ዶር ዳኛችው ፈላስፋ ወይስ ዳኛ? (ሀይለገብርኤል አያሌው)

2019-07-18 * ጀነራል አሳምነው ላይ ፍርድ ለመስጠት ምን መረጃ አለዎት? ዶር ዳኛቸው በአደባባይ ምሁርነታቸው ይታወቃሉ::ስለ ሞራልና ፍልስፍና ገለጻ ሲያደርጉ የማይደመም ስለ ፖለቲካችን በድፍረት ሲናገሩ የማይደሰት አልነበረም:: ዶር በሕዝብ ዘንድ የተከበሩ  መልካም ሰው በመሆናችው ብዙዎቻችን እሳቸውን ለማድመጥ እንምርጣለን:: ይህ መከበርና መወደድ ስለ መልካም ስብዕናቸውና አድራጎታቸው እንጂ ከሌላ አንጻር አይደለም:: እንዲያውም የእህታቸው የወሮ ገነት ዘውዴ(ዮዲት ጉዲት) ተቃራኒ […]

ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ኤርትራ ገቡ

July 18, 2019 – Konjit Sitotaw ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ኤርትራ ገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ኤርትራ መግባታቸው ተሰማ። አስመራ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የ ኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተቀብለዋቸዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ተካሄደብኝ ካለው መፈንቅለ መንግስት እና ሕወሓትና አዴፓ ከተፋጩ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ አስመራ ሲጓዙ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ ኤርትራ ቆይታቸው ሁለቱ ሃገራትን […]

Internal Secession and Federalism in Ethiopia

July 15, 2019 Yonatan FESSHA EURAC Research Members of one of the largest ethnic groups in Ethiopia, the Sidama, have threatened the federal government with a unilateral declaration of secession. I am exaggerating. They are not threatening to secede from the country but from one of the states that make up the Ethiopian federation and […]

ይዋል ይደር መባል የሌለበት የብሔራዊ ዕርቅ ጉዳይና መንገዱ

July 18, 2019 ይዋልይደርመባልየሌለበትየብሔራዊዕርቅ ጉዳይና መንገዱ የብሄራዊ ዕርቅ ሂደት በረዥም የጊዜ ርቀት ጉዞ ውስጥ የሚከናወን እንጂ በጥቂት ቀናት ሰብሰባ ተጀምሮ በጭብጨባ የሚጠናቀቅ የቀናት ክንውን አይደለም፡፡  የሂደቱ ዋነኛ መርህ ጣት መጠቋቆም ሳይሆን በየጊዜው እያመረቀዘ ያገሪቱን ጤና የሚያውከውን ቁስል በጋራ ከፍቶ የማየትና ፈውሱንም አብሮ ባንድነት የመፈለግ ጥረት ነው፡፡ ማንኛውም ለአገራዊ ዕርቅ የተቋቋመ አካል ለስራው ስኬት የሚያስፈለጉት በርካታ […]

በኦሮሚያና ትግራይ ሕገ-ወጥ ናቸው የተባሉ 2400 ቤቶች ፈረሱ ፟ ቢቢሲ/አማርኛ

በመቀሌ ዙርያ የእንደርታ ወረዳ አስተዳደር ከ400 በላይ “ሕገ-ወጥ ናቸው” ያላቸውን ቤቶች ‘በዶዘር በመታገዝ’ ማፍረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ። በተያያዘ ዜና በምሥራቅ ሸዋ፤ አዳማና ሞጆ አካባቢዎች ‘በሕገ-ወጥ መሬት ወረራ የተገነቡ’ የተባሉ ከ2000 በላይ ቤቶች መፍረሳቸውን የአካበቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ኦሮምኛ ክፍል ተናግረዋል። በትግራይ ክልል በእንደርታ ወረዳ አስተዳደር ሥር የሚገኘው ‘ማሕበረ ገነት’ ቀበሌ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ጥዑማይ ፍጹም […]

ክልልነት ለጠየቀው ሁሉ ቢሰጥ ችግሩ ምንድነው ? ቢቢሲ/አማርኛ

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ብሔር ብሔረሰብና ሕዝቦች የሚለውን ጨፍልቆም ቢሆን ይበይነዋል፤ የተናጥል ትርጉም ግን ፈልጎ ማግኘት አይቻልም። በመካከላቸው ስላለው ልዩነትም የተብራራ ነገርም የለም። ለብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብ የሰጠው የወል ትርጉም በአንቀጽ 39፤ 5 ተቀምጧል። “…ሰፋ ያለ የጋራ ጠባይ የሚያንጸባርቅ ባሕል ወይም ተመሳሳይ ልምዶች ያላቸው፣ ሊግባቡት የሚችልሉበት የጋራ ቋንቋ ያላቸው፣ የጋራ ወይም የተዛመደ ሕልውና አለን ብለው የሚያምኑ….” እያለ […]

«ኢህአፓ የራሱ አማራጭ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አደረጃጀት አለው» የኢህአፓ ከፍተኛ አመራርና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን

Konjit interview With Addis Zemen  «ኢህአፓ የራሱ አማራጭ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አደረጃጀት አለው» የኢህአፓ ከፍተኛ አመራርና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን   July 5, 2019       በአሁኑ ጊዜ የኢህአፓ አመራር ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ የፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴም አባል ናቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ያገኙት ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ባለሙያና […]

ኢሬቻ ምንድነው? የኦሮሞ ባለስልጣናት በእምነታቶች ላይ የሚያቡት ሴራ! ( ሰርፀ ደስታ)

July 17, 2019 እኔ የኦሮሞ ፖለቲካን ጉዳይ ከጅምሩም አሳምሬ አውቀዋለሁ፡፡ ይሁንና እንደለማ የመሳሰሉ ሰዎች አንስተውት የነበረውን ብዝሐነት የመሰለኝ ነገር እኔንም እንደ ብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ሸውዶኛል፡፡ በእርግጥም እኔ ከለማ ውጭ ያለውን የኦሮሞ ባለስልጣን ሰው መግደል ሽንፈት ነው ሲል የነበረውን፣ አንድም ጋዜጠኛ የታሰረ የለንም እያለ ሲያወራ የነበረውን፣ በአጠቃላይ ዛሬ ላይ ከቃሎቹ በተቃራነው የምናየውን ሰውዬ ጨምሮ የምከታተላቸው በከፍተኛ ጥርጣሬ […]

《ሥርዓት-ጠልነት》 እና 《ሥርዓት አልበኝነት》የወለዱት የጥፋት ድባብ እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች

July 17, 2019   Source:https://voiceofgihon.com መግቢያ፤ ሥርዓት-ጠልነት ወይም አናርኪዝም በ19ኛው ክፍለ-ዘመን አጋማሽ ኢንዱስትሪያዊ ካፒታሊዝምን እና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚን በመቃወም በአውሮጳ የተወለደ ፖለቲካዊ ፍልስፍና ሲሆን ከፈረንሳያዊው ፔሬ-ጆሴፍ ፕራዦን ጀምሮ እንደ ኢማ ጉድዊን፣ ፒተር ክሮፖትኪን፣ ሚካኤል ባኩኒን፣ ሉሲ ፓርሰንስ ወዘተ በጽሑፋቸው እና በድርሰቶቻቸው ያበለፀጉት ፅንሰ ሐሳብ መሆኑ ይነገራል። አናርኪዝም ገዥዎች ወይንም መንግሥታት መዋቅሮቻቸውን በመጠቀም ህዝብን ይመዘብራሉ ይበድላሉ የሚል መነሻ […]