ያልተዘመረለት – አርበኛው ደራሲ ተመስገን ገብሬ፤ከመስፍን ማሞ ተሰማ ፌስ ቡክ የተወሰደ

Mesfin Mamo Tessema * ያልተዘመረለት – አርበኛው ደራሲ ተመስገን ገብሬ፤ የፕየሞንቴው መስፍን የጣሊያን መንግሥት አልጋ ወራሽ ባለቤት በመውለዷ በአዲስ አበባ ገነተ ልዑል ግቢ ውስጥ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ድግስ ተደግሷል። ሕዝቡም በቦታወ ተሰብስቧል። ግራዚያኒ ሰገነቱ ላይ ንግግር እያደረገ በነበረበት ወቅት ሞገስ አስገዶም እና አብርሀ ደቦጭ አከታትለው የእጅ ቦምብ ወረወሩ። ከግራዚያኒ በተጨማሪ ሌሎች ሹማምንት ሁሉ […]

ከጉጂ ወደ ነጌሌ ቦረና በሚወስደው መንገድ ላይ በተነሳው አመጽ መንገድ መዘጋቱ ተገለጸ

July 22, 2023   (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ከጉጂ ዞን ወደ ነጌሌ ቦረና በሚወስደው መንገድ  ከአዲሱ የምስራቅ ቦረና ዞን አደረጃጀት ጋር ተያይዞ በቀጠለው አመጽ ምክንያት መንገድ መዘጋቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ፡፡ በዚህም ምክንያት ተሸከርካሪዎች በዚያ መንገድ እንደማያልፉ እና ወደ ነጌሌ ቦረና ከተማ ለመግባት በባሌ ወይም በሞያሌ በኩል ያለውን መንገድ መጠቀም ግድ እንደሆነባቸው አስረድተዋል፡፡ መንገዱ ከተዘጋ በኋላ […]

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር “ክልሉን እንታደግ” ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

July 22, 2023  የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር “ክልሉን እንታደግ” ሲሉ ጥሪ አቀረቡ (አዲስ ማለዳ) ባልተለመደ ሁኔታ በላለፉት ሦስት ቀናት በዝግ የተካሄደው የአማራ ክልል ምክር ቤት፤ በክልሉ ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ከአባላቱ ጠንካራ ጥያቄዎችን ማስተናገዱ ተሰምቷል፡፡ በምክር ቤቱ ሰብሰባ ላይ ጥያቄ ያነሱት የሕዝብ ተወካዮች፤ “የአማራን ሕዝብ አንገት ለማስደፋት ቀን ከሌሊት የሚሰሩ አካላት አሉ” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ […]

ጃፓን ላይ የወረደው አቶሚክ ቦምብ ፈጣሪ፤ ሮበርት ኦፕንሃይመር ማን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ሐምሌ 16 ንጋት 1945 (እአአ) ሮበርት ኦፕንሃይመር ከአንድ ክፍል ሆኖ ዓለምን ሊቀይር የሚችል ክስተት ይጠባበቃል። 10 ኪሎ ሜትር ራቅ ብሎ ‘ትሪኒቲ’ የተሰኘ ስም የተሰጠው የመጀመሪያው የአቶሚክ ቦምብ ሙከራ ሊካሄድ ዝግጅቱ ተጠናቋል። ሙከራው በአሜሪካዋ ግዛት ኒው ሜክሲው ውስጥ ዮርናዳ ዴል ሙዌርቶ በረሃ ነው የሚከወነው። ኦፕንሃይመር ተጨንቋል። ለወትሮውም ቀጫጫ ነበር፤ ያን ሰሞን ግን […]

A 13th-century church that was carved from volcanic rock stands inside a deep pit in the earth — take a closer look  – INSIDER 10:38

Melissa Wells  Jul 20, 2023, 10:26 AM EDT Insider recommends waking up with  Morning Brew, a daily newsletter.Email address By clicking “Sign Up,” you also agree to marketing emails from both Insider and Morning Brew; and you accept Insider’s Terms and Privacy Policy. Click here for Morning Brew’s privacy policy. Hewn from red volcanic rock and standing in a deep pit, […]

መሪዎቹ በተስማሙበት የህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የጋራ አቋም መያዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ገለጹ

July 20, 2023 – EthiopianReporter.com የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዜና መሪዎቹ በተስማሙበት የህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የጋራ አቋም መያዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ… ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: July 19, 2023 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድርን በማፋጠን በአራት ወራት ለማጠናቀቅ በመሪዎች የተደረሰው ስምምነት ላይ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን ተገናኝቶ የጋራ አቋም ሊይዝ እንደሚገባ፣ የተደራዳሪ ቡድኑ አባል ጌዲዮን አስፋው (ኢንጂነር) ገለጹ፡፡ ባለፈው […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ዕጩዎች ሲቀርቡ ምክክር እንዲደረግ ጥያቄ አቀረበ

July 20, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ዕጩዎች ሲቀርቡ ምክክር እንዲደረግ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: July 19, 2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ በጤና እክል ምክንያት ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ መወሰናቸውን ካስታወቁ በኋላ፣ ለሰብሳቢነት በዕጩነት የሚቀርቡ ግለሰቦችን ሊመከርበት እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመንግሥት ጥያቄ አቀረበ፡፡ ቦርዱን ከአራት ዓመት በላይ ሲመሩ […]

Rastafarians gathering for the 131st birthday of Emperor Haile Selassie are still grappling with his reported death in…  – The Conversation (US) 08:33

Rastafarians gathering for the 131st birthday of Emperor Haile Selassie are still grappling with his reported death in 1975 Published: July 19, 2023 8.25am EDT  Author Disclosure statement Charles A. Price received funding from National Science Foundation, Ford Foundation, W.K.Kellogg Foundation, National Community Development Institute, Wenner-Gren Foundation for Anthropological Research. He is affiliated with Highlander Research […]

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የ2015 የበጀት ድጎማ ተሟልቶ እንዳልተለቀቀለት አስታወቀ

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com  መቀሌ ከተማ የሚገኘው የሰማዕታት መታሰቢያ ሐውልት የሚገኝበት አካባቢ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የ2015 የበጀት ድጎማ ተሟልቶ እንዳልተለቀቀለት አስታወቀ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የ2015 የበጀት ድጎማ ተሟልቶ እንዳልተለቀቀለት አስታወቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: July 16, 2023 በዳንኤል ንጉሤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር  የ2015  በጀት ከፌዴራል መንግሥት ከተመደበለት 13.5 ቢሊዮን ብር የበጀት ድጎማ ውስጥ፣ […]

ዶ/ር ደብረጽዮን ሥልጣን ለማስረከብ ለምን አመነቱ? ጠቅላይ ሚኒስትሩስ ምን አሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት አምስት አስርት ዓመታት ለሚሆን ጊዜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ጉልህ ሚና የነበረው ህወሓት ለሁለት ዓመታት ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ ቆይቷል። ጦርነቱ በአጠቃላይ በአገሪቱ ላይ በተለይ ደግሞ በትግራይ ክልል ላይ ከባድ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመትን አስከትሏል። በጦርነቱ ወቅት በትግራይ በኩል ዋነኛ ተዋናይ የነበረው ህወሓት በሽብር ቡድንነት ተፈርጆ ሕገወጥ ሆኖ ቢቆይም፣ ከፌደራል […]