ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ እስረኞች አሉ?

Sunday, 25 June 2017 00:00  Written by  አለማየሁ አንበሴ     በፓርቲዎች ድርድር ላይ ኢህአዴግ በአገሪቱ የፖለቲካ እስረኞች አሉ ብሎ ስለማያምን፣ ተቃዋሚዎች በፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ ለመደራደር ያቀረቡትን አጀንዳ እንደማይቀበለው አስታውቋል፡፡ ተቃዋሚዎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ መጠየቅ የጀመሩት ዛሬ አይደለም፤ ለበርካታ ዓመታት ጠይቀዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖችም መንግስትን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን ከእስር እንዲፈታ በየጊዜው ይጠይቃሉ፡፡ መንግስት ሁሌም […]

የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ የቀብር ስነስርዓት በሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፀመ ።

June 25, 2017 –  ©ጋሻው መርሻ የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ አጭር የህይዎት ታሪክ አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፡፡ የአስራት አባት አቶ ወልደዬስ አልታዬ በጸሓፊ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ-ስላሴ አስተዳደር ውስጥ በጸሃፊነትና በአስተዳደር ተግባር የተሰማሩ ነበሩ፡፡ እናታቸውም በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ነበሩ፡፡ ፕሮፌሰር አሥራት የሶስት […]

More than $350 million pledged for refugees in Uganda; ‘A good start, we cannot stop,’ says UN chief

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-LQCS” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> “Solidarity Summit” in Kampala, Uganda. Secretary-General António Guterres (centre) co-chairs the Summit with President Yoweri Kaguta Museveni (right) of Uganda. Also pictured, Filippo Grandi, UN High Commissioner for Refugees. UN Photo/Mark Garten 23 June 2017 – A ‘Solidarity Summit’ for refugees hosted by Uganda has raised some $358 million in […]

The walled city of Harar in eastern Ethiopia

The colourful, maze-like alleys within the Mecca of Africa remain alive and busy during the holy month of Ramadan. Jenna Belhumeur | 25 Jun 2017 11:03 GMT Harar, Ethiopia- With 368 alleys squeezed into just one sq km, the old walled city of Harar in eastern Ethiopia is a colourful maze that begs exploration. Its thick, five-metre-high […]

ክፍል 2 – “ለእኔ ኢትዮጵያ እናቴ ማለት ናት። ኢትዮጵያን የምወደው ከወለደችኝ እናቴ በላይ ነው።” – ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ

June 25, 2017 ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር፤ ስለ ግለ ሕይወት ታሪካቸውና በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ በኢሕዲሪና በኢፌዴሪ የአገዛዝ ዘመናት ውስጥ ያበረከቷቸውን አገራዊ አስተዋጽኦዎች ነቅሰው ያወጋሉ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለድርድር የመረጧቸው አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ

June 25,2017 ኢህአዴግ አልቀበልም ያላቸውን አጀንዳዎች በመደገፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መነጋገሪያ አጀንዳዎችን አጸደቁ፤ የአጅንዳ ጉዳይ ተዘጋ June 25, 2017 የተለያየ ስያሜ የተሰጠው የድርድር አጀንዳ ቀረጻ ተቋጨ። ኢህአዴግ በዋና ጉዳዮች ላይ እንደማይደራደር አቋሙን ይፋ ሲያደርግ ተደራዳሪ የተባሉት ድርጅቶች ተቀብለውታል። በኢትዮጵያ የፖለቲካና የህሊና እስረኛ የለም የሚለውን ጨምሮ አገሪቱ ላይ ስጋት ያጣለውን አንቀጽ 39፣ የመሬት ፖሊሲ፣ የድንበር ጉዳይ፣ የሕገ መንግስት […]

መኪና አሳዳጅ ውሾች – በዳንኤል ክብረት

June 25, 2017 15:15 ዳንኤል ክብረት አንድ የአፍሪካ የሽምቅ ውጊያ መሪ ለብዙ ዓመታት በሽምቅ ውጊያ ታግሎ ነባሩን መንግሥት ካስወገደ በኋላ ለ12 ዓመታት ሀገሪቱን መራ። ሕዝቡ በሽምቅ ተዋጊነቱ ጊዜ የወደደውን ያህል በመንግሥትነቱ ጊዜ ሊወደው አልቻለም። ሲመጣ በጭብጨባና በሆታ ተቀበለው፣ ሲውል ሲያድር እያዘነበት ሄደ፣ ሲቆይ ተቀየመው፣ ሲሰነብት ተቃወመው፣ ሲከርምም ዐመፀበትና ከሥልጣኑ አባረረው። “ከሽምቅ ውጊያ በኋላ” After “Gorilla […]

አቤ ቶክቻውና ሙሉቀን ተስፋው – ሰርጸ ደስታ

By ሳተናው June 25, 2017 00:12 የአቤና የሙሉቀን ውይይት ዋነኛው ሀሳቤ እንጂ ሌሎች ጉዳዮችንም አነሳለሁ፡፡ ስለ ሰዎች ማንነት መረዳት ስንችል ለመተቸትም ለማመስገንም ብቃቱ ይኖረናል፡፡ አንድን ሰው የምንወቅሰው ወይም የማመሰግነው እኔ የማስበውን አይነት አስተሳሰብ ስላለውና ስለሌው በሚል መሆን አልነበረበትም፡፡ ይልቁንም በሀሳብ የሚስማሙበትና የማይስማሙበት ከልብ በሆነ አስተሳሰብ ይሁን እንጂው፡፡ እንዲህ ከሆነ በሀሳብ አንድ ከሆነን መልካም ከአልሆንም ግን […]

የህወሃት/ኢህአዴግን የእልቂት አዋጅና መሰናዶ ተባብረን አናክሽፍ (ሸንጎ)

June 25, 2017 በህዝብ ተቃውሞና ትግል የተወጠረው የጎሰኞች ስብስብ የሆነው የህወህት/ኢህአዴግ አፋኝ አገዛዝ ከዓመት በፊት የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞና አመጽ ለማፈንና ብሎም ለማጥፋት የጊዜያዊ አዋጅ ማወጁ የሚታወቅ ነው። አዋጁና አዋጁን ተከትሎ በህዝቡ ላይ የሚወሰደው ግድያ፣ አፈና፣ እስራት…ወዘተ በደቡብና በመካከለኛው ያገሪቱ ክፍሎች በተለይም በኦሮሚያ ክልል ለጊዜው የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ የገታው ቢመስልም በአገሪቱ ሰሜናዊ ግዛቶች በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋና […]

የአማረ አረጋዊ ከባሮ እስከ መረብ የተዘረጋችዋ “ታላቋ ትግራይ”!

June 24, 2017 (በአቻምየለህ ታምሩ) የሪፖርተሩ መስራች አማረ አረጋዊ የታላቋን ትግራይ ሪፑብሊክ ለመመስረት ጫካ የገባ ፋኖ ነው። ወያኔ አዲስ አበባ እንደገባ በኢሳያስ አፈወርቂ ትዕዛዝ የተካሄደውን የመለስ ዜናዊ፣ የፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፣ የዶ/ር መኮንን ቢሻውና የእንድርያስ እሸቴ የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት መርቷል። ከዚያ ከወያኔ ወጣሁ አለና ሪፖርተርን መሰረተ። የቁርጡ ቀን ሲመጣ ሪፖርተር ጋዜጣ ከአይጋ ፎረምና ትግራይ ኦንላይን ቀጥሎ […]