”አፈረሱት አሉ ውቤ በረሃን…” ትንቢት ነበር?

FACEBOOK ወንዶቹ በ1950ዎቹ የዘመኑ ፋሽን ነበረውን ኮሌታው ረዘም ባለ በሚያብረቀርቅ ሸሚዝ ደምቀው፣ አፍሯቸውን አበጥረው፤ ሴቶቹም በጊዜው ገትር በሚባለው ጉርድ ቀሚስ ሸሚዛቸውን ሻጥ አድርገው፣ ታኮ ጫማቸውን ተጫምተው፣ አፍሯቸውን አበጥረው ወደ ደጃች ውቤ (ውቤ በረሃ) አሰገደች አላምረው ቤት ጎራ ይሉ እንደነበር ፀሐፊ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ያስታውሳሉ። “ከዚያማ የምሽቱ ህይወት ይጀመራል። ሙዚቃው ያለማቋረጥ ይንቆረቆራል። እኛም በምናውቀው ሩምባ፣ ቡጊውን […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ አህመድ በመብት ተቆርቋሪዎች ዐይን

ASHRAF SHAZLY ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከወጡበት ጊዜ አንስቶ በሱዳን፣ኬንያ እንዲሁም በሳውዲ አረብያ በእስር ላይ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን እንዲለቀቁ አድርገዋል። የእርሳቸውን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ በአገር ውስጥም በርካታ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ከእስር ተፈተዋል። የተለያዩ ተግባሮችንም ፈፅመዋል። ሚኒስትሩ በአገሪቱ የተለያዩ ለውጦችን እንደሚያደርጉም ቃል ገብተዋል። በሽብርተኝነት የተፈረጀው ግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ […]

Ethiopia’s ruling coalition started talks with opposition groups on Wednesday on amending provisions of an anti-terrorism law

May 30, 2018 REUTERS Ethiopia’s ruling coalition started talks with opposition groups on Wednesday on amending provisions of an anti-terrorism law that critics say has criminalized dissent, state-affiliated media said. Watchdog groups say the 2009 law’s broad definitions have been used indiscriminately against anyone who opposes government policy. Among its provisions, it makes anyone publishing information […]

ትልቅ አክብሮት ለዶር አብይ (ግርማ ካሳ)

May 30, 2018 ይሄን ምን ትሉታላችሁ ? “I have spoken to the Prime Minister on a number of issues. We have discussed so many important issues, but I would not go to the details,” ሲል አንዳርጋቸው ከዶር አብይ ጋር ስላደረገው ንግግር የሰጠው ዝርዝር አስተያየት የለም። በጣም ቁልፍና አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ እንደተነጋገሩ ግን አንዳርጋቸው አረጋግጧል። […]

ወልቃይት ውስጥ የአማራ ክለቦችን ማሊያ መልበስም ወንጀል ሆኗል! (በጌታቸው ሺፈራው)

May 31, 2018 ወልቃይት ውስጥ የአማራ ክለቦችን ማሊያ መልበስም ወንጀል ሆኗል – የአዲረመጥ ነዋሪዎች በማንነታቸው ምክንያት ወከባ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተገለፀ የአዲረመጥ ነዋሪዎች በማንነታቸው ምክንያት ወከባ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተገለፀ የአዲረመጥ ከተማ ነዋሪዎች በማንነታቸው ምክንያት ወከባ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተግልፆአል። ወልቃይት አዲረመጥ ከተማ የሚገኙ ወጣቶችን፣ ባለሀብቶችንና ሌሎችንም ነዋሪዎች ወደ አዲረመጥ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ እየወሰዱ እያዋከቡ እንደሆነ የወልቃይት አማራ […]

የዳውድ ኢብሳ … የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ

May 30, 2018 Adda Bilisummaa Oromoo(ABO) Oromo Liberation Front(OLF) Guyyaa:Caamsaa/30/2018 Date: May/30/2018 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (የተዋሃደ ኦነግ OLF-U) የስራ አመራር ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባዉን በግንቦት 20, 2010 አካሄዱዋል:: በዚህ መደበኛ ስብሰባ ኮሚቴው የወቅቱን የኦሮሞ ሕዝብ ትግል, በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታና የአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በኦሮሞ ሕዝብና በሌሎችም ወገኖች የሚከፈለው መስዋእትነት, እና ትግልን አስመልክቶ በመወያየት, የድርጅታችን ትግል […]

ምላሹ የዘገየው የኢትዮጵያዊያን የካሳ እና ይቅርታ ጥያቄ ፣ወደ ቫቲካን ሰዎች

BBC News አማርኛ ለመቃኘት 29 ሜይ 2018 KALKIDAN YIBELTALአጭር የምስል መግለጫየየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ሃውልት ከያኔው ገነተ-ልዑል ቤተመንግስት፣ከዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዝቅ ብሎ ኢትዮጵያ መቼም የማትዘነጋውን የእልቂት ቀን የሚዘክር ባለ 28 ሜትር ሃውልት አለ፡፡ በያመቱ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ስፍራ የካቲት 12 ቀን ይሰበሰባሉ፡፡አባት እና እናት አርበኞች “እመ-ሰቆቃ” ግራዚያኒን በቀረርቶ ያወግዛሉ፣አምስት አመት ጣልያን ታግለው ለሀገሪቱ ዳግም ነጻነትን […]

Andargachew Tsege on release after four years on Ethiopia death row

30 May 2018 British citizen Andargachew Tsege has been freed after spending four years on death row in Ethiopia. The government had accused him of plotting a coup and had sentenced him to death in absentia in 2009. He was detained in Yemen and sent to Ethiopia in 2014. http://www.bbc.com/news/av/world-africa-44308563/andargachew-tsege-on-release-after-four-years-on-ethiopia-death-row

Reshuffle Continues at Palace, Police and Agency

  Wednesday, May 30, 2018 PUBLISHED ON MAY 26,2018 [ VOL 19 ,NO 943] Three TPLF veterans have been relieved of office The administration of Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) keeps up the reshuffling of senior officials running federal agencies last week, including at the National Palace Administration, the Federal Police and Vital Events Registration Agency (VERA). Three of […]

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ተወያዩ

May 30, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ   “ጥሩ ነገር እስከሰሩ ድረስ እኛ የመቃወም ሱስ የለብንም። ጠ/ሚኒስትር አብይ ከህዝብ ጋር ያደረጋቸውን የተለያዩ ውይይቶችን ተከታትያለሁ ጥሩ ጅምር ነው። ተስፋ የሚሰጥ ነገር ይታያል።” – አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የግንቦት ሰባት ፓርቲ ጸሃፊ ከኢሕአዴግ ሊቀመንበር ከሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸውንና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ከኢሳት […]