የ”ሕዝበ-ውሳኔው” ውጤት – ቅማንት አማራነቱን በድምጹ አስረግጧል!

September 18, 2017 (EMF) ሰባት የቅማንት ቀበሌዎች አማራ መሆናቸውን በሰጡት ድምጽ ሲያረጋግጡ፤ አንድ ወረዳ የራስ አስተዳደር መምረጡን ደብርሃን ድረ–ገጽ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። በ12 የሰሜን ምእራብ ጎንደር ቀበሌዎች እንዲካሄድ የተወሰነው የ “አማራ ወይንም ቅማንት” ህዝበ ውሳኔ በሕዝብ እንቢተኝነት በ4ቱ ቀበሌዎች ሊካሄድ ባለመቻሉ በስምንት ቀበሌዎች ብቻ በመደረጉ የሚታወስ ነው። ትላንት እሁድ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በ 8 ቀበሌዎች ሲካሄድ […]

በዘረኞች ያለፍላጎቱ ተገዶ “ዘርህን ለይ” የተባለው የጎንደር አማራ ሕብዝ ድምጹን በካርዱ ሰጥ!

September 18, 2017 (welkait.com) የትግራይ ዘረኞች ባመጡትን ዘረኛ ከፋፍይ ስርዓት ምክንያት ከአሁን በፊት የአማራው ሕዝብ የሚፈናቀለው ከአማራ ክልል ውጭ ተብሎ ከተከለሉት የኢትዮጵያ ክልሎች ነበር። ዘረኛው የትግሬ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ካለፉት 27 ዓመታት ጀምሮ የአማራ ሕዝብ ተወልዶ ካደገበትና ንብረት ካፈራበት የትውልድ ቦታው ንብረቱን እየተዘረፋና እየተገደደ ከኢትዮጵያ ሲፈናቀል ቆይቷል። በዚህ የዘረኞች ሴራና የማፈናቀል ሂደት በርካታ የአማራ ወጎቻችን […]

የክልሎች የድንበር ግጭቶች ወዴት እያመሩ ነው?

  SUNDAY, 17 SEPTEMBER 2017 00:00 · “የድንበር ግጭት የፌደራል ሥርዓቱ ያመጣው አይደለም” · “በእነዚህ ችግሮች አገር ትበተናለች የሚል ስጋት የለኝም” የትግራይና አማራ ክልል በጠገዴ ጉዳይ ላይ የነበራቸው የድንበር ውዝግብ ከሰሞኑ መፈታቱ የተገለፀ ሲሆን በሌላ በኩል ከወራት በፊት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ – ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዎች ህይወት ካለፈና ንብረት ከወደመ በኋላ የተረጋጋ […]

የአገራችን የፖለቲካ ቁማርና፣ 250ሺ ኢትዮጵያውያን ወደ የመን የሚሰደዱበት “ሚስጥር”

Sunday, 17 September 2017 00:00 ዮሃንስ ሰ. • እነሱ ይሰደዱ። እኛስ ምን እየሰራን ነው? እኛማ… “የክልልና የዞን አዋሳኝ” የሚል የውዝግብና የጩኸት ሰበብ አለለን። እንጩህ። የትርምስ ዘር፣ በየአቅጣጫው እንዝራ። • እዚህና እዚያ፣ ክልልና ዞን በእሾህ ለማጠር ስንጮህ፣ በጅምላ የመጠፋፋት ድግስ ይሆንልናል። “የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ወሰን”፣ “ጠገዴ እና ፀገዴ” እያልን እንቆስቁስ! • ሩብ ሚሊዮን ስደተኞች፣ በአገራችን ተስፋ […]

በርካቶችን ለሞት የዳረገው የኦሮሚያ – ሶማሌ ግጭት እስከ ትናንት አለመቆሙን መንግስት አስታውቋል

Sunday, 17 September 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ግጭት እንደቀድሞ የወሰን ጉዳይ እንዳልሆነ የተጠቆመ ሲሆን፣ ትክክለኛ መንስኤው እየተጣራ መሆኑን ያስታወቁት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ፤ ግጭቱ እስከ ትናንት አርብ ድረስ በተለያዩ ቀበሌዎች መቀጠሉንና በርካቶች ተገድለው፣ ከ20 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን አስታውቀዋል፡፡  ለበርካታ ቀናት በቀጠለ ግጭት፤ የሠው […]

Qemant Referendum: 7 of the Eight Districts of Qemant Vote to Remain Under the Amhara Regional Administration/family

By De Birhaner – September 18, 2017 18-9-2017 The Qemant are known as the  subgroup of the Agaw people residing in the Gojjam and Gonder in Ethiopia. In 1994 their population was roughly 172,000. They are known for practicing the earliest form of the Hebrew religion. After identity related clashes and conflicts between the Qemant community living in Gonder and the […]

ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? – (መንገሻ መልኬ)

  ቅማንት ከጎደር አማራ ሕዝብ የተለየ አማራ ክልል ካለው፤ የአክስሙ ትግሬ ሕዝብ ከአጋሜ የተለየ ትግሬ ክልል ሊኖረው ይገባል። የቀደመ ታሪክን ለግንዛቤ መጥቀስ የጽሑፍ መግቢያ መንደርደሪያ ከመሆኑም በላይ አዲሱ ታሪክ ከትየ ጀመረ ከየት ይደርሳል? የሚለውን ለመረዳት ለመገንዘብና ለማስተዋል፣ መመዘን ይረዳል። ከላይ የተጠቀሰውን ዕርስ በታሪክ ግንዛቤ መነሻነት ለማመሳከር፣ በትክክል ለማረቅ የታሪኩን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ፤ ወደኋላ ያለውን አስቀርተን  በአጭሩ […]

የቅማንት ጉዳይ – ምርጫ በ 8 ቀጥተኛ የሕወሃት ዉሳኔ በ61 ቀበሌዎች  –  ግርማ_ካሳ

September 17, 2017 09:14 ዛሬ መስከረም 7 ቀን በጎንደር ስምንት ቀበሌዎች፣ በሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ ለመቀጠል ወይንም ያለ ሕዝብ ፍላጎትና ሕዝብ ድምጽ ሳይሰጥበት ሌሎች ቀበሌዎች ያቅፋል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የቅማንት አስተዳደር ውስጥ ለመቀጠል ፣ ሕዝብ በብዝት ወጥቶ ድምጽ እየሰጠ ነው። ሕዝበ ዉሳኔ እንዲሰጥ ታስቦ የየነበረው በ12 ቀበሌዎች የነበረ ሲሆን በአራቱ ቀበሌዎች ሕዝብ ቅማንት አማራ እያልን […]

ይድረስ የኢትዮጵያን አገራዊ ሏአላዊነት እና ሕዝባዊ ዲሞftራሲያዊ ነፃነት   ለምታስft

September 16, 2017 21:30 የፖለቲካ እና የማህበራዊ ድርጅቶች በሙሉ የftንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በftንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን አገራዊ እና ሕዝባዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚታገላቸው ድርጅታዊ ኃላፊነቶች ባሻገር ወጥቶ ከሌሎች በተለያየ መልኩ ለሕዝባቸው እና ለአገራቸው አስበው ከተደራጁ መሰል ድርጅቶች ጋር በተጓዳኝ ለመሥራት ያለውን ፍላftት […]