የወላይታ ዞን ምክር ቤት ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ ፟ ሪፖርተር

የወላይታ ዞን ምክር ቤት አባላት 24 June 2020 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የወላይታ ዞን ምክር ቤት ሰኞ ሰኔ 15 ቀን ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፣ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችለው ሴክሬታሪያት እንዲቋቋም መወሰኑን ባወጣው ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ አስታወቀ፡፡ የዞኑ መስተዳድር ለወላይታ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ የሚያግዙ ተቋማትንና ግብረ ኃይሎችን በማቋቋም ሒደቱን በበላይነት እንዲመራ መወሰኑን ገልጿል። የወላይታ ሕዝብ ሕገ […]
ከሲዳማ በኋላ የሚኖረው የደቡብ ክልል ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? ሪፖርተር

21 June 2020 ብሩክ አብዱ የደቡብ ክልልን ሲያምሱ ከነበሩና የበርካታ አገራዊና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎችን ትኩረት ሲስቡ ከነበሩ አንድ ደርዘን ያህል ዞኖች የክልል እንሁን ጥያቄዎች መካከል አንዱ የሆነው፣ የሲዳማ ዞን በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አማካይነት የተደረገውን ሕዝበ ውሳኔ ተከትሎ፣ ሲጠበቅ የነበረው ከነባሩ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጋር የሚደረገው የሥልጣን ርክክብ ሐሙስ ሰኔ […]
Ethiopia’s Tigray Region to Proceed With Vote, Stoking Tensions – BNN Bloomberg 10:39

Paul Richardson, Bloomberg News (Bloomberg) — Ethiopia’s northern Tigray region announced it will proceed with elections, ignoring the electoral board’s postponement of nationwide balloting and placing its administration on a collision course with the federal government. The decision highlights divisions that have emerged between Ethiopia’s ethnic groups since Prime Minister Abiy Ahmed came to power […]
News: OLF, OFC and ONLF oppose HoF’s “unilateral decision” to extend incumbent’s term limit, call for inclusive dialogue

addisstandard June 11, 2020 By Bileh Jelan @BilehJelan Addis Abeba, June 11/2020 – Opposition parties Oromo Liberation Front (OLF), Oromo Federalist Congress (OFC) and Ogaden National Liberation Front (ONLF) have opposed the decision of the House of Federation (HoF) on June 10 to extend the term limit of the ruling Prosperity Party (PP) until after […]
የትግራይ ክልል ተመድን ጨምሮ ለዓለም አቀፍ ተቋማት ጥሪ አቀረበ

10 June 2020 በጋዜጣዉ ሪፓርተር ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተለይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበውን አደጋ ለማስወገድ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ፣ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ በተመሳሳይ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በመተባበር፣ ለአካባቢውም ሆነ ለዓለም ሰላምና ደኅንነት ሥጋት ሊሆን ይችላል ያለውን አደጋ ለመቀልበስ የበኩሉን እንዲወጣ ክልሉ በጻፈው ደብዳቤ ጥሪ […]
ያልተነገረው የጀግናው አርበኛ የቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴ ታሪክ! (በአቻምየለህ ታምሩ)

by ዘ-ሐበሻ May 29, 2020 በአቻምየለህ ታምሩ ቢትወደድ አያሌው መኰንን በ፲፰፻፺፩ ዓ.ም ሕዳር ፳፯ ቀን በቀድሞው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት በባሕር ዳር አውራጃ በአቸፈር ወረዳ አሹዳ አቦ በተባለች ቀበሌ ከአባታቸው ከፊታውራሪ መኰንን ዋሴና ከእናታቸው ከወይዘሮ የውብዳር ንጉሤ የተወለዱ ጀግና አርበኛ ናቸው፡፡ በትምህርት ቤት ቆይታቸው የሥነ መንግሥት ትምሕርታቸውን በቅልጥፍናና በከፍተኛ ውጤት ካጠናቀቁ በኋላ አገራቸውን ማገልገል የጀመሩት ገና […]
በሕገ መንግሥት ትርጓሜ ውይይቶች የቀረቡ ሐሳቦችና አመክንዮዎች

20 May 2020 ብሩክ አብዱ በኢትዮጵያ ለዴሞክራሲያዊ ውይይቶች፣ ክርክሮችና ድርድሮች መሠረት ለመጣል መልካም ጅምር ይሆናል የተባለለት በሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ለሁለት ጊዜ ያህል የተካሄደው የሕገ መንግሥት ትርጓሜ መድረክ፣ ሐሙስ ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ለሦስተኛ ጊዜ ለመካሄድ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡ ቅዳሜ ግንቦት 8 እና 10 ቀን 2012 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ በተካሄዱ ሁለት ዙር ውይይቶች፣ የሕገ መንግሥት […]
በትግራይ ከመስከረም በፊት ምርጫ ማካሄድ የማይቻል ከሆነ ሕዝብ እንዲወስን እንደሚደረግ ሕወሓት አስታወቀ

17 May 2020 ዮሐንስ አንበርብር በትግራይ ከመስከረም በፊት ምርጫ እንዲካሄድ ክልሉን የሚያስተዳድረው ሕወሓት መወሰኑን፣ ነገር ግን ምርጫውን ማካሄድ የማይቻልበት ሁኔታ ከተፈጠረ የክልሉ ሕዝብ እንዲወስን እንደሚደረግ የፓርቲው ሊቀመንበር ገለጹ። በሥልጣን ላይ የሚገኘው የትግራይ ክልል መንግሥት የሥልጣን ዕድሜ መስከረም 2013 ዓ.ም. እንደሚያበቃ የተናገሩት የድርጅቱ ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ አሁን በተከሰተው […]
በትግራይ ከመስከረም በፊት ምርጫ ማካሄድ የማይቻል ከሆነ ሕዝብ እንዲወስን እንደሚደረግ ሕወሓት አስታወቀ

ፖለቲካ በትግራይ ከመስከረም በፊት ምርጫ ማካሄድ የማይቻል ከሆነ ሕዝብ እንዲወስን እንደሚደረግ ሕወሓት አስታወቀ 17 May 2020 ዮሐንስ አንበርብር በትግራይ ከመስከረም በፊት ምርጫ እንዲካሄድ ክልሉን የሚያስተዳድረው ሕወሓት መወሰኑን፣ ነገር ግን ምርጫውን ማካሄድ የማይቻልበት ሁኔታ ከተፈጠረ የክልሉ ሕዝብ እንዲወስን እንደሚደረግ የፓርቲው ሊቀመንበር ገለጹ። በሥልጣን ላይ የሚገኘው የትግራይ ክልል መንግሥት የሥልጣን ዕድሜ መስከረም 2013 ዓ.ም. እንደሚያበቃ የተናገሩት የድርጅቱ […]
Hot Docs Review: Finding Sally Tells a Story of Ethopia’s Past Through a Family Mystery – The Film Stage 10:27

Jared Mobarak April 28, 2020 It wasn’t until her early thirties that Tamara Mariam Dawit first discovered her father had a fifth sister named Selamawit. When she broached the subject with the other four (as well as her grandmother Tsehai), no one wanted to talk. This was the reason she moved to Ethiopia from Canada, […]