ህወሓቶች የወልቃይትን መሬትና ሴቶቹን ብቻ እንደሚፈልጉ ነግረውናል – የኮሚቴው ህዝብ ግንኙነት
June 5, 2019
መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ ጋር ሲጣረስ – ፀጋ ወርቅ
ከፀጋ ወርቅ ይህንን ጽሁፍ ስናነብ ውሕድ ማንነታቸውን በአግባቡ ተቀብለውት ለዘመናት በአብሮነት ሃገራቸውን የመሩ ፣ ለሃገራቸው ህልውናና ፍቅር እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ እና እኛን የወለዱ የምንኮራባቸው ጀግኖች ቀደምቶቻችንን ሁል ግዜ ክብራቸው ክብራችን ጉድለታቸው ጉድለታችን ብለን ተቀብለን መሆኑ እንዳይዘነጋ። መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ ጋር ሲጣረስ ሊያመጣ የሚችለው ውጤት ምን እንደሚሆን ገምተውት ያውቃሉ? ሰዎች በውሕድነታችው ምክንያት ሊወያዩባቸው የሚችሉት ጉዳዮች […]
ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

June 5, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ግንቦት 28፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ)ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ ዶክተር ንጉሴ የህዝብ ተወካች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ነው በዋና ስራ አስፈፃሚነት የተሾሙት፡፡ የቀድሞው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ስዩም መኮንን በገዛ ፈቃዳቸው ሃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ነው ሹመቱ የተካሄደው፡፡ ሹመቱ በምክር ቤቱ […]
ኢትዮጵያ ሆይ! ምዕመናን ተድንጋይ ትራስ ጳጳሳቱ ታየር ፍራሽ! – በላይነህ አባተ

June 4, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95598 ላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደምናቀውና በቅርቡም ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደዘገበው ሶሶት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተሰደው መኝታቸው ጪንጫ መሬት ትራሳቸው ድንጋይ ሆኗል*፡፡ የእነዚህ ስደተኛ በጎች እረኛ መሆን የሚገባቸው የክርስትናና የእስልምና መሪዎች ግን አንድም በግ እንዳልጠፋባቸው ሁሉ ሆዳቸውን ሲሞሉ ውለው ከአየር ፍራሽ ተንፈላሶ ማደሩን ቀጥለውበታል፡፡ ምዕመናን በገጀራ ሲከተፉ፣ በጦር ሲወጉ፣ በባሩድ ሲረግፉና መጤ እየተባሉ […]
በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ መገደሉ ተሰማ

June 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/122325 የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ እንደሞተ ጠቁሞ የሚከተለውን የሀዘን መግለጫ አውጥቷል የሀዘን መግለጫ! የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዛሬ 27/09/2011 ዓ/ም በኣክሱም ከተማ ለሞተው ኣንድ የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የተሰማው ጥልቅ ሀዘን በትግራይ ህዝብና መንግስት ስም ይገልጻል፡፡ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተማሪው ላይ የተፈፀመው ኣስነዋሪ ድርጊት ኣጥብቆው እንደሚኮንነው እና […]
በቱሪዝም ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ እንመጣለን የሚሉ የተደራጁ ግብረ ሰዶማውያንን: መሬቷና ሕዝቡ እንዳይቀበሏቸው ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ! በመግለጫው ያካትተዋል

ሐራ ዘተዋሕዶ June 5, 2019 Source: https://haratewahido.wordpress.com መንግሥትም እንዲያወግዝና የወንጀል ሕጉን በማጥበቅ ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ ጠየቀ! ቶቶ ቱርስ፣በቱሪዝም ሽፋን ድርጊቱን ለማስፋፋት እንዳቀደበት ጉባኤው በስፋት ተወያየ፤ በምንም ተኣምር ቅዱሳት መካናትን እንዳይረግጡ ለመንግሥት ማሳሰቢያ እንዲጻፍ አዘዘ! በወንጀል አድራጎቱ የሚያዙ ግለሰቦች፣ በቀላል ቅጣት መለቀቅ እንደሌለባቸው አሳሰበ፤ የማኅበረ ወይንዬው ደረጀ ነጋሽ በችግሩ ወቅታዊ ኹኔታ ለምልአተ ጉባኤው አብራርቷል፤ ድርጊቱ፥ በሃይማኖት ኀጢአት፣ […]
“የዘንድሮው ኢድ ምናልባትም በመቶ ዓመት ያገኘነው ታሪካዊ ኢድ ወይንም ረመዳን ነው” (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)

2019-06-04 “የዘንድሮው ኢድ ምናልባትም በመቶ ዓመት ያገኘነው ታሪካዊ ኢድ ወይንም ረመዳን ነው” ኡስታዝ አቡበከር አህመድ (ኢፕድ) ይህንን ቀን አላህ አሳየን፣ በእኛ ዕድሜ ዕውን ሆነልን የሚሉ ሰዎች ደስታ ተናንቋቸው አስተውያለሁ ይላል ኡስታዝ አቡበከር። ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት እንደ አገር ያለው ችግር ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከባድ ጊዜያት ነበሩ። የዘንድሮው የኢድ በዓልም ሆነ ረመዳን የተለየ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ምናልባትም […]
“የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ለምን ተዳከመ?” ( ቴዎድሮስ ፀጋዬ – ርዕዮት)
2019-06-04
መንግሥት እስክንድር ነጋን ከሌሎች ዜጎች ነጥሎ እያዋከበው ነው!!! (ውብሸት ሙላት)

2019-06-04 መንግሥት እስክንድር ነጋን ከሌሎች ዜጎች ነጥሎ እያዋከበው ነው!!!ውብሸት ሙላት እስክንድር ነጋ ሁለተኛው መንግስት ጥርስ ውስጥ እንደገባ ጥርጥር የለውም። የሁለተኛው መንግስት ትልቁ ህመም ደግሞ ለውጡን እርሱ ብቻ ያዋለደው የሚመስለው መሆኑ ካለእርሱም በከተማው የነጻነት ‘ ታጋይ’ ማየት አለመፈለጉ ነው። ሁለተኛው መንግስት ባጭሩ ቀናተኛ ጣዖት ነው ማለት ይቻላል። የእስክንድር ብቸኛው ጥፋቱ የዚህ ጣዖት ካዳሚ ሊሆን አለመፍቀዱ ነው። […]
አብርሃም ገብረኪዳን ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አብርሃም ገብረኪዳን ማን ነው?? አብርሃም ገብረኪዳን በ አዲስ አበባ ከተማ በ 1950 ዓ.ም ተወለደ። 1ኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በኮልፌ አጠቃላይ ት/ቤትና በተፈረ መኮንን ት/ቤት ገብቶ ተከታትሏል። አብርሃም በወቅቱ በነበረው የተማሪ እንቅስቃሴ ውስጥ በጣም ጉልህ ሚና የነበረው የነቃ ወጣት ነበር። ኢሕአፓም ከተመሰረተ በኋላ በኢሕአፓ ወጣት ክንፍ […]
