ከወርቅ ዝርፊያው ጀርባ የተደበቀ የኦሮሞ እናቶች ስቃይና ሰቆቃ!?! (ብርሀነ መስቀል አበበ)

02/05/2018 የቢቢሲ የኦሮሚኛ ክፍል ለገደንቢ የወርቅ ዝርፊያና በዘራፊዎቹ መርዝ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ወንጀል፣እልቂትና ጥፋት አይቼ መጨረስ አልቻልኩ።  አንድ ነገር ግን ግልፅ ነው። የኦሮሞ ህዝብ አገር የለውም። የኦሮሞ ህዝብ መሪ የለውም። የኦሮሞ ህዝብ መንግስት የለውም። የኦሮሞ ህዝብ በቁሙ የሞተ ህዝብ ነው። ይህን ወንጀል ለማስቆም ውል ሰርዙ፣ ውል አይታደስ የሚል ቀልድ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም። ስለዚህ በዚህ […]

የህወሓት ዕቅድ፥ የእስር ማዘዣው እና የብአዴን ጆከር! [ስዩም ተሾመ]

02/05/2018 በእርግጥ ፖለቲካ ማለት ልክ “Bicycle” ነው፡፡ ሁልግዜም በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል መሽከርከር አለበት፡፡ ለውጥና መሻሻል ከቆመ ልክ እንደ “Bicycle” ፖለቲካዊ ስርዓቱም ተንጋሎ ይወድቃል፡፡ ህወሓት የማይለወጥ የፖለቲካ ቡድን ከመሆኑም በላይ ሌሎች እንዳይለወጡ የሚያደርግ ፀረ-ለውጥ ቡድን ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ቆሞ-ቀር ቡድን የሌሎችን የለውጥ እንቅስቃሴ ለማደናቀፍ ያለመታከት ጥረት ያደርጋል፡፡ በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ለውጥና መሻሻል ጠፍቶ መንግስታዊ ስርዓቱ ለመውደቅ […]

የህወሓት ዕቅድ፥ የእስር ማዘዣው እና የብአዴን ጆከር! 

 Seyoum Teshome   Amazing Story, Analysis ግንቦት 2, 2018 0 Minutes በእርግጥ ፖለቲካ ማለት ልክ “Bicycle” ነው፡፡ ሁልግዜም በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል መሽከርከር አለበት፡፡ ለውጥና መሻሻል ከቆመ ልክ እንደ “Bicycle” ፖለቲካዊ ስርዓቱም ተንጋሎ ይወድቃል፡፡ ህወሓት የማይለወጥ የፖለቲካ ቡድን ከመሆኑም በላይ ሌሎች እንዳይለወጡ የሚያደርግ ፀረ-ለውጥ ቡድን ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ቆሞ-ቀር ቡድን የሌሎችን የለውጥ እንቅስቃሴ ለማደናቀፍ ያለመታከት ጥረት ያደርጋል፡፡ በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ […]

‹‹የመንግሥትና ፕሮፌሽናል ሙያተኞች/ቴክኖክራቶች/ ሥራ መለያየት አለበት!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

May 2, 2018 ‹‹የዱሮ ሰዎች ውሃ ዋና ላይ ላዩን ነበር በጤና የዛሬ ልጆች ይበልጣሉ ውስጥ ለውስጥም ይሄዳሉ፡፡›› {1} የመንግሥትና የከፍተኛ ትምህርትን ተቆማት መለያየት፣ የደርግ/ኢሠፓና  የህወሓት/ኢህአዴግ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ተቆማት ሥራ ጣልቃ መግባት የዮኒቨርሲቲ ተቆማት የእውቀት ማማነትን አጨለመው፡፡  የመለስ ዜናዊ መንግሥት 40 ምሁራንን ከዩኒቨርሲቲ ማባረሩ፣ ቀጥሎም ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናና ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ መባረር፣ የወያኔ የፖለቲካ በዮኒቨርሲቲው […]

በዘረኝነት=ብሔረተኝነት ልክፍት ስለተያዝን እንደወረድን አይገባንም! (ሰርፀ ደስታ)

May 2, 2018 ሰሞኑን ፌስቡኩን ያጨናነቀው አብይ የኦሮሞ ብሔረተኝነት ኦሮሞን ከነበረበት ክብር አወረደው ብሎ ተናግሯል በሚል ብዙዎች እንዴት እንዲህ ይናገራል በሚል ሌላ ጦርነት የከፈቱ ይመስላል፡፡ እኔ ይህን ሲናገር አልሰማሁትም በምን አግባብም እንደተናገር አላውቅም፡፡ ግን ተናግሮትም ከሆን እኔን እንደሚገባኝ አንደም የተሳሳተው ነገር የለም፡፡ እውነት ነው፡፡ ችግሩ ማስተዋል አቅቶን በዘረኝነት ስለተለከፍን ብሔረተኝነትን የሚያገን ወሬ እንጂ እንደ ሰው […]

ኢትዮጵያ እና ሱዳን የአባይን ግድብ ለመጠበቅ የጋራ ጦር ሊያቋቁሙ ነው ተባለ May 2, 2018

May 2, 2018 (ቢቢኤን) ኢትዮጵያ እና ሱዳን የአባይን ግድብ ከጥቃት ለመጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ጦር ለማቋቋም መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ አዛዦች ያደረጉትን ውይይት ዋቢ ያደረገው የሚድል ኢስት ሞኒተር ዘገባ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ግድብ ከጥቃት ለመከላከል ጨምሮ በሌሎች ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ጠቁሟል፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሳሞራ […]

የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ኦርቶዶክሳውያን የወቅቱ ክርስቲያኖች ትእምርት | ከዲ/ን አባይነህ ካሴ

May 1, 2018    የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኦርቶዶክሳውያን ሰሞኑን ያደረጉት ተጋድሎ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ወቅታዊ ትእምርት እንጅ፡፡ ከዩኒቨርሲቲው ቅጽር አልፈው ወደ እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን የሚሔዱበትን የአጥር በር “ክፋት የተሞሉ ሰዎች” ያለምንም ማስጠንቀቂያ ዘጉባቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ለመሳለም የወጡት ተመልሰው ለመግባት አልቻሉም፡፡ ዞረን በሌላ በር እንገባለን ሲሉ እንደ ወንጀለኛ አንዳንዶችን ለእስራት ሌሎችንም መታወቂያ በመቀማት አጣደፏቸው፡፡ በዚህ ተነሣ […]

ኢሰማኮ፦ “አገር አቀፍ የስራ ማቆም አድማ ከማድረግ ወደኋላ አንልም”

AFP ሜይ ዴይ – ዓለምአቀፍ የሠራተኞች፣ የወዝአደሮች ወይም የላብአደሮች ቀንን ትናንትና በዓለም ዙሪያ ተከበሯል፡፡ ይህ በአል ሲከበር እንደወትሮው ሁሉ የኢትዓዮጵያ ሰራተኞም ስለመብታቸው መከበር መውተወቱን ቀጥለዋል። በኢትዮጵያ አሰሪና ሰራተኛ ሕግ ላይ አንገብጋቢ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል ቀዳሚው የመደራጀት ጥያቄ መሆኑ አያጠያይቅም። የአሰሪና ሰራተኛ አዋጁም ሆነ ሕገ መንግስቱ መደራጀትን ፈቅደዋል፤ ኢትዮጵያም የዓለም ስራ ድርጅት ኮንቬንሽን 87ን ፈርማለች። ነገር […]

ስንት ዜጎች ከሞቀ ቤታቸው ጎዳና ላይ ቢወጡ የግፉ ፅዋ ይሞላ ይሆን? (ውብሸት ታዬ)

May 2, 2018 የውብሸት ታዬ (ጋዜጠኛ)፣ የትናንት የዝዋይ ገጠመኝ … —– በትናንትናው ዕለት በዝዋይ እስር ቤት ያሉ ጓደኞቼን ለመጠየቅ ወደ ስምጥ ሸለቆዋ መዲና አቅንቼ ነበር። የጉዞዬ መቋጫ ጉዳይ ለጊዜው ይቆየንና (የባሰም አለና)ስመለስ በዚያው አንድ ዘመዴን ለመጠየቅ ደብረ ዘይት/Bishooftu/ ላይ ወረድኩ። እናም ቀበሌ 01 (መከላከያ አጠገብ) ወዳለው መኖርያው ሳዘግም አንድ አሳዛኝ ሁነት ትኩረቴን ሳበው። በዚህ ምስል […]

Ethiopia to acquire portion of Djibouti port

  ETHIOPIA’S NEW PRIME MINISTER ABIY AHMED. AFP PHOTO | ZACHARIAS ABUBEKER MAY 2, 2018 (businessdaily) Djibouti has agreed to Ethiopia’s proposal to acquire a share of the Horn country’s port, a deal secured by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed on his first foreign visit as Head of State over the weekend. The agreement comes […]