የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ ያላቸው አመለካከት አስደንጋጭ መሆኑ ተገለጸ
ፖለቲካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ ያላቸው አመለካከት አስደንጋጭ መሆኑ ተገለጸ 4 May 2022 አማኑኤል ይልቃል ፓርላማው የምርጫ ሕጉ ሴቶችን አሳታፊ ሆኖ እንዲሻሻል አሳስቧል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሴቶች ፖለቲካ ውስጥ እንዳይገቡ በግልጽ ‹‹የማስፈራራት፣ የማሸማቀቅ፣ ነውር ድርጊት›› እንደሚፈጽሙ፣ ያጋጠሙት ሁኔታዎች የሚያስደነግጡና የሚያሳዝኑ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ አንዳንድ ጊዜም የፖለቲካ አመራሮች የቦርዱን ሰብሳቢ የወ/ሪት […]
Dr. Lawrence E. Henry’s newly released “Zipporah (Moses’s Ethiopian Wife) Saves His Life: On… PRWeb (Press Release) 00:10
Wednesday, May 4, 2022 Dr. Lawrence E. Henry’s newly released “Zipporah (Moses’s Ethiopian Wife) Saves His Life: On the Road to Glory, God Intercedes” is an informative discussion of scripture. “Zipporah (Moses’s Ethiopian Wife) Saves His Life: On the Road to Glory, God Intercedes” from Christian Faith Publishing author Dr. Lawrence E. Henry is a […]
· ቱሉ ፎርሳ በነሐሴ ወር 1968 እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በጎሕ መፅሔት ላይ ለአንባብያን የቀረበ ሥነ ፅሁፍ ነው።
· ቱሉ ፎርሳ በነሐሴ ወር 1968 እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በጎሕ መፅሔት ላይ ለአንባብያን የቀረበ ሥነ ፅሁፍ ነው። የቱሉ ፎርሳ ደራሲ አይታወቅም ። ማን ያውቃል አሁን በሕይወት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል።የደራሲውን እጣ ፈንታ ባናውቅም ሥነ ፅሁፉ ግን ዘላለማዊ ነው። የዘመን መቀያየር እንኳ የሥነ ፅሁፉን ውበት ሊቀይረው አልቻለም።አሁንም ከብዙ ጊዜ በኋላ ሥነ ፅሁፉ የማይሰለች ነው። ”ቱሉ ፎርሳ ቱሉ ፎርሳን […]
ዝክረ- አርበኞች (አንድ)
Sileshi Yilma Reta · ዝክረ- አርበኞች (አንድ) ከወራት በፊት የተከበረውን 119ኛውን የአድዋ ድል መታሠቢያ በዓል በማስመልከት ለተከታታይ ቀናት የተለያዩ ፅሑፎችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ በማቅረብ በዓሉን ለመዘከር ሞክሬ ነበር። በተመሣሣይ ማክሰኞ ሚያዝያ 27 ቀን 2007 ዓ.ም የሚከበረውን “የአርበኞች መታሠቢያ ቀን”ን የሚዘክሩ ልዩ ልዩ ፅሑፎችን ከዛሬ ጀምሮ ማቅረብ እጀምራለው። አጋጣሚው የሀገራችንን ባለውለታዎች ምሥጋና የምናቀርብበት ሲሆን፤ እግረመንገዳችንንም እውቀት የምንለዋወጥበትና የሠለጠነ […]
Handtke’s (1849) map of the Horn of Africa uncovered
April 24, 2022 Physical object Open Access Handtke’s (1849) map of the Horn of Africa uncovered Nyssen, Jan As part of our research on historical cartography in the Horn of Africa (Nyssen et al. 2020b; Nyssen et al. 2020a; Nyssen et al. 2019), we have been hinted at the existence of a map prepared by a […]
አብን በሁለት ወራት ውስጥ እንደገና ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያካሂድ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ
ፖለቲካ 27 April 2022 ኤልያስ ተገኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በደንቡ መሠረት የሚቀርፃቸውን ሌሎች አጀንዳዎች ጨምሮ፣ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ እንደገና ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያካሂድ፣ ከዚህ ቀደም ዕልባት ላላገኘው ‹‹የአመራር ሪፎርም ወይም ለውጥ ማድረግ›› ተገቢውን ውሳኔ እንዲሰጥ አሳሰበ፡፡ ምርጫ ቦርድ አብን መጋቢት 9 እና 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በቅደም ተከተል ያደረገውን ጠቅላላ […]
TIME’S TICKING FOR ETHIOPIA’S RED TERROR TRIAL IN THE NETHERLANDS
26 APRIL 2022 BY THIJS BOUWKNEGT, FOR JUSTICEINFO.NET Last week, The Hague Appeals Court completed its long-awaited hearings on old war crimes in Ethiopia. With ongoing conflict in Tigray, the Derg’s “Red Terror” of four decades ago may seem a story of the past. Yet this belated but unique universal jurisdiction trial has again aroused the pains […]
አል-አሚን በረመዳን ምሽት——-ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
አፈንዲ ሙተቂ/Afendi Muteki- Ethnographic Researcher and Author · አል-አሚን በረመዳን ምሽ ት——- ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ——- በሰባተኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ውስጥ ነበር፡፡ ከቀይ ባሕር ብዙም ባልራቀ ስፍራ በተቆረቆረችው ዐረባይቱ የመካ ከተማ ይኖር የነበረውን “አል-አሚን”ን ብዙዎች ይወዱታል። ይህ ሰው አደራን ጠበቅ አድርጎ ስለሚይዝና የሰዎችን ገንዘብ የሚያምታታ ባለመሆኑ ነበር “አል-አሚን” (ታማኙ) የተሰኘውን ቅጽል ያገኘው። “አል-አሚን” ከልጅነቱ ጀምሮ […]
የመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ ተከለከለ
ፖለቲካ 13 April 2022 ምስጋናው ፈንታው የመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ መከልከሉን፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የመንግሥት ተቋማት ዓመታዊ በጀታቸውን ለመጨረስ ሲሉ በተለይ የበጀት ዓመት በሚጠናቀቅበት የሰኔ ወር፣ ያልተጠና ግዥ በመፈጸም የሀብት ብክነት እንዳይፈጥሩ ትዕዛዙ መተላለፉን፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰጠኝ ገላን ለሪፖርተር ገልጸዋል። የመንግሥት ተቋማት በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ የሚመደብላቸውን በጀት ከፍ ለማድረግ ሲሉ ያለፈውን ዓመት በጀት […]
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ፓርላማው ያፀደቀው የቦርድ አባላት ሹመት እንዲስተካከል ጠየቀ
ፖለቲካ 13 April 2022 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት በ11 ተቃውሞና በ17 ድምፀ ተዓቅቦ ያፀደቀውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ አባላትን ሹመትና አጠቃላይ የአባላት ምልመላ ሒደት እንዲስተካከል፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጠየቀ፡፡ ምክር ቤቱ ሚያዝያ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን […]