“ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም” ሌንጮ ለታ ከህብር ሬዲዮ-ሃብታሙ አሰፋ ጋር

July 26, 2017 “..ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም። በአስቸኳይ ከኢህአዴግ ተቃራኒ የሆነ ሀይል መፍጠር አለብን። እነሱ ስልጣን ላይ ሲወጡ ሁለት ስትራቴጂ ነድፈው ነው። ከቻሉ ኢትዮጵያን መግዛት ካልቻሉ እስር በእርስ አጋጭተው አገሪቱን በትነው ወደ መጡበት መሄድ ነው። በአስቸኳይ አማራውም ሌላውም ብሄር የተወከለበት …ሁል ጊዜ ከወያኔ የሚመጣ ነገር መጠራጠር አለብን። እነሱ በሚሰጡን አጀንዳ መነታረክ የለብንም የአዲስ አበባም ጉዳይ […]

ሙስና ብርቅ ነው ወይ? – ቬሮኒካ መላኩ

July 26, 2017 15:15 “መስረቅ ስራ ነው ።ከተያዝክ ግን ወንጀል ነው ” ይሄን በአንድ ወቅት የተናገረው የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ነው። ከዛሬ ሦስት ሺህ አምስት መቶ ዓመት በፊት የሙሴ ሕግ ጉቦ መቀበልን አውግዟል። ከዚያ በኋላ በነበሩት መቶ ዘመናት በርካታ ፀረ ሙስና ሕጎች ተረቅቀዋል። ያም ሆኖ ግን የተደነገጉት ሕጎች ሙስናን በመግታት ረገድ ስኬታማ ሊሆኑ […]

ከ1.1ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር

27 Jul, 2017 ታምሩ ጽጌ ከ1.1ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር በታምሩ ጽጌ ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. መንግሥት እምነት በማጉደልና ሥልጣንን ያላግባብ በመገልገል በአገር ላይ ከ1.15 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ያላቸው ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው ነው፡፡ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን 1. ኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌ 2. ኢንጂነር ዋሲሁን […]

በአዲስ አበባ ተዘግተው የነበሩ የንግድ መደብሮች ተከፈቱ

26 Jul, 2017  By ዘመኑ ተናኘ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በርካታ መደብሮች ተዘግተዋል በአዲስ አበባ በቀን ገቢ ግምት ሳቢያ ተዘግተው የነበሩ የንግድ መደብሮች ሥራ ጀመሩ፡፡ ሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በተለይም መርካቶ ውስጥ የሚገኙ የንግድ መደብሮች ተዘግተው መዋላቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ሪፖርተር ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. በመርካቶና ሌሎች አካባቢዎች ተዟዙሮ ባደረገው ቅኝት መደብሮቹ […]

በአሜሪካ የሚገኙት ሊቀ ጳጳስ ወደ ሀገር ለመመለስ አንገራገሩ፤ ቅዱስ ሲኖዶሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጣቸው

Wednesday, 26 July 2017 12:48 በ ጋዜጣው ሪፖርተር · ለአምስት ጊዜያት፣ በስልክ እና በደብዳቤ መልእክት ሲያደርሳቸው ቆይቷል · በከፍተኛ ትምህርት ቢያመካኙም፣ ከአጠናቀቁ ሁለት ዓመታት አልፏቸዋል · ወደ ሀገሬ ልገባ ነው፤ ብለው ብንሸኛቸውም ቃላቸውን አጥፈዋል” /ምእመናን/   ለመንፈሳዊ አመራርና አገልግሎት ከተመደቡበት የሰሜን ምዕራብ አሜሪካ ሀገረ ስብከት ተነሥተው ወደ ሀገር ቤት እንዲዛወሩ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ቢወሰንም፣ ሳይመጡ ስድስት […]

34 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ባለሀብቶችና ደላሎች በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ

Wednesday, 26 July 2017 12:54 በ  ፋኑኤል ክንፉ  –    የቀድሞው የተንዳሆ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የፋይናንስ ዳሬክተር ይገኙበታል በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 34 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ባለሀብቶችና ደላሎች፤ በትላንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዴሪ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ:: የጽ/ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ 34 የሚሆኑ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ባለሀብቶችና ደላሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን […]

“ችግር ላይ ነን” የቆሼ አደጋ ተጎጂዎች

JULY 26, 2017 ከ130 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቆሼ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ከተከሰተ አምስት ወራት ቢያስቆጥርም፣ በወቅቱ ከአደጋው ተርፈው ዕገዛ ይደረግላቸዋል ተብለው የነበሩ የአደጋው ተጎጂዎች ቃል የተገባላቸው ድጋፍ በመዘግየቱና ከዚህ በፊት ሲሰጡ የነበሩ ድጋፎች በመቋረጣቸው ችግር ውስጥ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ ሪፖርተር ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው የቆሼ ተጎጂዎች፣ ያሉበትን ሁኔታ ለመገናኛ ብዙኃን ለምን ተናገራችሁ ተብለው በአካባቢው ሹማምንት ጫናዎች […]

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሠሩ ተከሳሽ መንሥኤው ባልታወቀ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ

ሐምሌ 25, 2017 መለስካቸው አምሃ ፎቶ ሶሻል ሚዲያ፡- ተከሳሽ አቶ አየለ በየነ ነጋሳ አጋሩ ዓቃቤ ሕግ በአንድ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ሥምንት ሰዎች መካከል፣ አንድ ተከሳሽ በውል ባልታወቀ ምክንያት መሞቱ ተነገረ፡፡ አዲስ አበባ —  ዓቃቤ ሕግ በአንድ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ሥምንት ሰዎች መካከል፣ አንድ ተከሳሽ በውል ባልታወቀ ምክንያት መሞቱ ተነገረ፡፡ አባሪ እሥረኞች ጓደኛቸው […]

በአሜሪካ ኢትዮጵያ ኤምባሲ – ዶክተር አዲሱ መግለጫ ሲሰጡ ተጋብዘው እንዳይገቡ የተከለከሉና መግባት የቻሉ ምን አሉ?

ባለፈው ሐሙስ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምበሲ፣ ዶ/ር አዲሱ ገብረ/እግዚአብሄር የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ከሚሽን ኰሚሽነር፣ የአገሪቱን የመብት አያያዝ ሪፖርት ያቀረቡበት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። ስብሰባውን የጠራው በኢትዮጵያ መንግሥት ተቀጥሮ ይሠራል የተባለው/SGRLLC/ የተባለው ሎቢስት/አግባቢ/ ቡድን መሆኑም ታውቋል። በስብሰባው ላይ ለመገኘት ከሄዱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዳንዶቹ ከገቡ በኋላ እንዲወጡ የተደረጉ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ ቢገቡም […]

Dozens of Ethiopian figures held on corruption charges

Government crackdown sees public officials detained; minister says more arrests could come 25.07.2017 An outside view of stores after Ethiopian craftsmen shut down their shops to protest against tax regulations in Holeta of the Oromia Regio, Ethiopia on July 18, 2017. ( Minasse Wondimu Hailu – Anadolu Agency ) By Addis Getachew ADDIS ADABA The […]