በጋቦን የምርጫ ውጤት ተሽሮ የአገሪቱ ጦር መፈንቅለ መንግሥት አካሄደ
ከ 4 ሰአት በፊት በጋቦን ያሳለፍነው ቅዳሜ የተካሄደውን ምርጫ ውጤት በመሻር ወታደራዊ አመራሮች ፕሬዝዳንት አሊ ቦንጎን ከሥልጣን አንስተው መንበሩን መቆጣጠራቸውን አሳወቁ። በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ ወታደራዊ አመራሮች ባስተላለፉት መልዕክት የጋቦንን አስተዳደር ይዘናል ብለዋል። ጋቦን 24 በተባለው ጣቢያ ከቀረቡት ወታደሮች አንደኛው “ይሄንን ሙሰኛ አስተዳደር በማስወገድ ሰላምን ለማስፈን ወስነናል” ብሏል። “አስተዳደሩ ኃላፊነት የጎደለውና ወዴት እንደሚሄድ የማይታወቅ ስለሆነ […]
ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ‹‹የጎሳ ፖለቲካ›› አገሪቱን ዋጋ እያስከፈላት ነው አሉ
August 30, 2023 – EthiopianReporter.com ከግራ ወደቀኝ አቶ ምርጫው ስንሻው የአማራ ግዮናዊ ንቅናቄ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ሲሳይ ደጉ (አንዲት ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብረሃም ጌጡ መኢአድ ተቀዳሚ ፕሬዚዳንት ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ ኢሕሃፓ ሊቀመንበር ዶ/ር ሠይፈሥላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዜና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ‹‹የጎሳ ፖለቲካ›› አገሪቱን ዋጋ እያስከፈላት ነው አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ‹‹የጎሳ ፖለቲካ›› […]
በግጭቶች እየተፈተነ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወዴት እያመራ ነው?
ከ 9 ሰአት በፊት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋት አገሪቷን ለፀጥታ እና ደኅንነት ስጋት አጋልጧታል። በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት፣ በኦሮሚያ እንዲሁም ከቅርብ ወራት ወዲህ በአማራ ክልሎች የሚካሄዱት ግጭቶች በአገሪቱ ውስጥ ካለው የኑሮ ውድነት ጋር ተደምሮ ኢትዮጵያን ከገጠሟት ችግሮች የተወሰኑት ናቸው። በተለያዩ ስፍራዎች የተከሰቱት ግጭቶች በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች እንዲሞቱ፣ ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ […]
Ark of Covenant ‘hidden in Ethiopia temple for 3,000 years and is guarded by virgins’ – Daily Star
The artefact – described as a wooden chest carved in pure gold – is believed to be the most sacred relic of the Israelites and is said to be guarded by monks sworn to protect it until they die By Kelly Williams Assistant News Editor (Live) The whereabouts of the fabled biblical ark said to […]
ለሁለት ዓመት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ ድርድር ካይሮ ላይ ተጀመረ
ከ 5 ሰአት በፊት ለሁለት ዓመት ያህል ተቋርጦ የቆየው በኢትዮጵያ፣ በሱዳን እና በግብፅ መካከል ሲደረግ የነበረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድርድር ካይሮ ላይ መጀመሩ ተገለጸ። የሦስቱ አገራት ተወካዮች ኢትዮጵያ ወደማጠናቀቁ በተቃረበችው በአወዛጋቢው ግድብ ላይ የሚያደርጉትን ድርድር ከረጅም ጊዜ በኋላ እሁድ ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም. መጀመራቸውን የኢትዮጵያ እና የግብፅ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ይህ ድርድር የተጀመረው ባለፈው ሐምሌ ወር መጀመሪያ […]
ሕዝብ ማስለቀስና አገር ማተራመስ ይብቃ!
August 27, 2023 – EthiopianReporter.com የሪፖርተር የዛሬ ርዕስ አንቀፅ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ የሚስተዋሉ አጓጉል ድርጊቶች በጊዜ እንዲቀጩ ካልተደረገ፣ በናፍቆት የሚጠበቀው ሰላም ዕውን ሊሆን እንደማይችል መገንዘብ ይገባል፡፡ ፖለቲካው በአማተሮች የሚመራ ይመስል በብሽሽቅ የታጀበ ‹‹የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው›› የሚል ዲስኩርም ሆነ፣ ጊዜያዊና አላፊ ፍላጎቶች ላይ የተመረኮዘ መገለባበጥ የሚያስከትለው ፍጅት እንጂ ሰላም አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን ከዓመታት በፊት ሩዋንዳ ያለፈችበትን አሰቃቂ […]
መንግሥት ከአማራና ከኦሮሚያ ክልሎች ታጣቂዎች ጋር ድርድር እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ
August 27, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና መንግሥት ከአማራና ከኦሮሚያ ክልሎች ታጣቂዎች ጋር ድርድር እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ መንግሥት ከአማራና ከኦሮሚያ ክልሎች ታጣቂዎች ጋር ድርድር እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: August 27, 2023 መንግሥት በአማራ ክልል የሚካሄደውን ግጭት አስቁሞ ድርድር እንዲጀመርና ከኦነግ ሸኔ ታጣቂ ጋር ጀምሮ ያቋረጠውን ድርድር እንዲቀጥል ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአፋር ነፃነት ፓርቲ፣ ኦፌኮ፣ ኦነግ፣ […]
አዳዲሶቹ ክልሎች የችግሮች መፍትሄ ወይስ የተጨማሪ ጥያቄዎች መነሻ?
ከ 5 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ እና ፌደራሊዝም ከተዋወቁ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል። በአገሪቱ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 47 መሠረት የፌደራላዊ መንግሥቱ አባላት ዘጠኝ ክልሎች መሆናቸውን ያትታል። ሕገ መንግሥቱ በዚህ ሳያበቃ በእነዚህ “ክልሎች ውስጥ የተካተቱ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በማንኛውም ጊዜ የራሳቸውን ክልል የማቋቋም መብት አላቸው” ይላል። በሕገ መንግሥቱ ከተጠቀሱት ዘጠኝ ክልሎች የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና […]
የደንጣ ሕዝብ የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ አሁንም በአፈና ስር መሆኑ ተሰምቷል።
August 25, 2023 (”ዳንጣ”)-ዱባሞ እና ክንችችላ፡ የተለመደ ሴማዊ-ኩሺቲክ ማንነት? አመጣጥ፣ ቋንቋ እና ሃይማኖት በታሪክ እና በተለምዶ ዱባሞ በመባል የሚታወቁት ዳንታ በኢትዮጵያ ውስጥ በአንጻራዊ ሁኔታ ሲታይ አነስተኛ ብሔረሰቦች ሲሆኑ ከ100,000 (1-4) በላይ ይገመታል 1. ተምሳሌታዊው የሰፈራ ማእከል የዳንታ ደጋማ አካባቢ ነው፣ከዚያም በኋላ (4) ተሰይመዋል። ዳንታ (ዱባሞ ከዚህ በኋላ በተለዋዋጭነት ጥቅም ላይ ይውላል) በመጀመሪያ የኩሺቲክ ቤተሰብ የሆነውን […]
BRICS Invites Six New Countries to Join the Bloc – Foreign Policy
19:29 Thu, 24 Aug WORLD BRIEF Expansion of the economic alliance furthers its efforts to counter Western dominance. An illustration of Alexandra Sharp, World Brief newsletter writerAlexandra Sharp By Alexandra Sharp, the World Brief writer at Foreign Policy. BRICS leaders pose for a group photo at the summit in Johannesburg.From left, Brazilian President Luiz Inácio Lula da […]