ስለ “ቀሲስ” በላይ መኮንን እኛም እንናገር …. በላይ ማነው? ከምንስ ተነስቶ የት ደረሰ? (ባያብል ሙላቴ)

2019-09-04 ለ “ቀሲስ” በላይ መኮንን እኛም እንናገር …. በላይ ማነው? ከምንስ ተነስቶ የት ደረሰ? ባያብል ሙላቴ(ክፍል ፩) ምርጫ 1997ን ተከትሎ መንግሥት የወሰደውን የግድያ፣ እስራት፣ አካል ማጉደል ወዘተ እርምጃዎች እንዲያጣሩ ከተሾሙት ሰዎች መካከል አንዱ “መምሬ” በላይ መኮንን ነው። በተለይ በኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ እና አማራ ክልል ላይ የተፈጸመው ድርጊት ማንም የሚያውቀው ቢሆንም “መምሬ” በላይ ግን የመንግሥት እርምጃ […]
የሀገርና የቤተክርስቲያን ታሪክ ጠላቱ የዳንኤል ክብረት አዲሱና አደገኛው የታሪክ ቅሰጣ!!!ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው፡፡

ከዓመታት በፊት የዚህን የእናት ጡት ነካሽ ምንደኛ የወያኔ/ኦነግ ቅጥረኛ ክህደት፣ ቅሰጣና አደገኛ አካሔድ ዘርዝሬ በማስቀመጥ ሕዝበ ክርስቲያኑ፣ በተለይም ደግሞ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ያሉባቸው ገዳማትና አድባራት ይሄንን ተኩላ ከአጠገባቸው እንዳያስጠጉ አበክሬ አስጠንቅቄ ነበር፡፡ የፈራሁት አልቀረም ይሄ ተኩና መጻሕፍትን ቆነጻጽሎ ያልነበረን እንደነበረ፣ የነበረን እንዳልነበረ አድርጎ ታሪክን ለሚፈልገው ዕኩይ ዓላማ አምታትቶ በዐፄ ዳዊት (1374-1406ዓ.ም.) ዘመን የተጻፈ ነው የሚለውን […]
“የሰለጠነ ዓለም እየኖሩ ያልሰለጠነ ጭንቅላት ይዘው” (ስለሺ አበራ) ታጠቅ ዙርጋ

September 2-2019 ምዕራብ አውሮፓ፣ ካናዳ፣ አሜሪካና አውስትራሊያ እየኖሩ ወደ ኢትዮጵያ ሲሄዱ የአንድነት ፀረ የሆነው ጠባብ ብሄርተኝነትን የሚስብኩና ወንድም በወንድሙ ላይ እንዲዘምት የሚቀሰቅሱትን ቀኝ አክራሪ ኦነጎች እና ቀኝ አክራሪ ቄሮዎች ማለቶ ነውን? የመደብለ የፖለቲካ ፓርቲዮች፣የመደብለ ባህሎችና ቋንቋዎች፣የወል፣የቡድንና የግል ወዘተርፈ መብቶችና ነጻነት በተከበሩበት እና የበሰለ ዲሞክራሲ (matured democracy)ባሉባቸው አገሮች ኖረው ወደ አገር ቤት ሲሄዱ እነዚኅን እሴቶች የሚጻረሩ […]
አሁንስ “ኦርቶዶክስ ሀገር ናት!” የሚለው የዐቢይ ምጸት ትርጉሙ ገባቹህ??? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የቤተክርስቲያኗ ላዕላይ አካል ሲኖዶስ የዕኩያኑ የቅጥረኞቹ የአሸባሪዎቹ የእነ በላይ መኮንን እንቅስቃሴ የቤተክርስቲያን ውክልና እንደሌለውና አጥብቆም እንደሚያወግዘው ገልጾ የሚመለከተው የሕግ አካልም ይሄንን ያለ ቤተክርስቲያኗ ዕውቅናና ፈቃድ የሚሰጥን መግለጫና እንቅስቃሴ እንዲያስቆም ቢጠይቅም ቅጥረኞቹ ግን የአገዛዙ ሙሉ ድጋፍ አላቸውና የተናገሩትን ከማድረግ የገታቸው አንድም አካል ሳይኖር ያውም በመንግሥት ጽ/ቤት ውስጥ (የኦሮሚያ ዕንባ ጠባቂ ቢሮ) እንሰጣለን ያሉትን መግለጫ ሰጥተዋል!!! ከጉዟቸውም […]
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቅርቡ የፀደቀዉን የምርጫ ሥነ-ምግባርና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ዉድቅ አደረገዉ

September 4, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/143211https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/7B95441D_2_dwdownload.mp3 DW : የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ የሐገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ያፀደቀዉን የምርጫ ደንብ ዉድቅ አደረገዉ።ገዢዉን ፓርቲ ኢሕአዴግን ጨምሮ 107 የፖለቲካ ማሕበራትን የሚያስተናብረዉ ምክር ቤት ዛሬ እንዳስታወቀዉ የምርጫ ሥነ-ምግባርና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ የተባለዉ ደንብ የፀደቀዉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላቀረቡት ጥያቄ መልስ ሳይሰጥ ነዉ።የጋራ ምክር ቤቱ አክሎ እንዳለዉ በመጪዉ […]
ደቡብ ክልልን የሚመራው ከሲዳማ ውጭ የሌላ ብሄር ተወላጅ ሲሾም አቶ ርስቱ ሁለተኛ ናቸው

September 4, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/143222 ባለፉት 28 ዓመታት ለደቡብ ክልል ከሲዳማ ውጭ የሌላ ብሄር ተወላጅ በርዕሰ-መስተዳደርነት ሲሾም አቶ ርስቱ ይርዳው ከአቶ ኃይለማርያም ቀጥሎ ሁለተኛ ሰው ሆነዋል። ሌላ ምርጫ እስካልተካሄደ ክልሉን የሚመራው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ በመሆኑ አዲስ ነገር አይፈጠርም ሲሉ የፖሊቲካ ሣይንስና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁር አቶ ዳያሞ ዳሌ ለቪኦኤ ተናግረዋል። ክልሉን በምክትል […]
የብቻ ቤተ ክህነት የሚለው ጥያቄ ማቋቋም ቤተክርሲያኒቱን ወደፊት ሊያፈራርስ የሚችል አደገኛ አካሄድ ነው : መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን

September 4, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/143228 VOA : ሰሞኑን አከራካሪ በሆነው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ማቋቋም ጉዳይና ወቅታዊ ሁኔታ እንዲወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ለሐሙስ ተጠርቷል ተብሏል። በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በመዳከሙ፣ የካህናት እጥረት በመፈጠሩና ፤ በኦሮምኛ ቋንቋ የሚቀድስና የሚያስተምር አገልጋይ በበቂ ሁኔታ ባለመኖሩ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት እንዲቋቋም ያቀረቡት ጥያቄ […]
በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ የህሊና እስረኞች ዝርዝር! List of Political Prisoners in Ethiopia.
September 4, 2019 Source: https://amharaonline.org/list-of-politicla-priosners/ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ ሰዎች ዝርዝር! 1 በሪሁን አዳነ 2 ጌታቸው አምባቸው 3 ምሥጋና ጌታቸው 4 ማስተዋል አረጋ 5 ታመነ ክንዱ 6 አለምነህ ሙሉ 7 ውዱ ሲሳይ 8 ሻለቃ አያሌው ዓሊ 9 ፈለቀ ሀብቱ 10 በለጠ ካሣ 11 ክርስቲያን ታደለ 12 የሺዋስ አሞኘ 13 አንተነህ ስለሺ 14 ፋንታሁን […]
እንቅልፍ ማብዛትም ይሁን በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የልብ ህመም ተጋላጭነትን ያስከትላል-ጥናት

September 4, 2019 Source: https://fanabc.com/2019 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከልክ በላይ ለረጅም ሰዓታት እንቅልፍ መተኛትም ይሆን በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የልብ ህመም የመጋለጥ እድልን ከፍ እንደሚያደርግ ጥናት አመለከተ። አንድ ሰው በቀን ውስጥ የሚተኛው እንቅል ቢያንስ 6 ሰዓት፤ ቢበዛ ደግሞ 9 ሰዓት ማለፍ እንደሌለበት ባለሙያዎች ይመክራሉ። ነገር ግን በቀን ውስጥ ከ6 ሰዓታት ላነሰ ጊዜ መተኛት […]