በወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ባዶ መታወቂያ እየሞላ ለመራጮች ሲያድል የነበረ ግለሰብ መያዙ ተገለጸ
June 21, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና በወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ባዶ መታወቂያ እየሞላ ለመራጮች ሲያድል የነበረ ግለሰብ መያዙ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: June 21, 2023 በሕዝበ ውሳኔው ስድስት ወራት ያልሞላው መታወቂያ የያዙ በርካታ መራጮች ተገኝተዋል በወላይታ ዞን በተካሄደ ድጋሚ ሕዝበ ውሳኔ በርካታ ባዶ መታወቂያዎች ድምፅ ለሚሰጡ ሰዎች ለማደል አስቦ በመንቀሳቀስ የነበረ እንድ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ መያዙ ተገለጸ፡፡ የወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. […]
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫውን በተቃወሙ ፓርቲዎች ላይ የዲሲፕሊን ምርመራ ጀመረ
June 21, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫውን በተቃወሙ ፓርቲዎች ላይ የዲሲፕሊን ምርመራ ጀመረ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫውን በተቃወሙ ፓርቲዎች ላይ የዲሲፕሊን ምርመራ ጀመረ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: June 21, 2023 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአገሪቱ የሰላም ሁኔታ የከፋ ቀውስ ውስጥ መሆኑን በመግለጽ የሰጠውን መግለጫ ተቃውመው ሌላ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡ […]
መንግሥት በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ የመገንባት ዕቅዱን ለአጋር ድርጅቶች አቀረበ
June 14, 2023 – EthiopianReporter.com መንግሥት በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ የመገንባት ዕቅዱን ለአጋር ድርጅቶች አቀረበ በሳሙኤል ቦጋለ June 14, 2023
በሰሜኑ ጦርነት በተጎዱ አካባቢዎች የሚተገበር የፍትሕ የምክክርና የፆታ እኩልነት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
June 14, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ በሰሜኑ ጦርነት በተጎዱ አካባቢዎች የሚተገበር የፍትሕ የምክክርና የፆታ እኩልነት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ምሕረት ሞገስ ቀን: June 14, 2023 በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በተጎዱ የአፋር፣ የአማራና የትግራይ አካባቢዎች ለደረሱ ፆታዊ ጥቃቶች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችለው የጀጅ (Judge) የፍትሕ፣ የምክክርና የፆታ እኩልነት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ ማክሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ይፋ የሆነውና በጀስቲስ ፎር […]
ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ የተደረገበት የሕግ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ
June 14, 2023 – EthiopianReporter.com ዜናፖለቲካ በበጋዜጣዉ ሪፓርተር June 14, 2023 የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስተዳደር ወደ ሥልጣን እንደመጣ፣ በአገሪቱ ያሉና የማያሠሩ የሕግ ድንጋጌዎችን ለማሻሻልና ለመለወጥ (Judicial Reform) የተጀመረውን ሥራ ለማከናወን፣ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ኤጀንሲ (USAID) በሰጠው 22 ሚሊዮን ዶላር (1.2 ቢሊዮን ብር) ድጋፍ፣ ከአራት ዓመታት በላይ ሲሠራ ቆይቶ ሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2015 […]
በሕገ መንግሥቱ ላይ የታሰበው ማሻሻያ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ተጠየቀ
June 14, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና በሕገ መንግሥቱ ላይ የታሰበው ማሻሻያ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: June 14, 2023 በሥራ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥት የማሻሻል ወይም የመቀየር ሒደት የግጭትና የአለመግባባት ጉዳዮችን በቀላሉ ለመፍታት እንዲያስችልና ሁሉንም ማኅበረሰብ አማክሎ በቂ አገራዊ ምክክር ለማድረግ፣ ከሥርዓቱ አገልጋይ ተቋማት ወጥቶ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ምሁራን ጠየቁ፡፡ የአገራዊና ቀጣናዊ ትስስር ማዕከል (ሴንሪስ) […]
· በሀገር ልጅነት እንተዋወቅ፣ቁጥር፣ 2
Muluken Muchie · ሐዋርያ – Hawarya · በሀገር ልጅነት እንተዋወቅ፣ ቁጥር፣ 2 ከዚህ በፊት ባቀረብኩት ትርክት ላይ ራሴን እንዳስተዋወቅሁት ኃይሉ አንተነህ ተብዬ ልጠቀስ እችላለሁ:: ብዙውን ጊዜ ጥዋት ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ ከቤቴ ስነሳ ለለሊት ስብሰባ ወጥቸ ካላደርኩና የግድ በዚያው መሄድ ከሌልብኝ በስተቀር ከቅርብ ወንድሞቸ ጋር ነበር አብሬ የምወጣው:: ያን ዕለት ምንም እንኳ ያደርኩት በቤቴ ቢሆንም ጥዋት ላይ […]
The interim leader of the tigray led the first delegation to go to Bahir Dar after the bloody conflict
POLITICS June 11, 2023 Tesfaye Getnet Today, a delegation from the Tigray Interim Administration arrived in Bahir Dar, the capital of the Amara Region, under the leadership of Getachew Reda, the head of the Tigray Region Interim Administration. When the party arrived at Bahir Dar Dejazmach’s international airport, senior government representatives from the area welcomed […]
ዐቃቤ ህግ በ51 ግለሰቦች ላይ የመሰረተው የሽብር ወንጀል ክስ ዝርዝር እና የተከሳሾች የፍርድ ቤት ውሎ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 13, 2023 በሃሚድ አወል አምስት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የተካተቱበት እና በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ በፌደራል ዐቃቤ ህግ የተከፈተው የክስ ቻርጅ፤ በትላንትናው ዕለት ለተወሰኑ ተከሳሾች እንዲደርሳቸው ተደረገ። በፍትህ ሚኒስቴር የዐቃቤ ህግ ዘርፍ በ51 ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ የመሰረተው ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ሰኔ 1፤ 2015 ነበር። ክሱ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሶስተኛ […]
በሀገር ልጅነት እንተዋወቅ፣ኃይሉ አንተነህ ብላችሁ ልትጠሩኝ ትችላላችሁ::
Muluken Muchie · ሐዋርያ – Hawarya · በሀገር ልጅነት እንተዋወቅ፣ ኃይሉ አንተነህ ብላችሁ ልትጠሩኝ ትችላላችሁ:: የዘመናዊ ትምህርት ዕድል ያገኘሁት መማር ስላለብኝ ሳይሆን ባላባቶቹና ተወላጆቹ ዘመዶቸ የዘመናዊ ትምህርት ውጤቶች እያደናቀፏቸውና እያስጠቋቸው ስለመጡ ተምሬ ይህን መቋቋም እንድችል ነበር:: የሆነው ግን ተቃራኒ ነው፣ ተምሬ አጠቃኋቸው፣ ስለ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እነሱን ተቃውሜ ያሰቡትን ሁሉ መና አስቀረሁት:: በትምህርት ገበታ በጣም ፈጣንና ስሉ […]