በአማራ ክልል ተገደሉ በተባሉት የፖሊስ አዛዥና ምክትላቸው ጉዳይ ፖሊስ ምርመራ መጀመሩ ተገለጸ
July 5, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ፖለቲካ በኢዮብ ትኩዬ July 5, 2023 በአማራ ክልል ተገደሉ በተባሉት የምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ፖሊስ አዛዥና ምክትላቸውን በተመለከተ ፖሊስ ምርመራ መጀመሩን፣ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡ ‹‹ወንጀል ማኅበራዊ ክስተት ስለሆነ፣ በየደረጃው ሊፈጸም ይችላል፤›› ያሉት ኃላፊው፣ ጥቃቱን በተመለከተ ፖሊስ ምርመራ መጀመሩን፣ በሚያደርገው ምርመራ መሠረት ዝርዝር መረጃ እንደሚሰጥ የተናገሩት የቢሮው ኃላፊ […]
በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክቶች ሥጋት የገባቸው የፓርላማ አባላት ኦዲት ለማስደረግ መጠየቅ ይችላሉ ተባለ
July 5, 2023 – EthiopianReporter.com ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: July 5, 2023 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐሙስ ዕለት ማብራሪያ እንደሚሰጡ ይጠበቃል በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተነሳሽነት እየተገነቡ ባሉት የፓርኮችና የቤተ መንግሥት ፕሮጀክቶች ላይ ሥጋት ያደረባቸውና ኦዲት መደረግ አለባቸው ብለው የሚያስቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ለምክር ቤቱ አመራሮችና አፈ ጉባዔ ጥያቄዎችን በማቅረብ ኦዲት ለማስደረግ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው […]
ኢትዮጵያ በማዕቀብ ማግሥት በብሪክስ ዋዜማ
July 5, 2023 – EthiopianReporter.com ፖለቲካ በዮናስ አማረ July 5, 2023 ከአምስት ቀናት ቀደም ብሎ የሩሲያ ስፑትኒክ የዜና ምንጭ በአፍሮ ቨርዲክት ፕሮግራሙ እንግዳ አድርጎ ያቀረባቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡሪያት ቻም ኡጋላ፣ ጠቃሚ ነጥቦችን በኢትዮጵያ አቋም ዙሪያ አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ስላላት ግንኙነት ብቻ ሳይሆን፣ ብሪክስ (BRICS) እየተባለ ስለሚጠራው የአገሮች ማኅበር ዲፕሎማሲያዊ ብስለት የሚታይበት ሐሳብ ሰንዝረዋል፡፡ ሩሲያ ለአፍሪካ […]
ወልቃይት፤ በቦታው ነበርኩ…. ! – አንዱ ዓለም ተፈራ
01/07/2023 ወልቃይት ወደ ትግራይ እንድትገባ የተደረገው፤ አንድም ለመሬቷ ልምላሜ፣ ሌላም ለሱዳን ወሰንነቷ ሲሆን፤ ያ ሲደረግ፤ ሕገ−መንግሥቱም ሆነ ፓርላማው አልነበሩም፣ አልተሳተፉበትም። የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር፤ ወልቃይትን ወሮ ከያዘበት ከዛሬ አርባ ሶስት ዓመታት (፲ ፱ ፻ ፸ ፪ ዓ. ም. – [1979−1980 በአውሮፓዊያን አቆጣጠር]) ጀምሮ፤ ወልቃይትን፣ ራያንና ጠለምትን ከሰማይ በታች የሚችለውን ሁሉ በማድረግ፤ የትግራይ አካል አስመስሎ ሲያስቀምጣቸው፤ በነዋሪዎች ላይ የኅብረተሰብ ምሕንድስና ሠርቷል። እንግዲህ ይሄን […]
የጉራጌ ዞን የደቡብ ክልል ምክር ቤት ተወካይ፤ “በመታወቂያ ዋስ” ከእስር ተለቀቁ
July 4, 2023 በሃሚድ አወል ለሁለት ቀናት በእስር የቆዩት የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ታረቀኝ ደግፌ፤ ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 27፤ 2015 አመሻሽ ላይ “በመታወቂያ ዋስ” ከእስር መፈታታቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። አቶ ታረቀኝ ዛሬ ረፋድ ላይ፤ የደቡብ ክልል ፖሊስ አባላት ወዴት እንደሆነ ወደ አላወቁት ቦታ “ሊወስዷቸው” ሞክረው እንደነበርም ገልጸዋል። የጉራጌ ዞንን በመወከል የደቡብ ምክር ቤት […]
‹‹ኢትዮጵያ ያለችበት መንገድ ትክክለኛ ስላልሆነ ወደ ትክክለኛው መስመር መመለስ አለብን›› ኢብራሂም ሙሉሸዋ (ዶ/ር)፣ የፖለቲካና የታሪክ ተመራማሪ
ሲሳይ ሳህሉ June 18, 2023 ቆይታ የታሪክና የፖለቲካ ተመራማሪው ኢብራሂም ሙሉሸዋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከአምስት ዓመታት ቀደም ብሎ የመንግሥት ለውጥ ከተደረገ በኋላ፣ በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ምሁራዊ ውይይት በማድረግ ለፖሊሲ አውጪዎችና ለሚመለከታቸው አካላት ግብዓት ይሰጣል የተባለለትን ‹‹አገራዊና ቀጣናዊ ትስስር ማዕከል የተሰኘ›› የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅት መሥራችና ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ድርጅቱ ከተቋቋመ ወዲህ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ውይይት ሲያደርግ የቆየ […]
መጠኑ እየጨመረ ያለው አሳሳቢው የዕገታ ወንጀል
ፖለቲካ በዮናስ አማረ July 2, 2023 ኢትዮጵያ በ2023 የዓለም አገሮች የወንጀል ሪፖርት ላይ 50ኛ ደረጃ ላይ ስሟ ሠፍሯል፡፡ የዓለም አገሮችን የወንጀል ደረጃ የሚያወጣው ‹‹The World Population Review›› ገጽ፣ የአገሮችን የወንጀል ደረጃ የሚለካው ሪፖርት የሚደረጉ የወንጀል ድርጊቶችን ለአጠቃላይ ሕዝብ ብዛት በማካፈል በ100 ሺሕ በማብዛት መሆኑን ገልጸዋል፡፡፡ በዚህም መሠረት 126 ሚሊዮን ሕዝቦች ያላት ኢትዮጵያ 49.3 ነጥብ አግኝታ፣ […]
The New Frontier Of Antisemitism: Racial Discourse And Oromo Extremism In Ethiopia – Analysis – Eurasia Review 13:13
The New Frontier Of Antisemitism: Racial Discourse And Oromo Extremism In Ethiopia – Analysis June 29, 2023 2 Comments By Girma Berhanu Introduction Ethiopia is in dire straits due to a peculiarly malignant state system called Ethnic Federalism. In existence since the early 1990s, it has been sold as a brave attempt at empowering subjugated nationalities and, to […]
የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢዋን ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ
ዜና የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢዋን ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢዋን ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ ዮናስ አማረ ቀን: June 28, 2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በድንገት ከሥራ መልቀቃቸው ያልጠበቁት እንደሆነና የተለያየ ስሜት እንደፈጠረባቸው፣ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡ በተለይ ለሪፖርተር አስተያየታቸውን የሰጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች የሰብሳቢዋ […]
ደሃ አገሮችን አጣብቂኝ ውስጥ የጣለው የብድር ዕዳ ጉዳይ
ፖለቲካ በዮናስ አማረ June 28, 2023 ከአንድ ወር ቀደም ብሎ በደቡብ አፍሪካ ተካሂዶ በነበረው የፓን አፍሪካ ፓርላማ ሦስተኛው የአየር ንብረት ፖሊሲና ፍትሕ ስብሰባ ላይ የኬንያ ፕሬዚዳንት ያደረጉት ንግግር አስደናቂ ነበር፡፡ ‹‹የአፍሪካ አጋሮች ብዙ ኢኒሼቲቭ አላቸው፡፡ የቻይና አፍሪካ ምክክር፣ የሩሲያ አፍሪካ ምክክር፣ የአሜሪካ አፍሪካ ጉባዔ፣ ወዘተ የሚሉ የትብብር ስብሰባዎች ላይ እንድንካፈል ይጠሩናል፡፡ አፍሪካዊያን በእንዲህ ያለው ስብሰባ […]