Why Eritrea’s Border With Ethiopia Is a Conflict Zone
By Conor Gaffey On 6/13/16 at 11:58 AM Ethiopia Eritrea border An Eritrean poses near a tank abandoned during the 1998-2000 border war with Ethiopia in Shambuko Town, Eritrea, December 23, 2005. The two countries have been in a “Cold War” scenario since the end of the conflict. Ed Harris/Reuters Throughout the country’s 25-year history, […]
ኤርትራ ጦርነት መጀመሩን አመነች!
June 13, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ) ቀደም ሲል ባቀረብነው ዜና ላይ በሰሜን ግንባር ስለተቀሰቀሰው አዲስ የጾረና ግንባር ጦርነትን በተመለከተ አጭር ሪፖርታዥ ማቅረባችን ይታወሳል። ዜናውን የሚያጠናክር መግለጫ በኤርትራ በኩል ሲሰጥ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በጉዳዩ ላይ ምንም ምላሽ አልሰጠም። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር እንዳለው ከሆነ፤ “ጦርነቱን በጾረና ግንባር የጀመረው ህወሃት ነው” ብሏል። የ’ኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር መግለጫ በጥንቃቄ የወጣ ይመስላል። በመሆኑም “ጦርነቱን […]
የሰሜኑ ጦርነት እንደገና ሊጀመር ነው! (የዳዊት ከበደ ወየሳ ሪፖርታዥ – ኢ.ኤ.ኤፍ)
June 12, 2016 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል… በኤርትራ እና በትግራይ ድንበር አካባቢ ጦርነት መቀስቀሱ እየተሰማ ነው። ጦርነቱ በተለይ የተቀሰቀሰው በኤርትራ እና በትግራይ ክልል፤ በጾረና ግንባር መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። እሁድ ንጋት ላይ የተጀመረው አዲስ ጦርነት አሁንም ድረስ እንደቀጠለ መሆኑን ነው የአካባቢው ነዋሪዎች የሚገልጹት። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ከሆነ፤ ከባድ የተኩስ ልውውጥ መሰማት የጀመረው […]
Eritrea blames Ethiopia for border clash
Posted on June 13, 2016. Tags: Border, Ethiopia, Politics and Security, Tsorona BBC Image copyright AFPImage caption The 1998-2000 border war between Ethiopia and Eritrea led to the deaths of around 80,000 people Eritrea has accused Ethiopia of launching an attack at the countries’ heavily-militarised border. Ethiopia has not commented on the reported fighting in the […]
Update-1|Breaking| Heavy fighting on Ethiopia Eritrea border
Posted on Sunday, June 12, 2016 @ 3:12 pm by Daniel Berhane (Adds mid-day developments) A heavy fighting is going on the Tsorena front of Ethiopian Eritrean border, multiple sources confirmed to HornAffairs. Fighting in the Tsorena area of the border started since 5 am at dawn and it is still ongoing. The sound of […]
ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) በውስጡ የያዘው ካርኖሶል የተባለ ንጥረ ነገር ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡
Dr. Honeliat የጥብስ ቅጠል የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ካንሰርን ይከላከላል ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) በውስጡ የያዘው ካርኖሶል የተባለ ንጥረ ነገር ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ✔ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል ከጥንት ጀምሮ ስለዚህ ጥቅሙ የሚነገርለት የጥብስ ቅጠል በውስጡ የያዘዉ ካርኖሲክ አሲድ የአንጎል ነርቮችን የመጠበቅ አቅም ስላለው በህመም ወይም ከእድሜ ጋር በተያያዘ ምክንያት ለሚመጣ የመርሳት […]
መንግሥት በአሜሪካ ያልተዘመገበ የቦንድ ሽያጭ በማካሄዱ የ6.5 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተጣለበት
11 Jun, 2016 By ውድነህ ዘነበ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ በአሜሪካ ያልተመዘገበ የቦንድ ሽያጭ በማካሄዱ 6.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጥፋቱን በማመን የቅጣት ክፍያውን ለመፈጸም ተስማምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ይህን ቅጣት እንዲከፍል የተጣለበት ሴኪዩሪቲና ኤክስቼንጅ ኮሚሽን የተባለው ተቋምን የሰነድ ሽያጭ ሕጎች በመተላለፍ፣ በአሜሪካ ከሚኖሩ 3,100 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 5.8 ሚሊዮን ዶላር በመሰብሰቡ ነው፡፡ […]
የአማራ ክልል መንግሥት የቅማንት ብሔረሰብና የክልሉ ሕዝብን ይቅርታ እንዲጠይቅ ተወሰነ
11 Jun, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ ከፍተኛ ኃይል የተጠቀሙ የአማራ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ተወሰነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ በርካታ ቦታዎች ተፈጥሮ የነበረውን ግጭትና ሁከት በራሱ አነሳሽነት እንዲሁም በአማራ ክልል በሰሜን ጐንደር ከቅማንት የምንነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ የቀረበለትን አቤቱታ መሠረት በማድረግ ያካሄደው የሰብዓዊ […]
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
June 11, 2016 ምኒሊክ ሳልሳዊ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ህዝቡ በተቃውሞው ላይ የመብት ጥያቄዎቹን በመጠየቅ ቀጥሎዋል ። በዚህ ተቃዉሞ ከተሰሙት መፈክሮች የመልካም አስተዳደር ችግር አለብን የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሙስሊም በአል ላይ መደረጉን እንቃወማለን መንግስት […]
ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል
Saturday, 11 June 2016 12:22 Written by አለማየሁ አንበሴ ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡ ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን የጠቆሙት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወርቅነህ ጣፋ፤ በአሁን ወቅት ግን በህትመት ላይ ያሉት […]