ከሳዑዲ ለመውጣት ፍላጎት ያሳዩ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር አሁንም አነስተኛ ነው

Wednesday, 21 June 2017 14:19 በ ጋዜጣው ሪፖርተር  የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሥራም ሆነ በተለያዩ ምክንያት በሳዑዲ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች በ90 ቀናት ሀገሩን ለቀው እንዲወጡ፣ ይህ ካልሆነ ተገቢውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሰጠው የማስጠንቀቂያ ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ሰባት ቀናት የቀሩት ቢሆንም አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን ለመመለስ አለመመዝገቡ ተሰማ። የሳዑዲ መንግሥት ከመጋቢት 21 ቀን 2009 […]

ጊዜውን የሚጠብቀው የስኳር ፖለቲካ – በ‘ስኳር’

Wednesday, 21 June 2017 14:32 በ ፋኑኤል ክንፉ    ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ኢትዮጵያ በዘረጋችው መጠነ ሰፊ የስኳር ልማት ዙሪያ መንግስታቸው ትምህርት ማግኘቱን ከመግለጽ ውጪ፣ አንድም ተጠያቂ አካል ማቅረብ አልቻሉም። ለሁሉም ጊዜ አለው እንደሚባለው፣ አንድ ቀን በዚህ ስኳር ልማት ዙሪያ ኃላፊነት የሚወስዱ በሕግ የሚጠየቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መኖራቸው አይቀሬ እንደሆነ የአደባባይ እውነት ነው። በዚህ ጽሁፍ […]

Land restoration in Ethiopia: ‘This place was abandoned … This is incredible to me’

A project to restore the land in Tigray, Ethiopia has created opportunities for livelihoods for young people who had been leaving in droves   Water is now abundant in Gergera after “treatment” of the catchment with gabions, planting of trees and elephant grass, and natural regeneration of vegetation Photograph: Cathy Watson/ICRAF Cathy Watson Wednesday 21 […]

በክልሎች መካከል አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ችግርና የኦሮሚያ ክልል አዲሱ ተሞክሮ

በክልሎች መካከል አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ችግርና የኦሮሚያ ክልል አዲሱ ተሞክሮ 14 Jun, 2017 By ዘመኑ ተናኘ በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት በተወሰኑ ክልሎች መካከል ያለው  አስተዳደራዊ ወሰን በቅጡ የተካለለ ባለመሆኑ፣ የተለያዩ ግጭቶች የተከሰቱ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ አንዱ ክልል ከሌላው ክልል የሚለይበት አስተዳደራዊ ወሰን በግልጽ የተካለለና የተወሰነ ስላልሆነ፣ በክልሎች መካከል ባሉ አጎራባች ነዋሪዎች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት […]

What is behind tension between Eritrea and Djibouti? – BBC

June 20, The African Union is sending a fact-finding mission to Eritrea and Djibouti as tension mounts over their disputed border at one of the world’s busiest shipping routes. The AU’s move has been backed by the UN Security Council, which on 19 June urged the two countries to resolve their differences peacefully. The tension […]

Raymond arm sets up ₹140-cr suit-making plant in Ethiopia

  Suresh P Iyengar   Facility can produce 600 suits a day for different brands Hawassa, June 20: Silver Spark Apparel Ethiopia PLC, a wholly owned subsidiary of Raymond, has started first phase of production at its greenfield garment facility in Ethiopia. Set up at Hawassa Industrial Park with an investment of over ₹140 crore, […]

በሐዋሳ ሐይቅ ላይ ትልቅ ስጋት መደቀኑን ነዋሪዎች ገለጹ

June 17, 2017 –  በሐዋሳ ሐይቅ ላይ ትልቅ ስጋት መደቀኑን ነዋሪዎች ገለጹ BBN news June 16, 2017 የሐዋሳ ሐይቅ ትልቅ ስጋት እንደተደቀነበት የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከስምንቱ ስምጥ ሸለቆ ሐይቆች አንዱ የሆነው የሐዋሳ ሐይቅ የከተማዋ ውበት ከመሆኑም በላይ፣ በርካታ የከተማ ነዋሪዎች ዓሳ በማጥመድ እና ሰዎችን በማስጎብኘት ኑሯቸውን የመሰረቱበት የዕለት ገቢ ምንጭ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ያስረዳሉ፡፡ ሆኖም አሁን ላይ […]

የሕወሓት ካህናት እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቁ -ነፃነት ዘለቀ

June 20, 2017 ከአንድ ማስፈንጠሪያ ተነስቼ አንድ የትግርኛ ዘፈን ኢካድፍ ድረገፅ ላይ ቪዲዮውን ተመለከትኩና ከልብ አዘንኩ፡፡ እነዚህ ወያኔዎች በፈጣሪም ላይ እንዳመፁ ተረዳሁ፡፡ ለነገሩ መረዳቴን አደስኩት እንጂ እንደአዲስ አልሆነብኝም፡፡ ምክንያቱም ከመነሻቸው ጀምሮ ፍጡራኑን ሲያጭዱና ሲረመርሙ አሁን ድረስ በመዝለቃቸው ከእግዚአብሔር መንገድ ማፈንገጣቸውን እኔ ብቻ ሳልሆን ማንም የሚገነዘበው ነው፡፡ ዘመናችን እንዳለ የቅሌት ዘመን ሆነ አይደል እንዴ! የመነኩሴ ዘፋኝ? […]

አዲስ አበባ የማን ናት?

June 19, 2017 በ አቻምየለህ ታምሩ ዛሬ የማቀርባቸው ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃዎች የኦነግ የጥላቻ ዶክተሮች ላለፉት አርባ አመታት ሲደርቱት የኖሩትን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ከራሳቸዉ የመከራከሪያ ሀሳብ ብቻ በመነሳት ከስር መሰረቱ የሚንዱ ናቸው። ለምን ቢባል የማቀርባቸው የታሪክ ማስረጃዎች የማያከራክሩ ብቻ ሳይሆኑ ዛሬም ድረስ ቦታው ላይ የሚገኙ ቋሚ ምስክሮች ስለሆኑ ነው። የኦነግ ፖለቲካ ላለፉት አርባ አመታት ስንሰማው የኖርነው የጥላቻና የቢላዋ […]

ISS Today: As doors close to refugees, Ethiopia’s stay open

  ISS TODAY Africa 19 Jun 2017 11:19 (South Africa)   Protecting refugees is a common human responsibility, and yet developing countries shoulder the burden. By Tsion Tadesse Abebe, ISS TODAY. More than 65.6-million people around the world were forcibly displaced by the end of 2016 – the highest level ever recorded. Of these, 84% […]