ኦሮምያ 70.1 ቢልዮን፣ አዲስ አበባ 48.7 ቢሊዮን፣ አማራ 47.4 ቢሊዮን ብር – የ2012 ዓም በጀት!! – (Habtamu Ayalew)

July 27, 2019 Source: https://welkait.com/?p=19831 የበጀት ድልድሉ የዛሬ ብቻ አይምሰልህ ያደረ ስካር ነው !! ———————————————— “የተሳከረውን የበጀት ድልድል በተመለከተ ስካሩ ያደረ ነው ። ወደ ዓመታዊ በጀቱ ከመዝለቄ በፊት በ2009ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ ከተለቀቀው 10 ቢሊዮን ብር የወጣቶች ሥራ ፈጠራ ተዘዋዋሪ ፈንድ ውስጥ ኦሮሚያ 6.2 ቢሊዮን ብር እንደወሰደ :: የአማራ ድርሻ ደግሞ 2. 4 ቢሊዮን እንደነበር […]
የአገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን መሪ በሌላ በመተካት ብቻ የሚፈታ አይደለም !! – ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር

July 26, 2019 ሰኔ 26፣ 2019 መግቢያ በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ ለመወጣት በማሰብና አገራቸውም እንዳትበታተን ለማሳሰብ ነው። ይሁንና ግን አንደኛ፣ የአብዛኛዎች የአጻጻፍ ስልት ግልጽ አይደለም። ሁለተኛ፣ አብዛኛዎች ጽሁፎች በተወሰነ ሃሳብ ላይ ያተኮሩና በዚያው ላይ የሚሽከረከሩ አይደሉም። በሌላ አነጋገር፣ እንድንወያይበትና እንድንከራከርበት በር የሚከፍቱ አይደሉም። […]
መለያየት ቀላል ነው፣ አንድ ማድረግ ከባድ ነው – ግርማካሳ

July 26, 2019 ጃዋር የኦሮሞ ብሄረተኛ አክቲቪስት ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለማለቱ የማውቀው ነገር የለም። ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ያለን ሰው በግድ ኢትዮጵያዊ ነህ ልለው አልችልም። ኢትዮጵያዊ አይደለሁም የማለት መብቱ ነውና። ኦሮሞ ነኝ ስለሚል ግን ኦሮሞ ነው። እኔ ግን የኦሮሞ አያቶች ቢኖሩኝም ራሴን ኦሮሞ ነኝ ብዬ አልጠራም። በጎጃሜና መንዜ አያቶቼ ምክንያት አማራ ነኝ እንደማልለው። እንኳን “ኦሮሞ፣ አማራ” ልል […]
“ኦሮሞ እና ማዳጋስካርን የሚያገናኝ ፖለቲካ እንዳለ አላውቅም” የትነበርሽ ንጉሤ – ቢቢሲ/አማርኛ

ድሬዳዋ ተካሂዶ በነበረው የአዲስ ወግ ምክክር መድረክ ላይ የትነበርሽ ንጉሤ ያደረገችው ንግግር በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። የትነበርሽ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። ቢቢሲ፡ ሰውን እንዲህ እንዲነጋገር ያደረገው ምን ነበር? እዛ መድረክ ላይ ማለት የፈለግሽውስ ምን ነበር? የትነበርሽ፡ ብሔር የሚለው ቃል አገር ማለት ነው የሚለውን ፅንሰ ሐሳብ ለማስረዳት የተጠቀምኳት አንዲት አማራ፣ ኦሮሞ እንዲሁም ትግሬ […]
በአገር አቀፍ ደረጃ የሚመሰረቱ ፓርቲዎች የመስራች አባላት ቁጥር 10 ሺ እንዲሆን ተጠየቀ

July 25, 2019 በምርጫ ህግ ላይ የቀረበው ረቂቅ የማሻሻያ አዋጅ የመድብለ ፓርቲ ስርዓቱን እንዳያዳክም ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። ማሻሻያ ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ከፓርቲዎቹ ከህብረተሰቡ እና ከሲቪክ ማህበራት የተውጣጡ አካላት በተገኙበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት በመደረግ ላይ ነው። በአገር አቀፍ እና በክልል ደረጃ የሚመሰረቱ ፓርቲዎች የመስራች አባላት ቁጥር 10 ሺ እና 4 […]
እዚህ ሀገር ሕግ ካለ አቶ ታዬ ደንደአ ለዚህ ውንጀላ እና ስም ማጥፋት ፍርድ ቤት ቀርበው ሊጠየቁ ይገባል – (በላይ ማናዬ)

July 26, 2019 ኤልቲቪ ላይ ቀርበው ስለ ሰኔ 15ቱ ክስተት ሲጠየቁ አሥራት ሚዲያን የወነጀሉበት ‹‹በሬ ወለደ›› ወሬያቸው እንዲሁ የሚታለፍ አይደለም፡፡ የኦዴፓ ከፍተኛ አመራሩ አቶ ታዬ ደንደአ የሚከተለውን ብለዋል፣ ‹‹ከዚያ ሁለት ሦስት ቀን (ከሰኔ 15 ማለታቸው ነው) ቀደም ብሎ ሲደረግ የነበረው ቅስቀሳ በአንዳንድ ሚዲያዎች በአሥራት…በዚያ ሰፈር ያለው ጉዳት መገለል እጅግ በጣም የከፋ ስለሆነ ‹ተደራጅተን መነሳት አለብን፣ […]
“ዶ/ር አብይ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ የሚመስል ቃል በነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ ” ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ

July 25, 20 ~”ዶ/ር ዐቢይ የመፅሐፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቅስ ቢነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ።” ~”በጣም ትልቁ ችግራችን መሪ እንከተላለን እንጅ መርህ አንከተልም!” የትነበርሽ ንጉሴ “ዶ/ር ዐቢይ የመፅሐፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቅስ ቢነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ። ከቤታቸው ብቻ የተፈናቀሉ አይደሉም፣ እነሱ የቆጠሩት ከቤታቸው የተፈናቀሉትን ነው። እኔ ደግሞ የሚያሳስበኝ ከሙያቸው የተፈናቀሉ ብዙ ተፈናቃዮች አሉ። በጣም ትልቁ ችግራችን […]
የጅምላ እስር ፣ በባላደራው ላይ የሚደረገው ወከባ …ይቁም – መኢአድና ስድስት ድርጅቶች

July 26, 2019 የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነንፓ)፣ የአፋር ሕዝብ ነፃነት ፓርቲ (አሕነፓ) እና የአፋር ሕዝብ ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አሕፍዴፓ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፣ በመግለጫቸው በሕወሃት ጊዜ ይታይ የነበረው የሰብአዎ መብት ረገጣ […]
የአውስትራሊያና ዓለም አቀፍ ዜናዎች – ጉግልና ፌስቡክ ጥብቅ ጫና ሊገጥማቸው ነው – የአውስትራሊያና ዓለም አቀፍ ዜናዎች – ጉግልን ፌስቡክ ጥብቅ ጫና ሊገጥማቸው ነው
July 26, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/12693677https://tracking.feedpress.it/link/17593/12693678/amharic_981438be-3663-4fd8-b323-a488bb084af5.mp3 ** ጉግልና ፌስቡክ ጥብቅ ጫና ሊገጥማቸው ነው … ** በግድያ ክስ ዘብጥያ ወርዶ የነበረው በጠበቃ X የንቅዘት ተግባር ሳቢያ ከእሥር ወጣ… ** የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በሙት በቃ ብይን ለመቀጠል መወሰኑ አሳሳቢ ሆኗል … የሚሉት የምሽት ዜና እወጃችን ግንባር ቀደም ርዕሰ ዜናዎቻችን ናቸው። – ** ጉግልና ፌስቡክ ጥብቅ ጫና ሊገጥማቸው ነው […]
የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላሉ ዜጎቹ የጉዞ ማስጠንቀቂያ መልእክት አስተላለፈ።
July 26, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/133231 Alert – የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላሉ ዜጎቹ የጉዞ ማስጠንቀቂያ መልእክት አስተላለፈ። ምንም እንኳን አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ጣቢያዎች የታገዱ ቢሆንም አዲስ አበባ መደበኛ የድምፅ እና የመረጃ አገልግሎቶች አሏት ፡፡ የድምፅ ፣ ኤስኤምኤስ እና DSL አገልግሎቶች በአጠቃላይ በአገሪቱ ውስጥ ይገኛሉ ፣ ግን የተንቀሳቃሽ ስልክ መረጃዎች አገልግሎቶች አይደሉም ፡፡ በቴሌኮሙኒኬሽኑ ውስንነት እና ኤምባሲው […]