“​የሶማሊ ክልል ልዩ ኃይል ፍላጎት!” – በአፈንዲ ሙተቂ

ብዙዎቻችን በማህበራዊ ሚዲያዎች የምናውቀው የኢትኖግራፊ ተመራማሪና ፀሃፊ አፈንዲ ሙተቂ ​“የሶማሊ ክልል ልዩ ኃይል ፍላጎት!” በሚል ርዕስ በፌስቡክ ገፁ ላይ ያወጣውን ፅሁፍ እንድታነቡት አቅርበንዋል፡፡                                                                       […]

South Sudan’s rival factions to hold consultative meeting in Addis Ababa

JUBA – 21 Aug 2017              South Sudan’s warring parties including Machar’s SPLM-IO faction are scheduled hold a consultative meeting in the Ethiopian capital, Addis Ababa in September to discuss the revitalization process of the 2015 peace agreement, a leading civil society activist said. The Executive Director of the Community Empowerment for Progress (CEPO), Edmund Yakani, […]

“አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ” – የአማራ ባለሙያዎች ማህበር በአዲስ አበባ ጉዳይ ያወጣው አዲስ ጥናት

August 20, 2017  በሀቅ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ጽኑ የአንድነት መሰረት ነው። ፍትህንም ለማስፈን ወሳኝ ሚና አለው። ታሪክ የራሱ የሆነ የሙያ ስነምግባር አለው። የታሪክ ባለሙያ ለሙያው ፍቅርም ሲል ህይወቱን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ መሆን አለበት። የሚያስከፋም ሆነ የሚያስደስት፣ የሚያስነቅፍም ሆነ የሚያስወድስ በመረጃ የተመሰረተ ሀቀኛ ታሪክን መቀበል የስልጡንነት ምልክት ነው። ታሪክን መፍራት፣ መካድ እና ማድበስበስ ኋላቀርነት ነው። ታማኝ […]

13th Annual Ethiopian Flag-Raising to Honor Association of Nurses and Community Activists

San José, Calif., August 18, 2017 – For the thirteenth year in a row, the Ethiopian American Council of North America is pleased to announce that the traditional flag of Ethiopia, by support of Mayor Sam Liccardo and the San José City Council, will once again float in the skies over the New City Hall […]

የአስተሳሰብ ጥራት የለውጥና የዕድገት ጎዳና ነው!

  August 19, 2017 ታላቁ ሣይንቲስት አልበርት አንስታይን ሣይንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሲያስረዳ እንዲህ ብሏል፤ «ሣይንስ ማለት ሌላ ምንም ማለት ሳይሆን፣ የየቀኑ የአስተሳሳብ ጥራት ነው» ብሎናል። አዎ! የሰው ልጅ በየዘመኑ፣ በየዓመቱ፣ በየወሩ እና በየቀኑ ስለዓለም፣ ስለተፈጥሮ፣ ስለአካባቢው፣ ትክክል ወይም ትክክል አይደሉም ብሎ ተቀብሏቸው ስለነበሩ ጉዳዮች፣ የአስተሳሰብ፣ የአመለካከት እና የእምነት ለውጥ በማድረግ የተጓዘና በመጓዝ ሂደት […]

የተሳሳተው የትግርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዳይሠራጭ ታገደ፤ በመቐለ ኑፋቄን በሰላማዊ ሰልፍ ለመቃወም ታስቧል፤ “በመላው ትግራይ የኑፋቄው ደባ እየከፋ ነው!”

ሐራ ዘተዋሕዶ August 19, 2017 በመናፍቃኑ ደባ ምክንያት፣ የማይግባባ ማኅበረሰብ እየተፈጠረ እንደኾነ ተጠቁሟል በስፖርትና በርዳታ ስም ሕፃናትን እያሰባሰቡ በኑፋቄ መበከል አንዱ ስልታቸው ነው የቅ/ፍሬምናጦስ ኮሌጅ ስመ ተማሪዎችና የአስኳላ መምህራን፣ ዋና አስፈጻሚ ናቸው ኮሌጁ፣ በስመ ተማሪና መምህር የኑፋቄ ወኪሎች ላይ ፍተሻውን ሊያጠናክር ይገባል አጋዥ፥የካህናት፣ የምእመናንና የሰንበት ት/ቤቶች አጣሪ ኮሚቴ እንዲቋቋም ተጠየቀ “ከግእዙ መጽሐፍ ቅዱስ ወደትግርኛ ተተርጉሞና […]

የአማራና የትግራይ ክልሎች፣ የ”አሸንዳ” በዓልን በዩኔስኮ ሊያስመዘግቡ ነው

  ሐራ ዘተዋሕዶ የአማራና የትግራይ ክልሎች፣ የ”አሸንዳ” በዓልን በዩኔስኮ ሊያስመዘግቡ ነው፤ “መሠረቱ ሃይማኖታዊ ነው፤”/ቤተ ክርስቲያን/ August 20, 2017 “በአከባበር ኹኔታውና ድምቀቱ ልዩነት ቢኖርም፣ በኹሉም አካባቢዎች የሚከበረው በዓል መሠረቱ ሃይማኖታዊ ነው፤ የቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤና ዕርገት ነው፤” “የአገራችንን አንድነትና ነጻነት፣ የሕዝባችንን አብሮነትና የእርስ በርስ መተሳሰብ፣ እግዚአብሔርን የመፍራትና ድንግል ማርያምን የመውደድ፣ ሃይማኖታዊና ኢትዮጵያዊ ዕሴቶችን አዳብሮ ጥሩ ሰብእና ያለው […]

Smugglers Target Ethiopian, Somali Teens for Deadly Trip to Yemen

August 20, 2017 5:00 AM Salem Solomon   UN Migration Agency staff tend to the remains of a deceased migrant on a beach in Yemen. Despite being seven months pregnant, Mesno Taha left her home in Harerge, Ethiopia to find peace and a better future. She trekked to the Somali zone of Ethiopia, crossed the […]

መንግሥት ለወደብ አገልግሎት የሚያውለው ቦታ ከሱዳን ማግኘቱ ተገለጸ

19 Aug, 2017 By ብርሃኑ ፈቃደ 50 በመቶ የወጪና የገቢ ንግድ በፖርት ሱዳን ሊስተናገድ ይችላል ተብሏል       ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በሱዳን ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ገቢና ወጪ ዕቃዎች ማስተናገጃ ለመገንባት የሱዳን መንግሥት ለኢትዮጵያ ቦታ መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካዊና በሌሎች ሁለትዮሽ ግንኙነቶች ዙሪያ ካደረጓቸው ውይይቶችና ስምምነቶች አንዱ የአገሪቱን የገቢና ወጪ […]

የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሕይወት የታደጉት አባ ሙሴ ዘርአይ ላይ ስለቀረበው ውንጀላ አዳዲስ መረጃዎች | በታምሩ ገዳ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ

August 19, 2017    የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሕይወት የታደጉት አባ ሙሴ ዘርአይ ላይ ስለቀረበው ውንጀላ አዳዲስ መረጃዎች | በታምሩ ገዳ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ