ከብራና ወደ ኮምፒውተር . . . – ቢቢሲ/አማርኛ

4 ዲሴምበር 2019 ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ያስመዘገበቻቸው የሥነ ጽሑፍ ቅርሶችን ጨምሮ (በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተጻፈው አርባዕቱ ወንጌል እና ዳግማዊ አፄ ምኒሊክ ለሞስኮው ንጉሥ ኒኮላር ቄሳር ሁለተኛ የጻፉት ደብዳቤ ይገኙበታል) የበርካታ ጥንታዊ መዛግብት ባለቤት ናት። እነዚህ ጽሑፎች የቀደመውን ዘመን ታሪክ ከማንጸባረቅ ባሻገር የማኅበራዊ መስተጋብር፣ የፖለቲካዊ ሥርዓት፣ የህክምና፣ የሥነ ከዋክብት ጥናት እና […]
መኮንን ሐጎስ ማን ነው ??
ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! መኮንን ሐጎስ ማን ነው ?? በሠሎሞን ታምሩ ዓየለ እንደተናገረው……… “ይህንን የትውስታ ጽሑፍ እንድጽፍ አንዳች ነገር ሁልጊዜ ከውስጤ ይገፋፋኝ ነበር።…….. ይኸውም ስለ ቀድሞው የቀኃሥ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ንቅናቄ መሪዎች ስለነ ጥላሁን ግዛው፧ ዋለልኝ መኮንን፤ ማርታ መብራህቱና ሌሎችም ውድና ክብሩን ሕይወታቸውን ለሕዝብ እኩልነትና ለዴሞክራሲያዊ መብት፤ ለፍትህና ርትዕ፤ ለነጻነት ሰጥተው ስላለፉት ታጋዮች ሲወሳ […]
ዳግማዊ አጤ ምኒልክ የመልካም አስተዳደር ጉድለት ላሳዩ ሹማምንቶቻቸው የሰጡት ትዕዛዝ….(ጳውሎስ ኞኞ)

2019-12-07 ዳግማዊ አጤ ምኒልክ የመልካም አስተዳደር ጉድለት ላሳዩ ሹማምንቶቻቸው የሰጡት ትዕዛዝ…… — አፄ ምኒልክ በመንግሥታቸው የመልካም አስተዳደር ጉድለት መኖሩን ሲሰሙ ሹማምንቶቻቸውን ተጠያቂ ያደርጉ እንደነበርና እቴጌ ጣይቱም ኅዝብን ማስተዳደር እንዴት እንደሆነ የሚቻለው ያስታወቁበት ደብዳቤ ……አጤ ምኒልክ–ጳውሎስ ኞኞ ይድረስ ከራስ ቢተወደድ መንገሻ….የሜጫ፣ የዲንሳና የይልማ ሰዎች ተሰብስበው መጥተው ጮኹልኝ፤ የጮኹበትን ነገር ቃሉን እንድታየው ብዬ የሰጡኝን ደብዳቤ ይኸው ሰድጄዋለሁ፤ […]
ወላይታና አጼ ምኒልክ…!!! ጳውሎስ ኞኞ “

2019-12-05 ወላይታና አጼ ምኒልክ…!!! ጳውሎስ ኞኞ “አጼ ምኒልክ” ከተሰኘው መጽሀፍሳሚ ዮሴፍ የወላይታው ንጉሥ ጦና አልገብርም ብለው አስቸገሩ፤ እንዲያውም የገበረውን ሀገር ሁሉ እየወጉ እንደገና እንዲከዳ ያደርጉ ጀመር፤ በዚህም ምክንያት ራሳቸው አጤ ምኒልክ በ1887 ዓ.ም ኅዳር 7 ቀን ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ወላይታ ጉዞ ጀመሩ፤ ከወላይታ የግዛት ወሰን ሾሊ የሚባለው ቦታ ሲደርሱም መልዕክተኛ ለጦና ላኩባቸው። “ሰውንም አታስፈጅ፣ […]
የብሌጽግና ፓርቲ ፕሮግራም

December 2, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ፓርቲያችን ሀገራችንን የሚመሇከትበት የዕይታ ማዕቀፌ በጥቅለ የነበረውን ጠንካራ መሰረት በማስጠበቅ እና ውስንነቶችን በማረም ሁሇንተናዊ የብሌፅግና ምዕራፌ መክፇት የሚሌ ነው። በመሆኑም በተሇያዩ ቡዴኖች፣ መዯቦች፣ ማንነቶች ወተ የሚስተዋለ ዋሌታ ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዚን ጠብቀው እንዱሄደ ያዯርጋሌ። በዙህም ምክንያት ከወግ አጥባቂ ዜንባላዎችም ሆነ አፌርሰው ከሚገነቡ አስተሳሰቦች ይሌቅ ህዜቡን የሚጠቅሙ መካከሇኛውን መንገዴ ተመራጭ ያዯርጋሌ። […]
The Legacies of the Ethiopian Student Movement – Jacobin 11:10

An interview with Bahru Zewde Fifty years ago, a student movement transformed Ethiopia with radical calls for self-determination and land reform. But while the movement helped bring down the monarchy, the Ethiopia they fought for has never come to pass. In countries throughout the world, the 1960s, and 1968 in particular, were a time of […]
Ethiopian Defense Minister Opposes Premier’s Party Merger Plan BNN Bloomberg19:13
Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed is facing opposition from one of his closest allies in his proposal to merge the ruling coalition into a new party. Defense Minister Lemma Megersa said he disagrees with the rushed merger of political parties, according to an interview with the Voice of America. […]
Why Ethiopia has a new ruling party – BBC 10:40

By Kalkidan Yibeltal BBC News, Addis Ababa 22 November 2019 Ethiopian politics is about to enter a new phase following the merger of three of the four ethnically-based parties in the governing coalition, which has been in place since 1991. The new Prosperity Party will also include other allies of the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic […]
ኢትዮጵያ ከግብፅ በዓመት 5መቶ ቢሊዮን ዶላር በመቀበል በግብፅ ቅኝ ለመገዛት ተስማማች! (ሚካኤል አራጌ)

2019-11-21 ኢትዮጵያ ከግብፅ በዓመት ከ 5መቶ ቢሊዮን ዶላር በመቀበል በግብፅ ቅኝ ለመገዛት ተስማማች! ሚካኤል አራጌ አረብ ሃገራቶች ከሁሉም የአፍራካ ሃገራቶች ለይተው ኢትዮ ላይ ከድሮ ጀምሮ አንዴ በወረራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ወዳጅ መስለው የሚገቡት ኢትዮ በአመት ከሶስት ትራሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣውን ዝም ብላ እምታፈስላቸውን ነጩ ወርቌን(የውሃ ሃብቷን) በነፃ ለመጠቀም ለመሞዳሞድ ወይም እንዳትጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ ነው። […]
የብልጽግና ፓርቲ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛና ሌሎችም ቋንቋዎች የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ወሰነ
19 ኖቬምበር 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት ሦስት ቀናት አዲሱን የብልጽግና ፓርቲ ለመመስረት የነበረውን ሂደት አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ። የኢሕአዴግን ውሕደት በተመለከተ፣ አዲሱ ሕገ ደንብ እና ፕሮግራም ላይ መወያየታቸውና ውሳኔዎችን ማሳለፋቸውን ገልፀዋል። • “ኢትዮጵያ የኢህአዴግ አባት እንጂ፤ ኢህአዴግ የኢትዮጵያ አባት አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚሁ መልዕክታቸው የአዲሱን ፓርቲ ስያሜ አስመልክተው “የብልጽግና ፓርቲ” […]