China vows to aid Ethiopian recovery and boost ties with Kenya, Nigeria  – South China Morning Post 05:29

China / Diplomacy China-Africa relations: Wang Yi pledges Beijing will help Ethiopia recover and boost ties with Kenya and Nigeria China’s top diplomat makes a surprise stop in Addis Ababa and says Beijing is ‘willing to play a positive role in easing Ethiopia’s debt pressure’Wang is attending the Brics high representatives’ meeting on security affairs in South […]

When Africa Is Actually a Country  – The Elephant 05:04

POLITICS When Africa Is Actually a Country . It is more helpful, more liberating, for Africans to see themselves from the vantage point of the pugilist on the other side—as a country. Published July 24, 2023 By Yusuf Serunkuma In 2009, South African scholar and activist, Prof. Sean Jacobs of the New School in New […]

የኢትዮ ኤርትራ ጉርብትና ከየት ወዴት

July 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሁለቱ አገሮች መካከል ሰላም እንዲፈጠር ላበረከቱት አስተዋጽኦ በሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ዕውቅና ሲሰጣቸው የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ተገኝተው ነበር የኢትዮ ኤርትራ ጉርብትና ከየት ወዴት ፖለቲካ በዮናስ አማረ July 23, 2023 የዛሬ አምስት ዓመት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የኤርትራ መዲና አስመራ መርገጣቸው […]

ኢሰመኮ በጋምቤላ ያለው የፀጥታ ችግር የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ ነው አለ

ከ 2 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ ነው አለ። ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዙ ግጭቶች ሲከሰቱ መቆየታቸውን እና በዚህ ሳቢያ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየደረሱ መሆኑን ገልጿል። በቅርቡ ደግሞ ከግንቦት 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ኢታንግ ተብሎ በሚጠራው ልዩ ወረዳ በተወሰኑ ነዋሪዎች መካከል የተነሳ አለመግባባት […]

በስምንት ክልሎች የሚከናወነው የተሃድሶ ሥራ መንግሥትን የተዋጉ ከ371 ሺሕ በላይ ሰዎችን ብቻ ይመለከታል ተባለ

July 24, 2023 – EthiopianReporter.com  የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነር አቶ ተሾመ ቶጋ (አምባሳደር) ዜና በስምንት ክልሎች የሚከናወነው የተሃድሶ ሥራ መንግሥትን የተዋጉ ከ371 ሺሕ በላይ ሰዎችን ብቻ… በስምንት ክልሎች የሚከናወነው የተሃድሶ ሥራ መንግሥትን የተዋጉ ከ371 ሺሕ በላይ ሰዎችን ብቻ ይመለከታል ተባለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: July 23, 2023 በስምንት ክልሎች በሚካሄደው የመልሶ ማቋቋም ወይም የተሃድሶ ሥራ፣ መንግሥትን የተዋጉ 371,971 የቀድሞ […]

ከኢዜማ የለቀቁ አባላት ከሌሎች ጋር የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ውይይት መጀመራቸውን አስታወቁ

July 24, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ከኢዜማ የለቀቁ አባላት ከሌሎች ጋር የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ውይይት መጀመራቸውን አስታወቁ ከኢዜማ የለቀቁ አባላት ከሌሎች ጋር የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ውይይት መጀመራቸውን አስታወቁ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: July 23, 2023 በቅርቡ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከአባልነትና ከአመራርነት የለቀቁ ግለሰቦች የዩኒቨርሲቲ መምህራንን፣ የዳያስፖራ አባላትንና ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦችን በማካተት በቅርቡ አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ወይም […]

ለወልቃይት ጉዳይ መፍትሔ የሚጠብቀው ከፌዴሬሽን ምክር ቤት መሆኑን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ ገለጹ

July 24, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ለወልቃይት ጉዳይ መፍትሔ የሚጠብቀው ከፌዴሬሽን ምክር ቤት መሆኑን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ ገለጹ ለወልቃይት ጉዳይ መፍትሔ የሚጠብቀው ከፌዴሬሽን ምክር ቤት መሆኑን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ ገለጹ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: July 23, 2023 የአማራና የትግራይ ክልሎች የሚዋሰኑባቸውንን የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አካባቢዎች ይገባኛል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ላቀረቡት ጥያቄ የሚሰጠውን ውሳኔ እየተጠበቁ መሆናቸውን፣ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት […]

ዕንባ ጠባቂ ተቋም ውሳኔውን ባልተገበሩ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ላይ ክስ መሥርቻለሁ አለ

July 24, 2023 – EthiopianReporter.com  የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር) ዜና ዕንባ ጠባቂ ተቋም ውሳኔውን ባልተገበሩ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ላይ ክስ መሥርቻለሁ አለ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ውሳኔውን ባልተገበሩ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ላይ ክስ መሥርቻለሁ አለ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: July 23, 2023 ውሳኔውን ባልተገበሩ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ላይ ክስ መመሥረቱን፣ የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ […]

የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከልና ለተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ለማድረግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

July 24, 2023 – EthiopianReporter.com ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ዜና የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከልና ለተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ለማድረግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከልና ለተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ለማድረግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ ሔለን ተስፋዬ ቀን: July 23, 2023 የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከልና ለተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ለማድረግ ያለመ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡ ረቂቁ […]

ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ስላሴ ‘ጃ’ በዓለም አቀፉ ምናብ

ከ 8 ሰአት በፊት የዛሬ ስልሳ ዓመት ገደማ በአዲስ አበባ- ነጻነታቸውን ያገኙ አፍሪካውያን ሊመክሩ ነው ተባለ። የግብጹን መሪ ገማል አብደል ናስርን ለመቀበል ከጅማ፣ ከሐረርና፣ ከአሩሲ በርካቶች ተመሙ። ድህነትን የተጠየፈችው አዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ለመመስረት የሚመጡ እንግዶቿን ለመቀበል የኔቢጤዎችን፣ የቀን ሰራተኞችን እንዲሁም የጎዳና ተዳዳሪዎችን አጎረች። ሚሊዮኖች አፍሪካውያን ዜጎችን በጭቆና ቀንበር ካንበረከከው፣ ሰብዓዊነትን ከማማ ላይ ካወረደው […]