አስደንጋጩ የዳሰሳ ጥናት፣ “አይጸጽተኝም፣ አይቆጨኝም ስል?”፣ “አላማችን መንግስት መገልበጥ?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
አቅጣጫ ቀያሪው እና አነጋጋሪ የሆነው ወሳኝ ሰነድ ምን አካቷል?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የታገዱት የሰብዐዊ መብት ድርጅቶች ስለ እግዱ አስተያየታቸውን ሰጡ
December 26, 2024 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ማዕከል በኢፌድሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ታግደዋል። ስለ እግዱ ኢሰመጉ ምን አለ ? ላለፉት 33 አመታት በሀገሪቱ የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ፥ ዲሞክራሲ እንዲስፍን እና የህግ የበላይነት እንዲከበር ከፍተኛ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ አንጋፋ ድርጅት እንደሆነ ገልጿል። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሠልጣን ታህሳስ 14 ቀን 2017 […]
የ2018 ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሚድያዎችን እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን በገፍ ለመዝጋት መታቀዱ ታወቀ
December 26, 2024 (መሠረት ሚድያ)- በግንቦት ወር 2018 ዓ/ም ይደረጋል ተብሎ ከሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በፊት በርካታ የግል ሚድያዎችን እና የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶችን መንግስት ሊዘጋ እንዳሰበ መሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ያሳያል። አንድ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የመንግስት አመራር ስሜ አይጠቀስ ብለው ለሚድያችን በሰጡት መረጃ ቢያንስ 10 የግል ሚድያዎችን እና ከ80 ያላነሱ ሚድያዎችን ለመዝጋት እቅድ ወጥቷል። “እቅዱ ላይ የተቀመጠው […]
ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑ ታወቀ
December 26, 2024 (መሠረት ሚድያ)- ከተመሰረተ 12 አመታትን ያስቆጠረው እና በ2013 ዓ/ም በምርጫ ዋዜማ የተመረቀው ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የመፍረስ አደጋ ላይ እንደሚገኝ ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ይጠቁማል። በተለያዩ ምክንያቶች በሙሉ አቅሙ ወደ ምርት ያልገባው ፕሮጀክቱ ከ1,500 እስከ 1,600 ቋሚ ሰራተኞች እና በርካታ ጊዚያዊ የቀን ሰራተኞችን ይዞ የነበረ ቢሆንም ከዚህ ውስጥ 430 ሰራተኞች ብቻ […]
በኢትዮጵያ የታገዱ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደረሰ
December 26, 2024 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል” ያላቸውን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (EHRDC) ከማንኛውም የስራ እንቅስቃሴ አገደ። ባለስልጣኑ ባለፈው አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያገዳቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደርሰዋል። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሁለቱን ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያገደው፤ ከትላንት ረቡዕ ታህሳስ […]
ዩኒቨርሲቲዎች ውጤታማ ካልሆኑ፣ ህልውናቸው ሊቀጥል አይችልም
December 26, 2024 – VOA Amharic ዩኒቨርሰሲቲዎች ውጤታማ ሥራ ካላከናወኑ፣ ህልውናቸው ላይቀጥል እንደሚችል የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ አስጠነቀቁ፡፡ በሀገሪቱ ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጋራ ዛሬ የአፈፃፀም ኮትራት የፈረሙ ሲሆን፣ ሥራዎቻቸውም፣ በዚሁ ኮንትራት መሰረት እንደሚለካ ተገልፆዋል፡፡ ወደፊት ለዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው በጀት፣ የሥራ አፈፃፀማቸውን መሰረት ያደረገ እንደሚሆን የገለፁት ሚኒስትሩ፣… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ወጣቶችና የሰላም ግንባታ ተሳትፎ
December 26, 2024 – VOA Amharic በድጋሚ የታደሰ በኢትዮጵያ የሚካሄዱት ጦርነቶችና ግጭቶች ወጣቶችን የበለጠ ተጎጅ እያደረጋቸው ነው ሲሉ በተለያዩ የአካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶች ይናገራሉ፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ከትግራይ፣ አማራ ና ኦሮምያ ክልሎች ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጭዎች “የወጣቱን ህልም ያጨለሙ” ናቸው ያሏቸው ከዚህ በፊት የተካሄዱና አሁንም የቀጠሉ ግጭቶች እንዲቆሙና በድህረ ጦርነት የሰላም ግንባታ ጥረቶችም ተሳታፊ ሊደረግ እ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የአቶ ክርስቲያን እና የአቶ ዮሐንስ የእስር ቤት አያያዝ እንደሚያሳስባቸው ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገለፁ
December 26, 2024 – VOA Amharic በቅርቡ የቀዶ ሕክምና የተደረገላቸው የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ወደ ሌላ እስር ቤት መዛወራቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ታሳሪዎች “ከፍተኛ ሕመም እየተሰማቸው ነው ወደ ቂሊንጦ የተዛወሩት” ያሉት አስተያየት ሰጪዎቹ፣ በተለይ አቶ ዮሐንስ የሚገኙበት ማቆያ ሥፍራ ለጤንነታቸው የሚያሰጋቸው እንደኾነ ተናግረዋል፡፡ ይህ ሁኔታ እን… … ሙሉውን […]
የኤርትራው ባለሥልጣን የቢቢሲውን ዘገባ “ሃስት” ሲሉ ገለጹ
December 26, 2024 – VOA Amharic Comments ↓ የቢቢሲ ሶማሊኛ ቋንቋ አገልግሎት፣ አብዱልቃድር ኢድሪስ የተባሉና ‘በኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና ሶማሊያ ጉዳዮች አማካሪ’ መሆናቸው የተገለጸ ባለሥልጣን በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል አንካራ ላይ የተደረሰው ሥምምነት እንደሚያሳስባቸው ገልጸዋል የሚል ዘገባ ማውጣቱን ተከትሎ፣ የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገ/መስቀል “በተጠቀሰው ስም የሚጠሩ ባለሥልጣንም ሆነ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]