በዘረኝነት=ብሔረተኝነት ልክፍት ስለተያዝን እንደወረድን አይገባንም! (ሰርፀ ደስታ)

May 2, 2018 ሰሞኑን ፌስቡኩን ያጨናነቀው አብይ የኦሮሞ ብሔረተኝነት ኦሮሞን ከነበረበት ክብር አወረደው ብሎ ተናግሯል በሚል ብዙዎች እንዴት እንዲህ ይናገራል በሚል ሌላ ጦርነት የከፈቱ ይመስላል፡፡ እኔ ይህን ሲናገር አልሰማሁትም በምን አግባብም እንደተናገር አላውቅም፡፡ ግን ተናግሮትም ከሆን እኔን እንደሚገባኝ አንደም የተሳሳተው ነገር የለም፡፡ እውነት ነው፡፡ ችግሩ ማስተዋል አቅቶን በዘረኝነት ስለተለከፍን ብሔረተኝነትን የሚያገን ወሬ እንጂ እንደ ሰው […]
ኢትዮጵያ እና ሱዳን የአባይን ግድብ ለመጠበቅ የጋራ ጦር ሊያቋቁሙ ነው ተባለ May 2, 2018

May 2, 2018 (ቢቢኤን) ኢትዮጵያ እና ሱዳን የአባይን ግድብ ከጥቃት ለመጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ጦር ለማቋቋም መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ አዛዦች ያደረጉትን ውይይት ዋቢ ያደረገው የሚድል ኢስት ሞኒተር ዘገባ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ግድብ ከጥቃት ለመከላከል ጨምሮ በሌሎች ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ጠቁሟል፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሳሞራ […]
የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ኦርቶዶክሳውያን የወቅቱ ክርስቲያኖች ትእምርት | ከዲ/ን አባይነህ ካሴ

May 1, 2018 የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኦርቶዶክሳውያን ሰሞኑን ያደረጉት ተጋድሎ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ወቅታዊ ትእምርት እንጅ፡፡ ከዩኒቨርሲቲው ቅጽር አልፈው ወደ እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን የሚሔዱበትን የአጥር በር “ክፋት የተሞሉ ሰዎች” ያለምንም ማስጠንቀቂያ ዘጉባቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ለመሳለም የወጡት ተመልሰው ለመግባት አልቻሉም፡፡ ዞረን በሌላ በር እንገባለን ሲሉ እንደ ወንጀለኛ አንዳንዶችን ለእስራት ሌሎችንም መታወቂያ በመቀማት አጣደፏቸው፡፡ በዚህ ተነሣ […]
ኢሰማኮ፦ “አገር አቀፍ የስራ ማቆም አድማ ከማድረግ ወደኋላ አንልም”

AFP ሜይ ዴይ – ዓለምአቀፍ የሠራተኞች፣ የወዝአደሮች ወይም የላብአደሮች ቀንን ትናንትና በዓለም ዙሪያ ተከበሯል፡፡ ይህ በአል ሲከበር እንደወትሮው ሁሉ የኢትዓዮጵያ ሰራተኞም ስለመብታቸው መከበር መውተወቱን ቀጥለዋል። በኢትዮጵያ አሰሪና ሰራተኛ ሕግ ላይ አንገብጋቢ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል ቀዳሚው የመደራጀት ጥያቄ መሆኑ አያጠያይቅም። የአሰሪና ሰራተኛ አዋጁም ሆነ ሕገ መንግስቱ መደራጀትን ፈቅደዋል፤ ኢትዮጵያም የዓለም ስራ ድርጅት ኮንቬንሽን 87ን ፈርማለች። ነገር […]
ስንት ዜጎች ከሞቀ ቤታቸው ጎዳና ላይ ቢወጡ የግፉ ፅዋ ይሞላ ይሆን? (ውብሸት ታዬ)

May 2, 2018 የውብሸት ታዬ (ጋዜጠኛ)፣ የትናንት የዝዋይ ገጠመኝ … —– በትናንትናው ዕለት በዝዋይ እስር ቤት ያሉ ጓደኞቼን ለመጠየቅ ወደ ስምጥ ሸለቆዋ መዲና አቅንቼ ነበር። የጉዞዬ መቋጫ ጉዳይ ለጊዜው ይቆየንና (የባሰም አለና)ስመለስ በዚያው አንድ ዘመዴን ለመጠየቅ ደብረ ዘይት/Bishooftu/ ላይ ወረድኩ። እናም ቀበሌ 01 (መከላከያ አጠገብ) ወዳለው መኖርያው ሳዘግም አንድ አሳዛኝ ሁነት ትኩረቴን ሳበው። በዚህ ምስል […]
Ethiopia to acquire portion of Djibouti port

ETHIOPIA’S NEW PRIME MINISTER ABIY AHMED. AFP PHOTO | ZACHARIAS ABUBEKER MAY 2, 2018 (businessdaily) Djibouti has agreed to Ethiopia’s proposal to acquire a share of the Horn country’s port, a deal secured by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed on his first foreign visit as Head of State over the weekend. The agreement comes […]
Ethiopia to acquire portion of Djibouti port

Wednesday May 2 2018 People load a cargo ship at the Port of Berbera in Somaliland on December 5, 2015. FILE | NATION MEDIA GROUP In Summary Mr Abiy held talks with the host President Ismail Omar Guelleh and also addressed the Djibouti parliament Ethiopia also agreed to apportion to Djibouti shares in its major […]
Ethiopia hit by power cut as dam’s circuit breaks

1 May 2018 Getty Images A technical fault at a controversial hydroelectric dam caused the blackout A nationwide power cut hit Ethiopia overnight after a technical fault at a massive hydroelectric dam. Power cuts are common in Ethiopia, but rarely on such a big scale. The dam has caused controversy in Ethiopia and has been […]
Ethiopia to take stake in Port of Djibouti, its trade gateway -state media

May 1, 2018 Aaron Maasho ADDIS ABABA, May 1 (Reuters) – Ethiopia will take a stake in the Port of Djibouti, its main gateway for trade, under a deal reached between the two countries, state media outlets said on Tuesday. Djibouti had been seeking investors for its port since it terminated Dubai’s state-owned DP World’s […]
እግር ኳስ ቢቀርብንስ (ዳንኤል ክብረት)

May 1, 2018 – Daniel Kibret እግር ኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ አስቀያሚ ገጽታ ይዟል፡፡ ለምሥራቅ አፍሪካና ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ ቢያቅተን በሰላም መጫወት እንዴት ያቅተናል? እግር ኳሱም ጎጠኛ ሆነና ጥፋትና ጥፋተኛን በድርጊቱ ከመውቀስና ከመቅጣት ይልቅ የዚህ ስለሆነ ነው የዚያ ስለሆነ ነው ወደሚል ደይን ዘቀጠ፡፡ ዳኛና ዳኝነት በሀገሪቱ ያለውን ቦታ እያየን ነው፡፡ ፖለቲካው ሲቪል ዳኝነትን ይደበድባል አምባ ገነን […]