This Week in Jewish History | Operation Solomon: Israel airlifts 14,000 Ethiopian Jews to safety in unparalleled mission  – World Jewish Congress (Press Release) 17:43

Mon, 23 May 2022 On 24 May 1991, the Government of Israel orchestrated an unprecedented covert operation to airlift 14,325 Ethiopian Jews to safety. Operation Solomon remains Israel’s greatest aerial expedition to date, and holds the world record for the most passengers ever carried on an aircraft. Within 36 hours, the Ethiopian families were transported […]

በሰብዓዊ ድጋፎች ላይ ግልጽነት መኖሩ የአገር ውስጥ ዕርዳታን ለማስተባበር ወሳኝ ነው ተባለ

ፖለቲካ 22 May 2022 ኤልያስ ተገኝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ የመጣውን የለጋሽ ተቋማት ድጋፍ ለመተካት ከተፈለገ፣ ሰብዓዊ ድጋፎች ምን ላይ እንደዋሉ መገለጹ የአገር ውስጥ ዕርዳታን ለማስተባበር ወሳኝ መሆኑ ተነገረ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ‹‹ሰብዓዊነትና የሚዲያ ተቋማት ሚና›› በሚል ርዕስ፣ ከሚዲያ ተቋማት ጋር በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ባደረገው የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ አወያይ […]

የብሔራዊ ደኅንነት ስትራቴጂ ለሰው ሠራሽና ለተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ መስጠት እንዲያስችል ሊሻሻል ነው

ፖለቲካ 22 May 2022 ምስጋናው ፈንታው የብሔራዊ ደኅንነት ስትራቴጂ ለሰው ሠራሽና ለተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ መስጠት እንዲያስችል ተደርጎ ሊሻሻል መሆኑን፣ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በብሔራዊ ደኅንነት ስትራቴጂ ምንነት፣ አቀራረፅና አስፈላጊነት ላይ ከመከላከያና ከደኅንነት ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ ከፖሊሲ አርቃቂዎች፣ ከተመራማሪዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል፡፡ የደኅንነት ፖሊሲው አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተጣጣመ እንዳልነበረና ሊሻሻል እንደሚገባው በምክክሩ ላይ ተገልጿል። ኢትዮጵያ ከ1987 ዓ.ም. ጀምሮ በግልጽ የተጻፈና ከውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጋር የተጣመረ የብሔራዊ ደኅንነት ስትራቴጂ የነበራት መሆኑን የገለጹት የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ደሳለኝ አምባው (ዶ/ር)፣ ትኩረቱም ከውጭ የሚመጣን ሥጋት መከላከል ላይ ብቻ ማድረጉን ተናግረዋል። ነገር ግን […]

Government inches to build palace for over 49 billion birr

POLITICS 21 May 2022 By Staff Reporter The Office of the Prime Minister is under preparations to construct a new national palace to the tune of 49 billion birr, becoming the second biggest public project next to the Grand Ethiopian Renaissance Dam, which has consumed over 130 billion birr thus far. Situated on a sprawling 503 […]

ፓርላማው ከቱርክ መንግሥት የተገኘ 6.3 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አፀደቀ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

ፖለቲካ 18 May 2022 ሲሳይ ሳህሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባ ከቱርክ መንግሥት ለወታደራዊ ፋይናንስ የተደረገን ከ6.3 ሚሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አፀደቀ፡፡ በነሐሴ 2013 ዓ.ም. በቱርክ አንካራ በሁለቱ አገሮች የተደረገው የወታደራዊ ፋይናንስ ትብብር አንድ መቶ ሚሊዮን የቱርክ ሊሬ ወይም በአሁኑ የምንዛሪ ዋጋ ወደ ዶላር ተቀይሮ ከ6.3 […]

መንግሥት በጦርነት የተጎዱትን ለመደገፍ 20 ቢሊዮን ብር መደበ ፟ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

ፖለቲካ 18 May 2022 ምስጋናው ፈንታው ከዓለም ባንክ ደግሞ የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አግኝቷል መንግሥት በጦርነት የተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎችን መልሶ ለማቋቋም 20 ቢሊዮን ብር መመደቡን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚመደበው ገንዘብ በ2015 ዓ.ም. ለሚተገበር የመልሶ ማቋቋም መርሐ ግብር የሚውል መሆኑን፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገልጸዋል። መንግሥት በሰሜኑ ጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ የሚውል ከዚህ ቀደም አምስት ቢሊዮን ብር መመደቡ ይታወሳል። […]

‹‹ሱዳን የወረረችው የኢትዮጵያ መሬት በየትኛውም መመዘኛ ግዛታችን ስለሆነ ይመለሳል›› ፟ ሪፖርተር

ፖለቲካ 18 May 2022 ሲሳይ ሳህሉ አቶ ደመቀ መኮንን፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር በኃይል አልፋ የወረረችው መሬት በየትኛውም መመዘኛ የኢትዮጵያ ግዛት ስለሆነ ይመለሳል ሲሉ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ይህን የተናገሩት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ማክሰኞ ግንቦት […]

ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት …!!!! – ታሪክን ወደኋላ

 16/05/2022 ከ 33 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በከፍተኛ የጦር ሹማምንት  በኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ላይ በአዲስ አበባና በአስመራ ላይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ መፈንቅለ መንግስት  የተሞከረበት ዕለት ነበር። የአብዮታዊው ሰራዊት ጥቁር ቀን) (ያልተሳካና ደም አፋሳሽ የነበረው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ) ይህች ቀን በተለይም  በአዲስ አበባ  እና በአስመራ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች እቅዳቸውን ለማስፈፀም የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያምን ለጉብኝት ከሀገር […]

ኢትዮጵያ ተፈናቃዮችን በሚመለከት ሕግም ሆነ ኃላፊነት የሚወስድ ተቋም የላትም ተባለ

ፖለቲካ 15 May 2022 ዮናስ አማረ በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች የሚፈጸም ግድያ አሳሳቢ ተብሏል ኢትዮጵያ ቁጥሩ እየበዛ የመጣውን የተፈናቃዮች ችግር እልባት ለመስጠት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍም ሆነ ሥራውን በባለቤትነት የሚሠራ ተቋም እንደሌላት ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ረዕቡ ግንቦት 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሥር ወራት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ሲያቀርብ፣ አገሪቱ ከተፈናቃዮች ጋር የተያያዙ […]

ኦፌኮ የመበተን አደጋን ጨምሮ ሊከሰቱ ይችላሉ ያላቸውን አራት ቢሆኖች አቀረበ

ፖለቲካ 15 May 2022 አማኑኤል ይልቃል ‹‹ከምርጫ ተገፍተን እንደወጣን ከአገራዊ ምክክሩም ተገፍተን ልንወጣ እንችላለን›› መረራ ጉዲና (ፕሮፌሰር)፣ የኦፌኮ ሊቀመንበር የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ መንግሥት የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችንና አገሪቱን በአግባቡ መምራት ባለመቻሉ ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት እንደገባች ገልጾ፣ በቀጣይ የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸውን አራት ቢሆኖችን አቀረበ፡፡ ፓርቲው ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ሐሙስ ግንቦት 4 […]