ዘመን ተሻጋሪው ዲፕሎማት ፀሓፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የሚያክል ታላቅ ብልህና እጅግ አርቆ ተመልካች ዲፕሎማት ኢትዮጵያ አግኝታ አታውቅም-!!! ለእውቀት አልባው ታዬ ደንደአ የተሰጠ መል…

Post published:February 5, 2021 ዘመን ተሻጋሪው ዲፕሎማት ፀሓፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የሚያክል ታላቅ ብልህና እጅግ አርቆ ተመልካች ዲፕሎማት ኢትዮጵያ አግኝታ አታውቅም-!!! ለእውቀት አልባው ታዬ ደንደአ የተሰጠ መልስ * ወንድወሰን ተክሉ *** ሀገራችንን ለአምስት አመታት ከ1928-1933 ድረስ የወረራት ፋሺስቱ ሞሶሎኒ መዘዝ ሀገራችንን ብዙ ዋጋ ያስከፈለ ተግዳሮትን የፈጠረ ነው::: በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጣሊያን ጀርመን ሀንጋሪ ጃፓን በአንድ […]
ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! [ክፍል ፪] አቻምየለህ ታምሩ

03/02/2021 የዐቢይ አሕመድ አፈቀላጤው ታዬ ደንደአ ስለ ዛጔ እና ስለሰለሞናውያን ታሪክ አላዋቂነቱን ያሳወቀበትን ዝባዝንኬ ከቤተ መጽሐፍት ያነበበውን ሳይሆን ከቤተ ኦነግ የሰማውን ተረት በፌስ ቡክ ገጹ አጋርቶናል። የታዬ አለማወቅ የሚጀምረው የዛጔ ሥርወ መንግሥትን ከሰለሞናውያን ሥርዎ መንግሥት አውጥቶ በተረት የተፈጠረው የኩሽ መንግሥት ለማድረግ ሲውተረተር ነው። እውነቱ ግን የዛጔ ሥርወ መንግሥት ሰለሞናዊ ሥርወ መንግሥት ነው። የመጀመሪያው የዛጔ ሥርዎ […]
ኃይሉ ወንዴ ማን ነበር??? ከማኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!! ኃይሉ ወንዴ ማን ነበር??? ጓድ ኃይሉ ከአባቱ ከደጃዝማች ወንዴ (ዋሴ) እና ከእናቱ ወይዘሮ መልካነሽ ዓየለ መስከረም 9 ቀን 1938 ዓ.ም (September 19,1945) አዲስ አበባ ተወለደ። ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ከዚያም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በተፈሪ መኮንን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታትሏል። ጓድ ኃይሉ ለተበደለው የኢትዮጵያ ሕዝብ መታገል የጀመረው ገና በወጣትነት ጊዜው ነበር።ዓለም […]
“ኦሮሞን አትመስልም!” ስትባል የኖረችው የአባቶቻችን ኢትዮጵያ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/01/2021 የአንድ አገር የገንዘብ ኖቶች ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እንደተጠበቀ ሆኖ በኖቶቹ ላይ የሚታተሙ ምስሎች የአገርን ታሪክ፣ ብሔራዊ አሻራ፣ ታላላቅ ሰዎች፣ ወዘተ የሚያሳዩና መላ ሕዝቡ ወይም የሕዝቡ ክፍል የሚገለገልባቸውን ምልክቶች የሚወክሉ ናቸው። በመሆኑም የገንዘብ ኖቶች ላይ የሚታተሙ ምስሎች ልክ በቴምብር ላይ እንደሚታተሙ ምስሎች አገር ምን እንደምትመስል ገጽታዋን ለዓለምና ለአገሬው የሚያስተዋውቁ ናቸው። “ኦሮሞን አትመስልም” የተባለቸው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ […]
ኮ/ል መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ! (ተፈሪ ደምሴ)

08/01/2021 ኮ/ል መንግሥቱ ደርግን ኮትኩተው አሳድገውት ይሆናል። ነገር ግን አልወለዱትም። የደርግ እናትም አባትም ኮ/ል አጥናፉ ናቸው። ኾኖም ደርግ ፈጣሪውን መልሶ ለመብላት የወሰደበት ጊዜ ከ5 ዓመት ያነሰ ነበር፡፡ ኅዳር 3/ 1970 በዕለተ ቅዳሜ አጥናፉ ተገደሉ። “አብዮት ልጆቿን በላች” ተባለ። ሲያልቅ አያምር ሆኖ እንጂ መንጌና አጥናፉ ጎረቤት ነበሩ። ሚስቶቻቸው ውባንቺና አስናቀች በአንድ ስኒ ቡና ጠጥተዋል። ትምህርትና ትዕግስት […]
የጎንደር ከንቲባ ገብሩ ደስታ …!!! (ሳሚ ዮሴፍ)

05/01/2021 የጎንደር ከንቲባ ገብሩ ደስታ …!!! ሳሚ ዮሴፍ ከንቲባ ገብሩ ተብለው ከመጠራታቸው በፊት ጎባው ደስታ በመባል ይታወቁ ነበር። ጎባው ከአቶ ደስታ ወልደእሴይና ከወይዘሮ ትርንጎ ተክሌ በጎንደር ክፍለ ሀገር በአለፋ ወረዳ በ1848 ዓ.ም ተወለዱ። ጎባው ከወላጆቻቸው ጋር እያሉ ትምህርት ያላገኙ በመሆናቸው በአጤ ቴዎድሮስ ሥር ወደ ነበሩት አጎታቸው ወደ ሻቃ ውቤ ዘንድ ትምህርትና የተሻለ ኑሮ ፍለጋ በቤተሰቦቻቸው […]
ሲሳይ የሺጥላ ማን ነው ??

በ መኮንን ተስፋዬ እንደፃፈው ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሲሳይ የሺጥላ ማን ነው ?? …በ ወንድሙ ሰርክአዲስ የሺጥላ እንደተነገረው፤………ስለ ሲሳይ የሺጥላ ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ አንባቢዎቼ ብታጋሩኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። ሲሳይ የሺጥላ ከ አባቱ ከሻለቃ የሺጥላ አበበ እና ከ እናቱ ወ/ሮ ተዋበች ተመስገን በ 1951ዓ.ም በሐረር ከተማ ተወለደ። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቱን ሐረር […]
የፌደራል ሥርዓት የሚከተሉ አገራት ዝርዝር፡- (ለጠቅላላ ዕውቀት)

ምንጭ፦ Wubishet Mulat የፌደራል ሥርዓት የሚከተሉ አገራት ዝርዝር፡- (ለጠቅላላ ዕውቀት) ******* 1.አርጀንቲና 2.አውስታራሊያ 3.ኦስትሪያ 4.ቤልጂየም 5.ቦስኒያና ሄርዝጎቪና 6.ብራዚል 7.ካናዳ 8.ኮሞሮስ (የአልጣሽ ፓርክን 2/3ኛ ለማከል ትንሽ የሚቀራት ደሴት) 9.ኢትዮጵ ያ10.ጀርመን 11. ህንድ 12. ኢራቅ 13.ማሌዢያ 14. ማይክሮኔዥያ (ወደ 2100 የሚደርሱ የተቆራረሱ ደሴቶች ድምር ናት፡፡ እነዚህ ሁሉ ተደምረው መሬታቸው አልጣሽን ነው የሚያህሉት-2700 ካሬ ኪሎሜትር፡፡) 15.ሜክሲኮ 16.ኔፓል 17.ናይጀሪያ […]
ጀግናይቱ እናት ወ/ሮ በላይነሽ ለማ ማን ነበሩ???

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ጀግናይቱ እናት ወ/ሮ በላይነሽ ለማ ማን ነበሩ??? ማሳሰብያ፤……የመጀመርያው ፎቶ ወ/ሮ በላይነሽ ለማ ልጆቻቸውን ገና በ ፋሺስት ደርግና በዘረኛው ወያኔ ሳይነጠቁ በፊት ሲሆን ሁለተኛው ፎቶ ግን በትግሉ ሂደት ወቅት ልጆቻቸውን እያጡና እየተጎሳቆሉ በነበረበት ወቅት ነው፤.… የቅርብ የቤተሰብ አባል ወ/ሮ በላይነሽ ለማን እንዲህ ሲል ይገልፃቸዋል ”እትዬ ልጆችዋን ያለአጋር ብቻዋን እንደ አራስ […]
“ከታሪክ ዉጭ የሚደረግ እንቅስቃሴ መቅሰፍት ነዉ

1981 መጨረሻ ወይም 1982 ላይ ወልድያ በሔሊኮፕተር የተበተነው በአማርኛ እና በትግርኛ የተፃፈው (ካልተሳሳትኩ ሽፋኑ ቀይ ነው) መፅሀፍ የሚያስታውስ ሰው ይኖር ይሆን? በወቅቱ ለደርግ እጃቸውን ሰጥተው የነበሩት የትህነግ ከፍተኛ አመራሮች አብርሃም ያየህ እና ገብረመድህን አርአያ የሰጡት ቃለምልልስ የታተመበት ሲሆን ትህነግ ገና ከበርሃ እያለ ራያ እና ወልቃይትን ወደ ታላቋ የትግራይ ሪፐብሊክ እንዴት አድርጎ ለማካተት እንዳሰበ የሚያሳይ ነበር። […]