Call to action – support S.Res.168

May 6, 2018 Call to action Ethiopian-American Civic Council in Colorado (EACC) & Ethiopian Advocacy Network (EAN) are launching a major campaign urging our elected representatives to support S.Res.168 “Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.” Our sole and exclusive concern is passage of S.Res 168 which is waiting final floor action in […]

በፓርቲ ተፅዕኖ ሥር የወደቀውን የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ተቋማዊ ለማድረግ የተዘጋጀ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለፓርላማ ተላከ

  6 May 2018 ዮሐንስ አንበርብር በአሁኑ ወቅት በአንድ ፓርቲ ተፅዕኖ ሥር እንደወደቀ በይፋ የታመነበትን የፌዴራልና የክልል የመንግሥታት ግንኙነት ከፓርቲና ከግለሰቦች ተፅዕኖ በማላቀቅ፣ ተቋማዊ መሠረትና ሕጋዊ ሥርዓት እንዲኖረው ለማድረግ የተረቀቀ የፖሊሲ ማዕቀፍ እንዲፀድቅ ለፓርላማ ተላከ፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግሥታት ግንኙነት የፖሊሲ ማዕቀፍ›› የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ይህንን የፖሊሲ ማዕቀፍ ያረቀቁት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የፌዴራል አርብቶ […]

“ሲደበድበኝ ‘በለው ይህን ቆሻሻ አማራ’ እያለ ነበር። የተሰደበውን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቅ” ዳኛ እያሱ ፈንቴ

May 6, 2018 – Getachew Shiferaw “እኔ የምሰራው የፊፋን ህግ ተከትዬ ነው። ከመልበሻ ክፍል ጀምሮ ችግር ነበር። እኔ ግን በሕጉ ብቻ እንደምሰራ ተናግሬያለሁ። እስከ 84ኛ ደቂቃ የጥላቻ ስድብ ስሰደብ ነበር። እንዲያውም እኔ ታግሼ ነው። ሲደረግ እንደነበረው ቀይ ካርድ ብሰጥ ጨዋታው በ3ኛ ደቂቃ ይፈርስ ነበር። ብዙ ታግሻለሁ። ፊሽካ በተነፋ ቁጥር ተጫዋቾቹ በአንድነት ወደ እኔ ይመጡ ነበር። […]

“ቄሮን እዚህ ያደረስነው እኛ ነን” – የመድረክና ኦፌኮ አመራር

May 6, 2018 – Konjit Sitotaw · “ኦህዴድ የታችኛው መዋቅር ላይ ሙሉ ለውጥ ማምጣት አለበት” · “ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ እንጂ ባዶ ቅል አይደለም” · “ያለፈውን ሥርዓት ሁሉ መውቀስ የለብንም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞነኛ እንቅስቃሴዎችና ንግግሮች ዙሪያ የመድረክና ኦፌኮ አመራሩ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባልና የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባል የተከበሩ አቶ ገብሩ ገ/ማሪያም […]

የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት: በዴር ሡልጣን ገዳም ለቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት የተስፋ ቃል ሰጡ

May 6, 2018 የምልአተ ጉባኤው ስብሰባ ነገ ይጠናቀቃል፤ ከቀትር በኋላ መግለጫ ይሰጣል በዴር ኤል ሡልጣን ገዳም ካሉን ሁለት አብያተ መቅደስ መካከል፣ ጣሪያው ተነድሎ አገልግሎት ያቆመውን የቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ለማከናወን የሚያስችል የተስፋ ቃል ከእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ማግኘታቸውን ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት የእስራኤሉ […]

Ethiopian Airlines to Purchase 10 New Aircrafts

6 May 2018 Photo: The Ethiopian Kampala — Africa’s fast growing carrier, Ethiopian Airlines, has signed a purchase agreement with Bombardier for 10 new Q400 aircrafts. Bombardier Commercial Aircraft said on April 27 that the value of the transaction is worth US$332 million. “The Bombardier turboprops continue to deliver unmatched performance to our operators, and […]

Hope to resolve controversial issues on GERD ‘in a positive spirit’: Ethiopia

Al-Masry Al-Youm May 6, 2018 11:47 am The 18th meeting of the tripartite technical committee on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) started on Saturday in Addis Ababa with the participation of water and irrigation ministers of Egypt, Ethiopia and Sudan, as well as members of the committee. The meetings are set to be held […]

Sudan proposes meeting of irrigation ministers to agree on Ethiopia’s dam impact studies

May 6, 2018 (KHARTOUM) Khartoum has proposed to hold a preparatory meeting for the irrigation ministers of Sudan, Ethiopia and Egypt to pave the road for the ministerial committee on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) to reach an agreement on the dam impact studies. A man walks over a bridge by the construction of […]

በግንባታ ማጠናቀቂያ ዕቃዎች የዋጋ ንረት ሳቢያ ይጠናቀቃሉ የተባሉት የ40/60 ቤቶች ችግር ገጥሟቸዋል

6 May 2018 ውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ በ40/60 ቤቶች ፕሮግራም እየተገነቡ የሚገኙ 17‚737 ቤቶች በሚቀጥለው ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚጠናቀቁ ቢገልጹም፣ ዋጋቸው እየናረ ለሚገኘው የግንባታ ማጠናቀቂያ ዕቃዎች ዋጋ በጀት ባለመኖሩ ዕቅዱ የሚሠራ አለመሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡ ከንቲባ ድሪባ ከሳምንት በፊት ለከተማው ምክር ቤት ባቀረቡት የ2010 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ሥራ […]

በካፋ ዞን ጎጀብ በተነሳ ተቃውሞ ንብረት መውደሙ ተሰማ – ሪፖርተር

6 May 2018 ብሩክ አብዱ በደቡብ ክልል በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጎጀብ አካባቢ ሐሙስ ሚያዚያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በተቀሰቀሰ ግጭት፣ መጠኑ ከፍተኛ የሆነ በርካታ ንብረት መውደሙን የሪፖርተር ምንጮች አስታወቁ፡፡ የግጭቱ መነሻ የሆነው ጉዳይ በጎጀብ አካባቢ የሚኖሩ ወጣቶች፣ የጎጀብ እርሻ ልማት ይዞታ ተከፋፍሎ ይሰጠን በማለት ለጠየቁት ጥያቄ ምላሽ ሳይገኝ በመቆየቱ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይሁን እንጂ […]