የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫና የዕጩዎቹ የዉጪ መርሕ

October 29, 2024 – DW Amharic  ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሐሪስ ቢመረጡ መስተዳድራቸዉ እስካሁን ከሚከተለዉ መርሕ መሠረታዊ የሚባል ለዉጥ ማምጣታቸዉ ብዙዎችን ያጠራጥራል።ትራምፕ ግን የዩክሬን-ሩሲያን ጦርነት ባንድ ቀን ለማስቆም ዝተዋል።ለእስራኤል ከእስካሁኑ የበለጠ ድጋፍ ለመስጠት፣ ኢራንን ለማበርከክ ዝተዋል።ከተመረጡ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቀድሞ ከፍተኛ የትረምፕን ረዳቶች “ፋሺስት” ብለዋቸዋል፣ ቫንስ በበኩላቸው “የተበሳጩ” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል

October 29, 2024 – VOA Amharic  በድጋሚ ለመመረጥ የሚወዳደሩትን የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕን፣ በርካታ የቀድሞ ከፍተኛ ረዳቶቻቸው “ፋሺስት” ሲሉ የጠሯቸው ሲኾን፣ “ለሥራው ብቁ አይደሉም” ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ዕጩው ምክትል ፕሬዝዳንታዊ ተፎካካሪ እና የትረምፕ አጋር የሆኑት ጄዲ ቫንስ፣ ትላንት እሁድ የቀድሞ ረዳቶችን ክስ አጣጥለውታል። የዴሞክራቱ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክር በሚደረግባቸው ግዛ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ጦርነቶቹን ለማስቆም የሚያስችል ፖሊሲ ያላቸው ትረምፕ ናቸው ወይስ ሃሪስ?

October 29, 2024 – VOA Amharic  ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሃሪስ ዩናይትድ ስቴትስ የግጭቶች አያያዝን  አጋርነቶችን እየገነባች  መምራት እንዳለባት እንደሚያምኑ ይናገራሉ። የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው  ጥንካሬን የሚያሳዩ  በመሆናቸው እና ቀጣይ እርምጃቸው ምን እንደሚሆን ስለማያሳውቁ  ጦርነትን ከመጀመሩ በፊት ማስቆም እንደሚችሉ ይናገራሉ፡፡ የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ቢሮ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ  በመካከለኛው … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

ሄዝቦላህ ለተገደሉበት መሪው ተተኪ ይፋ ሲያደርግ እስራኤል ዒላማ እንደምታደርጋቸው ዛተች

ከ 44 ደቂቃዎች በፊት የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ ባለፈው መስከረም በእስራኤል የአየር ጥቃት የተገደሉበትን መሪውን ሐሳን ናስራላህን እንዲተኩ ናይም ቃሴምን መምረጡን ይፋ አደረገ። ከእስራኤል ጋር ወደ ግልጽ ጦርነት የገባው ሄዝቦላህ መሪውን ጨምሮ በርካታ አመራሮቹ ደቡባዊ ቤይሩት ውስጥ በእስራኤል በተፈጸመ የአየር ጥቃት የተገደሉበት መስከረም 17/2017 ዓ.ም. ነበረ። ከጥቃቱ ከተረፉት ጥቂት የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዱ የሆኑት […]

በወሲባዊ ጥቃት ጥፋተኛ የተባሉ በመምህርነት እንዳይሰማሩ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ቀረበ

ከ 2 ሰአት በፊት በወሲባዊ ጥቃት ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በመምህርነት እንዳይሰማሩ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። “የአጠቃላይ የትምህርት አዋጅ” በሚል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ጥቅምት 19፤ 2017 ዓ.ም. የቀረበው ይህ ረቂቅ አዋጅ በመምህርነት ሥራ ተሰማርቶ የወሲባዊ ጥቃት ወንጀል መፈጸሙ የተረጋገጠበትን ሰውንም በመምህርነት ሥራ እንዳይሰማራ ይከለክላል። ለምክር ቤቱ የቀረበው ይህ አዋጅ በወሲባዊ […]

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት “ብቁ አይደሉም” የሚል ትችት ቀረበባቸው

ከ 3 ሰአት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለሹመቱ “ብቁ አይደሉም” የሚል ትችት አቀረቡ። የምክር ቤት አባላቱ ትችቱን ያቀረቡት የዶ/ር ጌደዮንን ጨምሮ ፓርላማው አምስት ሚኒስትሮችን ሹመት ባጸደቀበት ስብሰባው ላይ ነው። የተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ረፋድ ባካሄደው ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአብላጫ ድምጽ በአንድ ተቃውሞ እና […]

በእስራኤል እና በኢራን ግጭት ላይ የሩሲያ እና የቻይና አቋም ምንድን ነው?

ከ 8 ሰአት በፊት እስራኤል በኢራን መስከረም 21/2017 ዓ.ም. ለተወነጨፉት 200 ሚሳዔሎች ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ ነው በሚል ወታደራዊ ዒላማዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን ከቀናት በፊት ፈጽማለች። ኢራን እነዚህን ጥቃቶች የፈጸመችው እስራኤል በጋዛ እና በሊባኖስ ሕዝብ ላይ እያደረሰች ላለው ጥቃት እንዲሁም የሐማስ እና የሄዝቦላህ መሪዎች ግድያ አጸፋዊ ምላሽ መሆኑን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በወቅቱ አስታውቆ ነበር። እስራኤል […]

የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው መጠለያዎች “የታጠቁ አካላት ሰርገው በመግባት” ጥቃት እንደሚፈጽሙ ኢሰመኮ አስታወቀ

October 28, 2024 በሙሉጌታ በላይ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚኖሩባቸው ጣቢያዎች “ተገቢ ጥበቃ ስለማይደረግላቸው”፤ የታጠቁ አካላት “ሰርገው በመግባት ጥቃት እንደሚፈጽሙ” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በዚህ ሳቢያ ተፈናቃዮች “አስጊ በሆነ የደህንነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ” ኮሚሽኑ ገልጿል። ብሔራዊው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን ያስታወቀው፤ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን በተመለከተ ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 18፤ 2017 ባወጣው ዓመታዊ […]

ሦስተኛው የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት

October 28, 2024 Press Release, Report ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ ድጋፍ በአግባቡ ሊቀርብ እንዲሁም የሰብአዊ መብቶች መርሖችን፣ የተፈናቃዮችን ክብር፣ ደኅንነት እና ፍላጎት ያከበረ ዘላቂ መፍትሔ ሊመቻች ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ሦስተኛውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ባለ 52 ገጽ […]