ኦድዮ) ያገኛሉ። ጉዳያችን / Gudayachn ግንቦት 23/2010 ዓም (ሜይ 31/2018 ዓም) ነሐሴ 18፣2004 ዓም ፍኖተ ነፃነት […]
በሰለጠነ ዘመን በመሃይሞች የሚመራ ትውልድ። እውነት ይ አፋር ህዝብ ኃላ ቀር ነውን ? (አካደር ኢብራሂም)

ግንቦት 24/2010 አዎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ኃላ ቀር በሚል ልዩ ስም የአፋር ክልል እንዲጠራ ተደርጓል። ያደረገው ደግሞ ህወሀት ነው። የአፋር ክልል እራሱን ችሎ በሁለት እግር እንዳይቆም፣ የራሱን ውሳኔ በራሱ እንዳይወስን፣ ሆነ ተብሎ ስማቸውን እንኳን መጻፍ የማይችሉ መሃይሞች እንደ አደራ ጠባቂ ቁጭ አድርጎ የተማሩ የክልሉ ልጆች ለህዝባቸው እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆነዋል። ህወሀት ይህን ሲያደርግ ብዙ ምክንያቶች አሉት። አንደኛ […]
“ወደ ትግሌ እመለሳለሁ” – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ (መለስካቸው አምሃ -VOA)

May 31, 2018 “ወደ ትግሌ እመለሳለሁ” – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ – VOA https://youtu.be/hplpY11lBFY