በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም የተጠናቀቀው የኢሬቻ በዓል

በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም የተጠናቀቀው የኢሬቻ በዓል October 4 2017 ዘመኑ ተናኘ ሙሉነህ ገላን (የአባቱ ስም ተቀይሯል) የሰላሳ አራት ዓመት ወጣት ነው፡፡ ተወልዶ ያደገው ቢሾፍቱ ከተማ ነው፡፡ ከአንደኛ እስከ አሥራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርቱንም የጨረሰው በዚች ከተማ ነው፡፡ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቱን ለመማር ሐሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ለሦስት ዓመት ያህል ቢሾፍቱን ለቆ ቆይቷል፡፡ ከተመረቀ በኋላ ደግሞ ለአንድ ዓመት […]
አዲስ መጽሃፍ፡- የትግራይ ብሔርተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?

[…]
የዜግነት ጉዳይ ያስከተለው ውጣ ውረድ

GETTY IMAGES በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ኢትዮጵያዊ ዜግነት የለንም ብለው ስለሞሉ እስከ አሁን ድረስ ወደ ማንኛውም ዩኒቨርስቲ እንዳልተመደቡ በተለያዩ መገናኛ–ብዙሃን መገለፁ ይታወሳል። መንግሥት ኢትዮጵያዊ ዜግነት የለኝም ብለው ለሞሉ ተማሪዎች በሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች የመመደብ ግዴታ የለብኝም ይላል። በሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነትና የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ “ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ተማሪዎች […]
አማራ እና አማርኛ…. – አያሌው መንበር

October 4, 2017 21:24 “#የአማራ_ህዝብ_ታሪክ ከጥንት እስከ ዛሬ” በሚል በ2000 ዓ.ም በፕሮፌሰር ባየ ይማም የተፃፈውን መፅሀፍና “#በመንግስት እገዳ ሳይታተም ቀረ” የሚባለውን ይህንን ረቂቅ ለማግኘት በትንሹ ወራቶች ፈጅተውብኛል። በአንድ ሚስጥር አዋቂ ወዳጀ ጥቆማ ፍለጋየን ተያይዠ እኔም መጨረሻ ተሳካልኝ።መፅሀፉ ባለ 190 ገፅ ገደማ ነው።ሙሉውን አላነበብኩትም።PDFም ስላልሆነ አንዳንድ ገፆችን ሊከፍትልኝ አልቻለም።ያም ሆኖ ግን የገናናውን የአማራ ህዝብና የአማራ አገር ታሪክ አሁን […]
በአገር ጉዳይ ድርድር የለም! (ሃብታሙ አያሌው)

አገር ከሌለ ህዝብ የለም! ለዚህ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም የምንለው። ኢትዮጵያዊነት ከሌለ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ልትኖር አትችልም። ትበታተናለች። ትበታተናለች ማለት ግን ሌሎች ራሳቸውን የቻሉ (independent) ትናንሽ አገራት ይወጧታል ማለት አይደለም። ሲፈርስ ኮላተራል ዳሜጅ የሚባል ነገር አለው። አዲስ እግር እተክላለሁ የሚለው ተገንጣይም ከሌሎች ተገንጣይ ጎረቤቶቹ ጋር ለትውልዶች የሚዘልቅ የጦርነት ቁርቁዝ ውስጥ ይገባል። በተገነጠለው መንደር ውስጥ ብቻ የተለያየ የጎሳና […]
ኢትዮጲያዊነትን መገንባትና ማፍረስ: ከአፄ ሚኒሊክ እስከ መለስ! (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | October 4, 2017 የኢህአዴግ መንግስት ትላንት ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ብሎ አስደመመን። በቀጣይ ቀናት ደግሞ “የአገር ፍቅር ቀን”፣ “የአንድነት ቀን” እና “የኢትዮጲያ ቀን” እያለ ሊያስገርመን ተዘጋጅቷል። “የአንድነት ቀን” የሚከበርበት መሪ ቃል “ኢትዮጵያዊ ኩራቱ ህብረ-ብሄራዊነቱ” የሚል ነው። “የሀገር ፍቅር ቀን” መሪ ቃል “እጃችን እስኪሻክር እንሰራለን ምክነያቱም ኢትዮጵያን እንወዳታለን” የሚል ሲሆን […]
New test for Ethiopia

Oromia-Somali clashes in Ethiopia raise the spectre of sustained civil conflict in a country with a history of ethnic confrontation, writes Haitham Nouri New test for Ethiopia Haitham Nouri Since adopting a federal constitution in 1995, Ethiopia has maintained political unity and economic growth among the highest in the world, surprising Western investors who prefer not […]
የችግሩ ፈጣሪዎች የመፍትሔው አካሎች ሊሆኑ ይችሉ ይሆን?- (ከአብርሃ ገብረእግዚአብሔር)

October 4, 2017 13:53 10/4/2017 ዛሬ አገራችን ከምንጊዜው በላይ የከፋ የመነጣጠል አደጋ ተደቅኖባታል። ይህን አደጋ ስንቶቻችን ተረድተነው እንደሆን በእርግጠኝነት እንዲህ ነው ለማለት ያስቸግራል። ችግሩ ግን የተራራ ያህል ገዝፎ እየታየነው። አገራችን የገጠማትን ይህ የመበታተን አደጋ የጋረጠው ችግር መሠረቱን የጣለው፣ እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1950 አጋማሽና በ1960ዎቹ መግቢያ ላይ የቀድሞው የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የነበሩና […]
Ethiopia’s Con Artistry and American Complicity – Aklog Birara (Dr)

October 4, 2017 20:30 “Politicians in our times feed their clichés to television, where even those who wish to disagree repeat them. Television purports to challenge political language by conveying images, but the succession from one frame to another can hinder a sense of resolution. Everything happens fast, but nothing actually happens. Each story […]
የጎንደርን ንግድ የተቆጣጠሩት ሲጋለጡ! ♠ 4ቱ ቀንደኛ የህወሃት ጅምላ ተጠቃሚዎች

October 4, 2017 ♠ 4ቱ ቀንደኛ የህወሃት ጅምላ ተጠቃሚዎች! ♠ በርሄ፣ ገብረ አናንያ፣ ነጋሲ እና ገብረ ስላሴ ♠ በጎንደር ከተማ እጅግ የናጠጡ ሃብታሞች የሚባሉት ነጋሲና ገብረ አናንያ ናቸው! ከአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ በርሄ እና ሽርካዉ ገብረ አናንያ፦ በርሄ እና ገብረአናንያ ዳንሻ፣ ሁመራ፣ ማይካድራ፣ እንዲሁም ወልቃይትን ጨምሮ የአረቂና የቢራ ጅምላ አከፋፋ ናቸው። ጃንተከል ዋርካ አካባቢ ብቸኛ የወይን […]
