የትግራይ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በመቀለ በተካሄዱ ሥነ ሥርዓቶች ላይ አለመገኘታቸው ተነገረ
10 ሀምሌ 2023, 18:11 EAT በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያትክ የተመራው ቡድን መቀለ ውስጥ ባካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ የትግራይ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች ሳይገኙ መቅረታቸው ተነገረ። ለሁለት ዓመት በተካሄደው ጦርነት ምክንያት በቤተክርስቲያኑ አባቶች መካከል ሻክሮ የቆየውን ግንኙነት ለማሻሻል በፓትሪያርኩ የሚመሩ አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ሰኞ ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም. ወደ መቀለ ማቅናታቸው ይታወቃል። አባቶቹ ረፋድ ላይ መቀለ […]
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ በባለሙያዎች ዕይታ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓመቱ ማጠቃለያ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሲሰጡ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ July 9, 2023 በየዓመቱ ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ የሚካሄደውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌዴራል መንግሥትን ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም አስመልክተው ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡበት መድረክ፣ ሐሙስ ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በነበረ […]
በቋራና በመተማ ወረዳዎች ታጣቂዎች ታጋቾችን መግደላቸው ተነገረ
July 9, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ፖለቲካ በቋራና በመተማ ወረዳዎች ታጣቂዎች ታጋቾችን መግደላቸው ተነገረ በኢዮብ ትኩዬ July 9, 2023 የሸዋ ሮቢት ፖሊስ ባልደረባም ተገድለዋል በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራና በመተማ ወረዳዎች፣ ታጣቂዎች ላገቷቸው ሰዎች ክፍያ ካልተጸመላቸው እንደሚገድሏቸው ቤተሰቦች ተናገሩ፡፡ የታጋች ቤተሰቦች ለሪፖርተር እንዳረጋገጡት ታጣቂዎች በርካታ ሰዎችን አግተዋል፡፡ ለእያንዳንዳቸው ታጋቾች ከ300 ሺሕ ብር እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር […]
በአማራና በትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ላለባቸው አካባቢዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት አማራጭ መፍትሔ ተቃውሞ ገጠመው
July 9, 2023 – EthiopianReporter.com ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሐሙስ ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች መካከል በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው አካባቢዎች ጉዳይ አንዱ ነበር ዜናበአማራና በትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ላለባቸው አካባቢዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት አማራጭ መፍትሔ… በአማራና በትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ላለባቸው አካባቢዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት […]
Amharic hegemony is damaging social cohesion in Ethiopia – LSE 05:01
Ethiopia is currently experiencing ethnic tensions that are threatening its ability to function as a nation state. One of the country’s intractable issues is its language. Ethiopian rulers have tried to build a nation by privileging Amharic while suppressing the country’s other languages. It’s a policy that has backfired, writes Yohannes Woldemariam. In the history […]
ኢትዮጵያ አባል ለመሆን ስለጠየቀችው ‘ብሪክስ’ የምናውቃቸው አራት ነጥቦች
ከ 5 ሰአት በፊት እአአ በ2009 የፖለቲካ ስብሰባ በማድረግ ነው የተጀመረው። ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ያቀፈው ብሪክስ። ብሪክስ የሚለው መጠሪያ የእነዚህን አገራት ስም የመጀመሪያ ፊደል በመጠቀም የተፈጠረ ነው። የጎልድማን ሳክስ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ጂም ኦ’ኔል ናቸው ቃሉን ያስተዋወቁት። መጀመሪያ ላይ አፍሪካዊቷ ደቡብ አፍሪካ የስብስቡ አባል አገር አልነበረችም። በወቅቱ ስያሜው አንዳንዴ ‘ብሪክ’ አንዳንዴም […]
በኢትዮጵያ አንድ ተጨማሪ ክልል ተመሠረተ
ጁላይ 06, 2023 ኤኤፍፒ AFP የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ም/ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ተብሎ የተሰየመ ለአገሪቱ 12ኛ የሆነ አዲስ ክልል መመሥረቱን ይፋ አድርጓል። በብሔረሰቦች ብዝሃነት የሚታወቀውና ‘የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል’ ተብሎ ይጠራ በነበረው ክልል ውስጥ የነበሩ ዞኖች እና ሌሎችም አስተዳደሮች ባለፈው የካቲት ባደረጉት ሕዝበ ውሳኔ እና በቅርቡ የተካሄደው የወላይታ ዞን ዳግም […]
‹ ኢትዮጵያ የደም ምድር ሆናለች – ፓርላማው ይበተን – አዲስ ምርጫ ይደረግ › – ደሳለኝ ጫኔ
July 6, 2023 – Konjit Sitotaw የህዘብ እንደራሴዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በማከሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የተገኙ ሲሆን ከአባላቱ በኩል በርከት ያሉ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል፡፡ ከእረሱም መካከል የተቃዋሚው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አባሉ ደሳለኝ ጫኔ የጠየቋቸው ጥያቀዌች ይገኙበታል፡፡ ሰፊ ጊዜ ወስደው የዐብይን መንግስት የተቹት ደሳለኝ ‹ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንግስት የወደቀ › ሲሉ በይነውታል፡፡ ደሳለኝ […]
“የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል” በሚል 12ኛ ክልል ተመሠረተ
5 ሀምሌ 2023, 13:38 EAT በኢትዮጵያ 12ኛው አዲስ ክልል “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” በሚል ስያሜ ተመስርቶ የፌዴሬሽኑ አባል በመሆን ተቀላቀለ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 28/2015 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አዲሱ ክልል “የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል” ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህ ክልል ውስጥ የሚካተቱት ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ተካተው የነበሩ ስድስት […]
ምርጫ ቦርድ፤ የወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔን በድጋሚ ለመሰረዝ የሚያስገድዱ ችግሮች አጋጥመውት እንደነበር የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ተናገሩ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 5, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በድጋሚ በተደረገው የወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ ላይ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሂደቱን በድጋሚ “እንዲሰረዝ” የሚያስገድዱ ተግባራት በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ሲፈጸሙ እንደነበር የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ተናገሩ። የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በህዝበ ውሳኔው ዕለት፤ ምርጫ ቦርድ “ሌላ ውሳኔ እንደሰጠ” አድርገው መልዕክት ሲያስተላልፉ እንደነበርም አቶ ውብሸት ገልጸዋል። የምርጫ ቦርድ […]