የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን “ሀገራዊ የምክክር ጥሪ” አቀረበ!
August 8, 2023 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመላው ሀገሪቱ የሚታዩ ግጭቶች “ያላንዳች ቅደመ ሁኔታ ቆመው” “በአስቸኳይ” በምክክር እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ባለድርሻ አካላትን “በማቀራረብ፣ የልዩነት አጀንዳዎችን ሰብስቦ ለማወያየት እና ለማመካከር አመቺ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ዝግጁ መሆኑን” አስታውቋል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የሚመለከታቸው አካላት ልዩነቶቻቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው በምክክር እንዲፈቱ የጠየቀው፤ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 2፤ […]
ጉዳዩ፦ አስቸኳይ አገር አድን ውይይት እንዲደረግ በድጋሚ ስለመጠየቅ – መኢአድ፣ ኢህአፓ፣ እናት ፓርቲ፣ የዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ እና አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ
ግልጽ ደብዳቤ!*****ለክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድለተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔለክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትአዲስ አበባ ጉዳዩ፦ አስቸኳይ አገር አድን ውይይት እንዲደረግ በድጋሚ ስለመጠየቅ፣ እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢህአፓ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ እና አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሐምሌ ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ባወጣነው የጋራ […]
ለአማራ ክልል በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ድምፅ ይሰጥበታል
August 6, 2023 – EthiopianReporter.com የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ባወጀበት ወቅት ዜና ለአማራ ክልል በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ… ዮሐንስ አንበርብር ቀን: August 6, 2023 ዓርብ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ለአማራ ክልል በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ የሕዝብ […]
የምዕራብ ወለጋ ዞን የሰላም ሁኔታ እንዲስተካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ግፊት እንዲያደርጉ ተጠየቀ
August 6, 2023 – EthiopianReporter.com የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ያደረገው ውይይት ዜና የምዕራብ ወለጋ ዞን የሰላም ሁኔታ እንዲስተካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ግፊት እንዲያደርጉ ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: August 6, 2023 በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ወለጋ ዞን የሰላም ሁኔታ ‹‹ለሥራዬ አመቺ አልሆነልኝም›› ያለው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግሥትና በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ኃይሎች ችግሩን እንዲፈታ ግፊት እንዲያደርጉ ጥያቄ […]
በአማራ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን አካቷል?
5 ነሐሴ 2023 በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመከላከያ እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ሲደረጉ የነበሩ ግጭቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደንግጓል። አርብ ሐምሌ 28/ 2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ እንዲሁም ሕግ እና ሥርዓት ለማስከበር ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ በትጥቅ የተደገፈ ሕገወጥ እንቅስቃሴ በመደበኛ የሕግ ማስከበር ሥርዓት […]
የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ “ስምሪት የሚሰጡ” ያላቸውን እና ሌሎችንም ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን መንግስት አስታወቀ
August 5, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በአማራ ክልል ከተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስ ጋር “ግንኙነት ያላቸው፣ ጉዳዮችን የሚያባብሱ፣ ስምሪት የሚሰጡ” ያላቸውን ግለሰቦችን ከትላንት ምሽት አንስቶ በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ከትላንትና ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚወሰዱ እርምጃዎች ጋር በተያያዘ የሚነሱ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሁኔታዎችን የሚከታተል አካል እንደሚደራጅም […]
ነባሩ የደቡብ ክልል፤ በህዝበ ውሳኔ ለተመሰረተው አዲሱ የ“ደቡብ ኢትዮጵያ” ክልል ስልጣን አስረከበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
August 5, 2023 በሃሚድ አወል አስራ ሁለተኛ ክልል በመሆን ፌዴሬሽኑን የተቀላቀለው አዲሱ የ“ደቡብ ኢትዮጵያ” ክልል፤ ከነባሩ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ስልጣን ተረከበ። ነባሩ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለአዲሱ ክልል ስልጣኑን ያስረከበው፤ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 29፤ 2015 ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ ነው። አዲሱን ክልል በህዝበ ውሳኔ የመሰረቱት ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ምክር ቤቶች […]
በአማራ ክልል በመንግስት እና በታጣቂ ሃይሎች መካከል ያለው ውጥረት በሰላማዊ መንገድ እንድፈታ ከኢሰመጉ የተደረገ ጥሪ!
August 5, 2023 በአማራ ክልል በመንግስት እና በታጣቂ ሃይሎች መካከል ያለው ውጥረት በሰላማዊ መንገድ እንድፈታ ከኢሰመጉ የተደረገ ጥሪ! የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ሀምሌ 29 /2015 ዓ.ም ሙሉውን የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ ማግኝት https://t.me/ehrco/1823
በአማራ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን አካቷል?
BBC Amharic 5 ነሐሴ 2023, 10:10 EAT በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመከላከያ እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ሲደረጉ የነበሩ ግጭቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደንግጓል። አርብ ሐምሌ 28/ 2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ እንዲሁም ሕግ እና ሥርዓት ለማስከበር ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ በትጥቅ የተደገፈ ሕገወጥ እንቅስቃሴ […]
Peace and war in Abiy’s Ethiopia – Reuters
August 4, 20239:08 AM EDT Aug 4 (Reuters) – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s government on Friday declared a state of emergency in response to days of clashes in the Amhara region between the military and local Fano militiamen. It is the latest unrest to hit Ethiopia since Abiy took power in 2018 pledging to open up […]