በጎሳ ግጭት ስምንት ሰው መሞቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

ነሐሴ 30, 2018 ጽዮን ግርማ በጂግጅጋ ከተማ የተነሳ ፎቶ ግራፍ ነው። ከማኅበራዊ ሚዲያ ትዊተር ገጽ ላይ የተገኘ ነው። በኢትዮጵያ በሶማሌና በኦሮሚያ አዋሳኝ ክልል ላይ በተፈጠረ የጎሳ ግጭት ስምንት ሰው መሞቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ዋሽንግተን ዲሲ — የጎሳ ግጭቱ ከዚህ ቀደም ሲያጋጥ እንደነበር የጠቆሙት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል፤ በግጭቱ መካከል ምንም ዓይነት የታጠቀ ቡድን እንዳልተሳተፈበት […]
ለ77 የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቢሮዎች፣380 ሚሊዩን ብር በዓመት ኪራይ ይከፈላል! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

August 30, 2018 በሐምሌ ወር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያፀደቀውን መሠረት በማድረግ ‹ቪ ኤይት› መኪና ለመግዛት 5.5 ሚሊዩን ብር ወጪ በዶክተር አብይ አህመድ ካቢኔ መታገዱ መልካም ጅምርና ህዝብ ህዝብ የሸተተ እንምጃ ነው እንላለን፡፡ ከቂል ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል!!! በቀ.ኃ.ሥ ዘመን ለእድገት ሠራተኞች ቢሽክሌት፣ ቮክስዋገንና ላንድሮቨር መኪኖች ይሰጡ ነበር፡፡ በደርግ ዘመን ፓጃሮና ላድን ክሩዘር መኪኖች ተበረከቱላቸው፡፡ በወያኔ ዘመን […]
የቀድሞው የኢህዴን መስራች እና ሊቀመንበር አቶ ያሬድ ጥበቡ ባሕር ዳር ገቡ

August 30, 2018 ባሕር ዳር፡ነሀሴ 24/2010 ዓ.ም (አብመድ) የኢህዴን መስራች እና ሊቀመንበር በመሆን ለድርጅታቸው እና ለሀገራቸው ብዙ ትግል ያደረጉት አቶ ያሬድ ጥበቡ መንግስት ገና ባልተጠናከረበት ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን በመወከል በውጭ ሀገራት በርካታ ስራዎች ሠርተዋል፡፡ የኢትዮጵያ እርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅትን አቋቁመው ከለጋሽ ሀገራት በርካታ እርዳታ አስገኝተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ጉልህ የዲፕሎማሲ ስራ ሲሰሩ የቆዩ ሰው ናቸው፡፡ ይሁን […]
ይድረስ ለአማራ ክልል ህዝብ መገናኛ ቢሮ ኃላፊ (ደመቀ እውነቱ)

August 30, 2018 የአማራ ክልል ኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስቀድሜ የኢትዮጵያዊነት የአክብሮት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ:: ከሁለት አመታት በፊት በኢትዮጵያ ፈዴራል ቴሌቪዥን ጣቢያ የጦፈ ክርክር ይካሄዳል :: የውይይቱ ተሳታፊዎች በሙሉ ባላስታውስም አንድ የኢህአዴግ መንግስት የሕግ አዋቂ ህገመንግስቱን እየተረጎመ ያስረዳል:: የፍሬ ነገሩ ውይይት ስለ ብሄርና ማንነት በኢትዮጵያ ነበር ::ህጉን ተመርኩዞ ሲያስረዳ አንድ ኢትዮጵያዊ የብሄሩ መገለጫ በአባቱ […]
የራያ ሕዝብ መብታችን-ይከበር ጥያቄ:- ወሎየ አማራ ነን፣ነፃ ኢትዮጵያዊያን ነን!!

ወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር Wollo Ethiopian Heritage Society P.O. BOX 918, OXON HILL, MD 20750 (USA) ፠ wollo.org ነሓሴ 23፣ 2010 ዓ.ም. (August 28, 2018) የራያ ሕዝብ በተዋረድ ከአማራ፣ኦሮሞ፣ አገው፣ ትግሬና አፋር የተዋለደ ዛሬ እንደ ሌላው ወሎየ ባህላዊ ማንነቱን አማራ ብሎ ያስመዘገበ ህዝብ ነው። በሰሜን እንደርታ፡በደቡብ የጁ፡በምስራቅ አፋር እንዲሁም በመዕራብ ላስታ ያዋሱኑታል። በታሪክም […]
UK-based gold miner secures local investors for its Ethiopian project
http://www.miningweekly.com 31st August 2018 By: Rebecca Campbell Creamer Media Senior Deputy Editor London AIM-listed gold exploration and development company KEFI Minerals has announced that it has signed a detailed heads of agreement with investors in Ethiopia for the latter to take a significant (but minority) stake in KEFI subsidiary Tulu Kapi Gold Mines (TKGM), which […]
የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር. . .ከአቻምየለህ ታምሩ

አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት ከአባይ ሜዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ነው ያለውን «የዘር ፖለቲካ» ሲያወግዝ ሰምተነዋል። ይገርማ! ነገሩ ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል አይነት ሆነብኝ። የኢትዮጵያን ፖለቲካ የዘር ፖለቲካ በማድረግ ከበከሉት ተውሳኮችና ጸረ አማራ ፖለቲካን በሁለት እግሩ እንዲቆም ካደረጉት የ ያ ትውልድ አባላት መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚሰለፉት ሰዎች መካከል አንዳርጋቸው […]
ከ ፋኖ የተላለፈ መልክት ….. እህል አናቃጥልም አንበትንም ትግላችን ግን በሠለጠነ መልኩ ይቀጥላል

August 30, 2018 ከአ አ ይሁን ከጎንደር የተጫነ ማንኛውም ሸቀጣሸቀጥ ወደ ትግራይ መሄድ አይችልም ለዚህ ዋነኛ ምክንያታችንን የኢትዮጵያዊን ብቻ ሳይሆኑ መላው አለም ያውቀዋል 1ኛ የወልቃይት የአማራና የትግራይ ደንበረ ተከዜ መሆኑ በአስቸኳይ እንዲረጋገጥ እንፈልጋለን 2ኛ በረካታ አማራወች በተለይ የወልቃይት ተወላጅ አማራወች በትግራይ ጨለማ ቤት የታሠሩ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ እንፈልጋለን 3ኛ በመላ ሀገሪቱ በህወሃት አሻጥረ የሚፈናቀለው አማራ እልባት […]
18 Killed as Ethiopian Military Helicopter Crashes

August 30, 2018 AP ADDIS ABABA — Ethiopian state media are reporting that a military helicopter has crashed and killed all 18 people on board, including two children. Police official Aschalew Alemu tells the Ethiopian News Agency that the crash occurred Thursday morning in the Oromia region. The helicopter was traveling from the eastern city of […]
Ethiopia military helicopter crash kills 18

Live Reporting By Farouk Chothia Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis Ababa Fana Broadcasting CorporateNo-one survived the crash A military helicopter has crashed on the outskirts of Ethiopia’s capital, Addis Ababa, killing all 18 people on board, officials say. The plane was flying from Dire Dawa city in eastern Ethiopia to a town just outside Addis […]