” መዋጋት ርስት አይደለም። ለ42 ዓመታት በውግያ ቆይቻለሁ። እኔ እጣ ፈንታዬ መዋጋት ነው ብዬ አላምን ፤ አቋሜ ውግያ አያስፈልግም ይቁም የሚል ነበር !! ” – ጄነራል ሳሞራ የኑስ

October 20, 2024  ” መዋጋት ርስት አይደለም። ለ42 ዓመታት በውግያ ቆይቻለሁ። እኔ እጣ ፈንታዬ መዋጋት ነው ብዬ አላምን ፤ አቋሜ ውግያ አያስፈልግም ይቁም የሚል ነበር ፤ አሁንም አቋሜ ያው ነው የተለወጠ የለም !! ” – ጄነራል ሳሞራ የኑስ ከሰሞኑን የቀድሞው የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ የኑስ አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ ሰጥተው ነበር። ከረጅም […]

የኑሮ ውድነቱ የሚታወቅ ነው በደሞዝ ብቻ መኖር አልቻልንም !

October 20, 2024 – Konjit Sitotaw  ” እኛ እኮ ትርፍ ነገር አልጠየቅንም ፤ የኑሮ ውድነቱ የሚታወቅ ነው በደሞዝ ብቻ መኖር አልቻልንም ፤ ለልጆቻችን የምንቋጥረው ምግብ ከአቅም በላይ ሆኖብናል። መሰረታዊ ፍላጎታችንን እናሟላ የሰራንበተን ክፈሉን ነው እያልን ያለነው። በህክምና ሞያ ብቻ ከ10 ዓመት በላይ ተምረናል ፤ እድሜያችን ወደ ጎልማሳነት ተጠግቷል ቤተሰብ ማስተዳደር ፣ ለልጆቻችን ወተት እና ዳይፕር መግዣ እስከ […]

በአደባባይ ታስራ የተደበደበችው የቦረና ሴት ጉዳይ

October 20, 2024 – DW Amharic …” በዚህ በመሰላቸቷ ከቤቷ ትወጣለች፡፡ የአከባቢው ሽማግሌዎች ጉዳያችሁን በቤታችሁ እናይላችኋለን ተመልሰሽ ግቢ አሏት፡፡ እሷ ግን ለህይወቴ እሰጋለሁ በደንብ ታይቶ ችግሬ ካልተፈታልኝ አልገባም በማለቷ ሽማግሌዎቹ በእንጨት ላይ ታስራ እንድትገረፍ ፈረዱባት” የተጎጂ ቤተሰብ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዜጎች ድህነትና ምሬት

October 20, 2024 – DW Amharic  “አገሪቱንና ዜጎችን ከድህነት የማውጫ አንዱ መንገድ ከግብርናም ባሻገር በአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ መስራት ትልቁ አዋጭ መንገድ ነው” … “ግጭት ባለበት አገር ለቱሪዝም ዘርፍ የቅድሚያ ትኩረት ከመስጠት ይልቅ ሌሎችን አማራጮች መመልከት ዜጎችን ከድህነት የማውጫ ስልት ሊሆን ይችላል” የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

እምቦጭ ለጣና ሐይቅ የህልውና ሥጋት ሆኗል

October 20, 2024 – DW Amharic  “ የወራት ጉዳይ ካልሆን በስተቀር የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች የጣና ሐይቅን አያዩም፣ ምክንያቱም የእምቦጭ አረም ከተማዋ ጫፍ ደርሷል” የጣና ሐይቅና ሌሎች የውሐ አካላት ጥበቃና ልማት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አያሌው ወንዴ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በእስራኤል የተገለደውን የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ማን ይተካዋል?

ከ 7 ሰአት በፊት ባለፈው ሐሙስ መገደሉ የተረጋገጠው የሐማስ ጠቅላይ መሪ ያህያ ሲንዋርን ማን ይተካ በሚለው ጉዳይ ውይይት መጀመሩን ሁለት የቡድኑ ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል። በእስራኤል ዒላማ የሆነው የሐማስ ባለሥልጣናት እንደሚሉት በአሁኑ ወቅት ቡድኑ ውስጥ ከሁሉ በበለጠ ነባር የሚባሉት አመራር እና ከጋዛ ውጪ ያለውን ክንፍ የሚመሩት ኻሊል አል-ሃያ መሪ ሆነው እንደሚመረጡ ይጠበቃል። ኻሊል አል-ሃያ ያህያ ሲንዋር […]

የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸው ጉዳይ ስለምን ምሥጢራዊ እንዲሆን ይፈልጋሉ?

ከ 9 ሰአት በፊት ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ሁለት የአፍሪካ ፕሬዝዳንቶች ጤንነት ጉዳይ መነጋገርያ ሆኖ ሰንብቷል። ምንም እንኳ ፕሬዝዳንቶቹ ‘በመልካም ጤና ላይ ይገኛሉ’ ቢባልም የርዕሰ ብሔሮቹ ጤንነት ጉዳይ እንዴት የአገር ምሥጢር ተደርጎ አንደተያዘ ሲታይ ግን አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል። ወሬው የጀመረው ከ91 ዓመቱ አዛውንት የካሜሮኑ ፕሬዝዳንት ነበር። ፖል ቢያ መታመማቸውን ሚኒስትራቸው አስተባብሎ “በጣም ጥሩ በሆነ የጤንነት ሁኔታ […]

የቻይናው ፕሬዝዳንት ‘ኃይለኛ መሆኔን ስለሚያውቁ’ ያከብሩኛል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ

ከ 7 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው አሸንፈው ወደ ፕሬዝዳንትነት ሥልጣን የሚመለሱ ከሆነ የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ “እብድ” [ኃይለኛ] መሆናቸውን ስለሚያውቁ እንደማይፈታተኗቸው ተናገሩ። ትራምፕ ለዎል ስትሪት ጆርናል እንደተናገሩት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በሚደረገው ምርጫ ተመርጠው ወደ ዋይት ሐውስ ከተመለሱ፣ ቻይና ታይዋንን ለመክበብ የምትፈልግ ከሆነ ከፍተኛ ታሪፍ እንደሚጭኑባት አመልክተዋል። “ወደ ታይዋን የምትሄዱ ከሆኑ፣ በምርቶቻችሁ ላይ ከ150 በመቶ […]