የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የአልሻባብ አባላት በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

December 28, 2024 – VOA Amharic  በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የጂጂጋ ተዘዋዋሪ ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በ4 መዝገቦች የተከሰሱ 88 የአልሸባብ አባላት ናቸው የተባሉ ተከሳሾች ላይ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ እሥራት ፍርድ አስተላልፏል። ተከሳሾቹ በ2014 ዓም እና በ2015 ዓ/ም የጸጥታ አካላትና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት በማድረስ፣ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት በመዝረፍና በማውደም እንዲሁም… […]

ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ

December 28, 2024 – VOA Amharic  ትምህርት ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ፣ “ተቋማቱን ይጎዳል” ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ “ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ የደረጃ ዕድገት እንዳይሰጥ መወሰኑ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ያስተጓጉላል፣ ውስጣዊ ነፃነታቸውንም ይጋፋል” ብለ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለታጋች ማስለቀቂያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ድጋፍ እንዲሆን አንድ ወረዳ የፃፈው አነጋጋሪ ደብዳቤ

December 28, 2024 ለታጋች ማስለቀቂያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ድጋፍ እንዲሆን አንድ ወረዳ የፃፈው አነጋጋሪ ደብዳቤ (መሠረት ሚድያ)- በበርካታ የሀገራችን ክፍሎች ንፁሀን ዜጎች የእገታ ወንጀል እየተፈፀመባቸው ይገኛል፣ የታጋች ቤተሰቦችም በእምነት ተቋማት እና መንገድ ላይ ጭምር ከህዝብ በመለመን ለአጋቾች ገንዘብ ሲከፍሉ እንደነበር ይታወቃል። ዛሬ ለመሠረት ሚድያ የደረሰ አንድ ደብዳቤ እንደሚያሳየው ደግሞ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ፓዊ ወረዳ ነዋሪ የሆነች አንድ […]

የፈረንሳይና የቀድሞ ቅኝ ግዛቶቿ ግንኙነት

December 28, 2024 – DW Amharic  “ቅኝ ገዢዎች ቅኝ የሚገዙትን ቦታ፣ ሀገር እንደ ቅኝ ግዛታቸው ነው የሚያዩት። ፈረንሳይ ግን የራሷ አካል አድርጋ ነው የምታያቸው። ለዚህም ማሳያው ብዙዎቹ የፈረንሳይ ቅኝ ተገዢ ሀገራት አንደኛ በፈረንሳይ ሕግ ማውጫ ምክር ቤቶች ውክልና ነበራቸው” ተንታኝ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አንድ ለአንድ፤ ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ

December 28, 2024 – DW Amharic  የሕግ ባለሙያ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክም የመጀመሪያዋ ሴት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት በመሆን አገልግለዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሴቶች መብት ጋር በተገናኘ ከሚነሱት ግንባር ቀደም የሴቶች መብት ተቆርቋሪዎችም አንዷ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ

18 ታኅሣሥ 2017ዓርብ፣ ታኅሣሥ 18 2017 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እየታገዱ ያሉትን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በተመለከተ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዲህ ያሉ እርምጃዎች “የሲቪክ ምኅዳሩን በማጥበብ በማኅበር የመደራጀት መብት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳያሳድር” ባለሥልጣኑ የምርመራ ሥራዎቹን በተቻለ ፍጥነት አጠናቆ ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ እንዲያደርግ ጠይቋል። ማስታወቂያ በሲቪል ድርጅቶች ላይ የሚተላለፉ እገዳዎች ምኅዳሩን እንዳያጠቡ ተጠየቀ 03:42 በሲቪል […]

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: እየተባባሰ ስለመጣው የሴት ልጅ ጥቃት ወጣቶች ምን ይላሉ?

December 28, 2024 – DW Amharic  ይህ የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚፈፀም የሴቶች ጥቃት መንስዔና መፍትሄው ላይ ያተኩራል። አብዛኛውን ጊዜ ጥቃቱ ሲፈጸም የአንድ ሰሞን ጉዳይ ሆኖ ይወራል። ከዛ በኋላ ጉዳዩ የት ደረሰ? ተጎጂዎቹ ፍትህ አግኝተዋል ወይ? ብሎ ሲጠየቅ እንብዛም አንሰማም» ሲሉ ሁለት እንግዶቻችን ይተቻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፓርላማውን በትነው ምርጫ እንዲደረግ አዘዙ

December 28, 2024 – VOA Amharic  የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ዓርብ የሃገሪቱን ፓርላማ በትነው በሚቀጥለው ወር ምርጫ እንዲደረግ አዘዋል። ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ከሳምንት በፊት መተማመኛ ድምጽ በማጣታቸውና ባለፈው ወር የገንዘብ ምኒስትራቸውን ማባረራቸውን ተከትሉ፣ በሶስት ፓርቲዎች ጥምር ያቋቋሙት መንግስት ፈርሷል። የዋና ዋና ፓርቲ መሪዎች እአአ በመጪው የካቲት 23 የፓርላማ ምርጫ እንዲደረግ ስምምነ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መታገድ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ

December 28, 2024 – VOA Amharic  ኮሚሽኑ ዛሬ  ባወጣው መግለጫ ቀድሞ የታገዱ ድርጅቶቹ አቤቱታ እንደደረሰው ገልጾ ጉዳዩን እየተከታተለ ባለበት ወቅት “ተመሳሳይ ይዘት ባለው እና ተቋማቱ የፈጸሟቸውን ከባድ የሕግ ጥሰቶች በዝርዝር ባላስቀመጠ ደብዳቤ“ ተጨማሪ ሁለት ድርጅቶች መታገዳቸውን አሳሳቢ ሆኖ እንዳገኘው ገልጿል፡፡ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ በተደጋጋሚ  የሚተላለፉ እገዳዎች የሲቪክ ምኅዳሩን በማጥበብ እና በማኅበር የ…

ዶክተር ቴድሮስ እስራኤል በየመን ከፈጸመችው የአየር ጥቃት “በሕይወት ለመትረፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” አሉ

ከ 4 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ገብረ እየሱስ እስራኤል በየመኗ መዲና ሰንዓ ዓለም አቀፍ ማረፊያ ከፈጸመችው የአየር ጥቃት “በሕይወት ለመትረፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” አሉ። እስራኤል ሐሙስ፣ ታህሳስ 17/ 2017 የሰንዓ የዓለም አቀፍ ማረፊያ ላይ የአየር ጥቃት ስትፈጽም በስፍራው የነበሩት ዶክተር ቴድሮስ ወደ አውሮፕላኑ ሊሳፈሩ ነበር። ከጥቃቱ ያመለጡት ዶክተር ቴድሮስ ከክስተቱ በኋላ […]