ገዢው ፓርቲ በፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ላይ የሚኖረውን ተሳትፎ “መልሶ እንደሚያጤነው” አስታወቀ
July 28, 2023 በሃሚድ አወል ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል በሚደረገው ውይይት ላይ የሚያደርገውን ተሳትፎ “እንደገና መልሶ እንደሚያጤነው” የፓርቲው የፖለቲካና የርዕዮተ ዓለም ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዛዲግ አብርሃ ተናገሩ። አቶ ዛዲግ ይህን ያሉት፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ እና ምርጫ ነክ ጉዳዮች ላይ ባደረጓቸው ተከታታይ ውይይቶች ወቅት ብልጽግና ፓርቲን የተመለከቱ ጠንከር ያሉ ትችቶች መቅረባቸውን ተከትሎ ነው። የፖለቲካ […]
በአሜሪካ የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ዕግድ ይነሳ ወይስ ፀንቶ ይቆይ የሚለውን መገምገም ጀመረ
July 28, 2023 – EthiopianReporter.com በዮሐንስ አንበርብር July 26, 2023 የአሜሪካ የንግድ ተወካይ (USTR) ጽሕፈት ቤት የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያ ለ2024 (እ.ኤ.አ.) የአጎዋ ተጠቃሚነት ብቁ መሆኗን ለመለየት ግምገማ ማካሄድ ጀመረ። ንዑስ ኮሚቴው ሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም. የመጀመሪያውን የባለድርሻ አካላት ውይይት (Public Hearing ) ማካሄዱ የታወቀ ሲሆን፣ በዚህም ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የሌሎች ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገሮችን […]
የኒጀር መፈንቅለ መንግሥት መሪ፤ የፕሬዝደንቱ ክብር ዘብ መሪ የሆኑት ጀኔራል ሆነው ተገኙ
ከ 1 ሰአት በፊት የፕሬዝደንቱ ክቡር ዘብ መሪ የሆኑት ጀኔራል አብዱራህማኔ ቺያኒ አሊያም በቅፅል ስማቸው ኦማር ቺያኒ በኒጀር የተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት መሪ መሆናቸው ታውቋል። ኒጀር ከፈረንጆቹ 1960 በኋላ በዲሞክራሲያዊ መንገድ ባደረገችው ምርጫ ወደ ሥልጣን የመጡት ፕሬዝደንት ሞሐመድ ባዙም ከመንበራቸው ተወግደዋል። ረቡዕ ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም. የተካሄደው መፈንቅለ-መንግሥት ኒጀርን ወደ ውጥንቅጥ የከተታት ሲሆን፣ ጎረቤቶቿ ማሊ እና ቡርኪና […]
Ethiopian royal Yeshi Kassa says King Charles would ‘be on the right side of history’ if he returns the remains of her… – INSIDER 12:00
Ethiopian royal Yeshi Kassa says King Charles would ‘be on the right side of history’ if he returns the remains of her ancestor buried at Windsor Castle Mikhaila Friel Jul 27, 2023, 11:51 AM EDT Ethiopian royal Yeshi Kassa said she was upset by Buckingham Palace’s refusal to release the remains of her ancestor who was buried […]
More than 50,000 Tigray fighters ‘demobilised’ under peace agreement – TRT World 08:17
AFRICA More than 50,000 Tigray fighters ‘demobilised’ under peace agreement Over 50,000 of Tigray fighters have undergone demobilization as part of a peace agreement reached with the federal government, effectively concluding a violent two-year conflict. The northern Ethiopian region of Tigray says that more than 50,000 of its fighters have been demobilised under a peace […]
ከ50 ሺህ የሚበልጡ የትግራይ ኃይል አባላት ተሰናበቱ
ከ 3 ሰአት በፊት በፕሪቶሪያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት መሠረት ከ50 ሺህ የሚበልጡ የትግራይ ኃይል አባላት ከሠራዊቱ መሰናበታቸውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በዚህም የሠራዊቱ አባላት በክብር ወደ የቤታቸው ሽኝት እንደተደረገላቸው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት እና የሰላም እና ፀጥታ ሴክሬታሪያት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ረቡዕ ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም. መናገራቸውን የትግራይ ቴሌቪዥን ዘግቧል። የሠራዊቱ አባላትን […]
የኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት አወጁ
ከ 5 ሰአት በፊት በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ሕገ-መንግሥቱን መበተናቸውን፤ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ለጊዜው ሥራ ማቆማቸውን እና የሃገሪቱ ድንበሮች መዘጋታቸውን ይፋ አድርገዋል። ከረቡዕ ጀምሮ የኒጀር ፕሬዝደንት ሞሐመድ ባዙም በወታደሮች ቁጥጥር ሥር እንዳሉ ተዘግቧል። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶተኒ ብሊንከን፤ ዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዝደንቱ “ድጋፍ እንደምታደርግ” ቃል እንደገቡም ተደምጧል። የተባበሩት መንግሥታት […]
Time is on Fano’s Side! – GIRMA BERHANU / Professor
23/07/2023 Time is on Fano’s Side ! The Amhara Fano Resistance and Counter-Offensive emerged out of the primordial instinct for survival ! The genocidal Abiy kleptocracy committed horrific acts of genocide and ethnic cleansing against the AMHARAs, who exhibited extraordinary patience and forbearance in the face of various levels of atrocity against them over 45 […]
የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የርዕሰ መስተዳድሩ የጸጥታ አማካሪ ከስልጣናቸው ተነሱ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 26, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የጸጥታ ጉዳዮች አማካሪያቸውን እና የክልሉን ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊን ከስልጣናቸው አነሱ። ዶ/ር ይልቃል የጸጥታ ጉዳዮች አማካሪያቸውን ከኃላፊነት ያነሱት የተሰጣቸውን “ተግባር እና ኃላፊነት በአግባቡ አልተወጡም” በሚል ነው። ዶ/ር ይልቃል ሁለቱን ኃላፊዎች ከስልጣናቸው ያነሱት ከትላንት በስቲያ ሰኞ ሐምሌ 17፤ 2015 በጻፉት ደብዳቤ ነው። […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ፕሬዝዳንት ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ፕሬዝዳንት ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: July 26, 2023 ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)ና የራሺያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂን ጠቅም ላይ ለማዋል የትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ አስታወቁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን: በሁለተኛው የአፍሪካ ራሺያ የጋር ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ […]