ለትርጉም ክፍት የሆኑ የጠ/ምኒስትሩ አደገኛ ንግግሮች…!!! (ዮናስ ሀጎስ)

11/22/2018 ለትርጉም ክፍት የሆኑ የጠ/ምኒስትሩ አደገኛ ንግግሮች…!!! ዮናስ ሀጎስ * «ዋና ዋናዎቹ» ላይ ብቻ የሚያተኩር የእስር ዘመቻ * «የቀን ጅብና ካንሰር» ማንን እንደሚወክሉ መግባባት ላይ ያልተደረሰባቸው ዶክተር አቢይ አሕመድ ዛሬ ፓርላማ የወ/ት ብርቱኳንን ሹመት ለማስፀደቅ በተገኙበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የሙስና ዘመቻው «ዋና ዋናዎቹ» ላይ ብቻ እንደሚያተኮርና ሁሉም ይታሰሩ ከተባለ ከኢህአዴግ አባላት በሙስና ያልተነካካ ማግኘት አዳጋች […]

ኦብነግ ኢትዮጵያ ገባ

ህዳር 21, 2018 ሰሎሞን አባተ የኦብነግ ታጣቂዎች አሥመራ ዓለምአቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ላይ ሲሣፈሩ /ምንጭ – የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኔስቴር ዌብሳይት – shabait.com/ ወደ ሰላም የተቀላቀሉትን የኦብነግ ታጣቂዎች ሰዉ ጂግጂጋ ላይ የተቀበላቸው ከአይሮፕላን ማረፊያው አንስቶ በመንገዶች ግራና ቀኝ ተሰልፎ እንደነበረ የገለፁት ቃል አቀባዩ ሄርሞጌ በእውኑ “የሞቀና የደመቀ ነበር” ብለውታል አቀባበሉን። ዋሺንግተን ዲሲ — የግንባሩ ሠራዊት ዛሬ ከአሥመራ በኢትዮጵያ […]

ጥብቅ መረጃ – የጌታቸው ረዳ ውሸቶች | ሕወሓት ጌታቸው አሰፋን አሳልፎ የማይሰጥበት አንድ ምክንያትና የደብረጽዮን ድብቅ ንብረት

November 21, 2018  የደብረጽዮን እና የሞንጆሪኖ ሕወሓት ለምን ጌታቸው አሰፋን አሳልፈው አይሰጡም? የሚለውን መረጃ ላቀርብላችሁ ስዘጋጅ የሕወሓቱ ሦስተኛ ሰው ጌታቸው ረዳ በኤል ሊቲቭ ላይ ወጥቶ ቃለምልልስ ሰጥቷል:: ቃለምልልሱን የተመለከተ አንድ ጋዜጠኛ ጌታቸው ረዳ “አራጁን ጌታቸው አሰፋ መናኝ እስኪመስል ዋሸን! የሚጠበቅ ነው!” ብሎታል:: ይህን ያለው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ሲሆን እርሱ በቃለምልልሱ ላይ የጻፈውን አስተያየት ላስቀድምና ቀጠል […]

ዘራፊ መንግስት(Predatory State)፣ የዕፅ ጦርነትና(Opium War) የባህል ውድመት በኢትዮጵያ ምድር ! (ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር)

November 22, 2018 ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር) ህዳር 12፣ 2011 መግቢያ ለ27 ዓመታት ያህል የኢትዮጵያን ህዝብ የመኖርና ያለመኖር ዕድል፣ የአገራችንን ዕድልና ጉዞዋን ሲወስን የነበረውን የህውሃትን አገዛዝ ምንንነት በግልጽ እያየነው ነው። ከአንድ ብሄረሰብ የተውጣጣ ቡድን እራሱን የነፃ አውጭ ድርጅት ነኝ በማለትና፣ የሌሎችንም ብሄረሰቦች ነፃ አውጭ ነን ባዮች በስሩ በማሰባሰብና የእርስ በርስ ጦርነት በመቀስቀስና በመዝረፍ የአገራችንን ታሪክ፣ ባህሉን፣ […]

የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫና አንድምታው። (ክፍል አንድ- ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤)

November 22, 2018 Source: http://amharic.borkena.com/2018/11/21/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8B%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%AB%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%8A%95/ የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫና አንድምታው። ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ህዳር 11/2011 (11/20/2018)ክፍል አንድ። “እኛ የታገልነው እና መስዋዕትነት የከፈልነው ለሕግ የበላይነት ነወ”። ዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል በኅዳር 9 ቀን 2011 ዓ.ም (እኢአ) በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምክትል አስተዳዳሪ እና የሕወሃት ሊቀመንበር በሆኑት በዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ክፍል አንድ በጥሞና አዳመጥኩት። ይህንን ጋዜጣዊ […]

ምሁራን ልዩነቶችን የማስተናገድ ባህል አላዳበርንም!

ዶክተር አክሎግ ቢራራ (የዓለም ባንክ አማካሪ የነበሩ)   ዶክተር አክሎግ ቢራራ አሜሪካ  (ይህ ምልልስ ከጋዜጠኛ እድክንድር ነጋ ጋር የተካሄደ ሲሆን፤ በውጭ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም እንዲያውቁት በሚል መንፈስ ትንተናየ በኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ፤ በራሴ ውሳኔ ያቀረብኩት መሆኑን እገልጻለሁ፤ ጋዤጠኛ እስክንድር ላደረገልኝ ማስተካከያና ትብብር ምስጋናየን አቀርባለሁ፤ በአገር ቤት ሆኖ የሚሰጠውን አገልግሎት አደንቃለሁ)። “ምሁራን እነማን ናቸው? መጀመሪያ በትርጉም እንግባባ፡፡ […]

Remembering Dr. Melaku E. Bayen: Unsung Hero of Fascist Resistance in America

Ethiopia: Remembering Dr. Melaku E. Bayen: Unsung Hero of Fascist Resistance in America Dr. Melaku E. Bayen Few Ethiopians know that Dr. Melaku Bayen was the first Ethiopian to receive an American college degree.  And even fewer know of his tireless struggles in a foreign land against the Fascist occupation of his country. On March […]

“ይህንን ጉድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ብዬ እነግረዋለሁ”

November 22, 2018 ከላይ የተመለከተዉ የጠቅላይ ሚኒስትር የዶ/ር አብይ አህመድ አባባል በወያኔ  ፋሽስቶች የተሰራዉን ወንጀልና ሌብነት ደፍረዉ እንዳለ ለማቅረብ መቸገራቸዉን የሚያሳይ የጭንቀት  አባባል ነበር ። ጥፍር የነቀሉት፤ የወንድና የሴት ብልት ላይ በአስነዋሪ ሁኔታ የቀለዱት፤ ዜጋን አካለ ጎደሎ ያደረጉት፤የገደሉት፤ ያሳደዱት፤ልጅን ገድለዉ እናትን እሬሳዉ ላይ ያስቀመጡት፤ወጣት ዜጋን ገድለዉ አንበሳ እንደገደሉ ሁሉ አጠገቡ በፎርም ተመቻችተዉ ከአስከሬኑ ጋር ሳይቀፋቸዉ  […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለወቅታዊ ጉዳዮችና ዕጩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የሰጡት ማብራሪያ ጭብጦች

November 22, 2018 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለወቅታዊ ጉዳዮችና ዕጩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የሰጡት ማብራሪያ ጭብጦች፡- • በምክር ቤቱ አሠራርና ውሳኔ በፍጹም ጣልቃ አንገባም፤ ለዚህም ነው ያቀረብናቸውን ዕጩዎች ውድቅ አድርጋችሁብን ሌላ ዕጩ ለማቅረብ የሞከርነው፡፡ • ጠንካራ ምክር ቤት እንዲኖር እየሠራን ነው፡፡ • ግጭቶችን በተመለከተ የተነሳው ሐሳብ እውነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ረዥም የመንግሥት ታሪክ ቢኖራትም ሰላማዊ መተካካት ያላዳበርን ነን፡፡ […]

በትግራይ የድብቅ እስር ቤቶች አሉ መባሉ የተለያዩ ወገኖችን እያወዛገበ ነዉ።

November 21, 2018  ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረ-ሚካኤል በቅርቡ በሰጡት መግለጫ «ድብቅ እስር ቤት» የሚባል እንደለሌ አስታዉቀዉ ነበር።አረና ለሉዓላዊነት እና ዴሞክራሲ የተባለዉ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ግን ትግራይ ርዕሠ-ከተማ መቀሌ ዉስጥ ቢያንስ አንድ የድብቅ እስር ቤት መኖሩን እንደሚያዉቁ ተናግረዋል። ሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ መስተዳድር በተለያዩ አካባቢዎች የድብቅ ወይም ሕገ-ወጥ እስር ቤቶች አሉ መባሉ የተለያዩ ወገኖችን እያወዛገበ ነዉ።ምክትል […]