ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ፤ የንግሥተ ሳባ (ንግሥት ማክዳ) ታሪክ፤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ማንነት በመቅረጹ ረገድና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጎልበት ስላበረከታቸው አስተዋጽኦዎች ይናገራሉ።

http://audiomedia-sbs.akamaized.net/amharic_170727_722712.mp3   ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ፤ የንግሥተ ሳባ (ንግሥት ማክዳ) ታሪክ፤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ማንነት በመቅረጹ ረገድና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጎልበት ስላበረከታቸው አስተዋጽኦዎች ይናገራሉ። “ ‘እኛ ኢትዮጵያውያን ነን፤ አገራችን ኢትዮጵያ ናት፤’ የሚለው የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ማንነት የሚገልጽ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጻፈው በክብረ ነገሥት ነው።” – ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ

ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ እንደ ጫት የቃመው አባይ ፀሃዬ -ቪሮኒካ መላኩ

July 28, 2017 (ቪሮኒካ መላኩ) በሙስና ታሰሩ የተባሉት የመንግስት ባለስልጣኖች ስማቸው ባይጠቀስም ከስኳር ፕሮጄክቶች ጋር የተያያዘ እንደሆነ ታውቋል። ይሄ እስር የተፈፀመው ስኳር ፕሮጄክትን በማክሰር የተጠረጠሩ ሌቦች ከሆኑ አባይ ፀሃዬንና እነ ጄነራል ክንፈ ዳኜው የሚባሉት የሜቴክ የመከላከያ ጄኔራሎች ከሌሉበት አስቂኝ እና የታሰሩት ምስኪኖች ፈረንጆቹ Scapegoat እንደሚሉት ምስኪን ናቸው ማለት ነው። ስኳር ፕሮጄክንት እንድመራ በመለስ ዜናዊ የተሾመውና […]

ኢህአዴግ በሰብአዊ መብት ረገጣ ከሂዝቦላና ደቡብ ኮሪያ ጎን ለጎን በታየ የህግ ረቂቅ በሙሉ ድምጽ ተወሰነበት፤ ከዛስ ?

 JULY 27, 2017 “አሜሪካ አምርራለች” በሚሉና ” አሜሪካ ምን ታመጣለች” በማለት በሚከራከሩ ወገኖች መካክል የብዕር ጦርነቱ ከፍተኛ ነበር። ኢህአዴግም ቢሆን በውስጥ ጉዳዩ ማንም እጁን ሊጠመዝዘው እንደምይችል በተደጋጋሚ አስታውቋል። የኒውጀርሲው እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ ቀድሞ ከነበራቸው አቋማቸው ሳይላዘቡ ” በሽብርተኛች ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር መስራት ዜጎችን ለማሰቃየት ዋስትና አይሆንም” ሲሉ ድምጻቸውን አጉልተው አሰሙ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ይህንኑ ጉዳይ […]

A giant Scholar of Pan-African-ism– By Melaku Ayele

JULY 28, 2017 He has worked at and still continues to collaborate with institutions in the USA, England, China, Russia, Denmark, the Netherlands, Ethiopia and locally in South Africa. Professor Muchie earned his Doctorate of Philosophy degree in Science, Technology, and Innovation for Development at the University of Sussex, in the United Kingdom. As a […]

የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ትውልደ ኢትዮጵያ ላልሆኑ ሦስት ማኅበረሰቦች መታወቂያ እንዲሰጥ ወሰነ

የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ትውልደ ኢትዮጵያ ላልሆኑ ሦስት ማኅበረሰቦች መታወቂያ እንዲሰጥ ወሰነ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ትውልደ ኢትዮጵያ ላልሆኑ ሦስት ማኅበረሰቦች መታወቂያ እንዲሰጥ ወሰነ ሐምሌ 27, 2017 እስክንድር ፍሬው አቶ መለስ አለም ቤተ-እሥራኤላውያን፣ ራስ ተፈሪያን እና ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጉ ሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲሰጣቸው መወሰኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — ቤተ-እሥራኤላውያን፣ ራስ ተፈሪያን […]

የኦሮሞ አክራሪዎችና እኛ -ግርማ ካሳ

July 27, 2017 የተከበሩ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ ( የመርካቶ ልጅ፣ ኩሩ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ብሄረተኛ ) እንዲህ ብለው ጦመሩ፡ “እነዚህ ትምህርት ቤቶች (በአፋን ኦሮሞ የሚሰጡ) በጥራት ትምህርት ሊሠጡ የሚችሉት በኦሮሚያ መስተዳድር አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች በሙሉ እንዲሁም በፌዴራል መንግሰት ውስጥ የሚሰሩ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ እና የዚህ ፖሊሲ ደጋፊ ሰራተኞች ቢቻል በፈቃደኝነት ካልሆነ […]

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት በአፍሪካ አዳራሽ ፊት ለፊት እንዲቆም ጥያቄ ቀረበ

26 Jul, 2017 By መላኩ ደምሴ በስማቸው ይጠሩ የነበሩ መታሰቢያዎች ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው እንዲመለሱ ተጠየቀ በአፍሪካ ኅብረት 29ኛው የመሪዎች ጉባዔ ሐውልታቸው እንዲታነፅ የተወሰነላቸው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ሳይሆን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት የአፍሪካ አዳራሽ (የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን) ፊት ለፊት እንዲቆምላቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 125ኛ የልደት በዓል እሑድ […]

Breaking News…. The House-Foreign Affairs passed H.Res.128 – Supporting respect for human rights in Ethiopia

July 27, 2017 16:37 H.Res.128 – Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia. Shown Here:   Introduced in House (02/15/2017) Condemns: (1) the killing of peaceful protesters and excessive use of force by Ethiopian security forces; (2) the detention of journalists, students, activists and political leaders who exercise their constitutional rights […]

Ethiopia Scores Huge Health Win For Mothers and Babies

Jul 26, 2017 @ 08:00 AM 2,509   UNICEF USAVoice Children First. Maryanne Murray Buechner , UNICEF USA Ethiopia just became the 42nd country to eliminate maternal and neonatal tetanus since 2000. This achievement marks another milestone in the global campaign to end this cruel disease, which is almost always fatal in infants. Health officials […]

Ethiopia to give ID cards to Rastafarians long stateless

Jul 27, 12:08 PM EDT By ELIAS MESERET Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia will issue national identity cards for the nearly 1,000 Rastafarians who long have been seen as stateless in the East African nation, the government announced Thursday. ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia will issue national identity cards for the […]