A truth about EPRP In Short: 20 July 2018

Reply to a member of Gefore/Zarma forum on the said “EPRP`serious mistakes” hidden ይህ ጽሁፍ – ኢ.ሕ አ ፓ  8ኛውን ጉባኤውን አስመልክቶ ለአደባባይ ያወጣውን መግለጫ በዘርማ ሶሺያል ሚዲያ ውይይት መድረክ ለጥፌው ካነበቡት-አንዱ  “ኢ.ሕ አ ፓ አስክፊ ሥህተት ሠርቷል ፤ስለሆነም ጥሩ መልስ እፈልጋለሁ”  “EPRP has committed  serious  mistakes, I need  serious answer” በማለት በእንግሊዘኛ ለጻፈው አስተያየት […]

“የለውጥ ሂደቱ ባለቤትነትና አሸናፊነት የህዝብ ነው!” ስንል ምን እያልን ነው? (ጠገናው ጎሹ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19588/ May 29, 2019 ከ1960/70ዎቹ ፣ ከ1980ዎቹና ከ1990ዎቹ ሁለተኛ  አጋማሽ   የነፃነትና የፍትህ ሥርዓት ፍለጋ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ውድቀትና ካስከተሉት አስከፊ ውጤት ከምር ተምረን ተገቢውን ባለማድረጋችን እጅግ ግዙፍና መሪር መስዋእትነት ያስከፈሉንና አሁንም እያስከፈሉን ያሉ ጉዳዮች በርካታ ናቸው።   ከነዚህ መካከል ግን “ህዝብ የለውጥ ሂደትና የድሉም ባለቤት ነው” የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) መሬት ላይ አውርደን አጠቃላይ እውነት […]

አሜሪካ ኤርትራን በፀረ ሽብር ዘመቻ ተባብራ ከማትሰራባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች

May 29, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤርትራ አሜሪካ በፀረ ሽብር ዘመቻ በትብብር አብራቸው ከማትሰራባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች፡፡ በዛሬው ዕለት በአሜሪካ የፌዴራል መዝገብ ይፋ ይሆናል ተብሎ በሚጠበቀው ውሳኔ ኤርትራ በሽበር ጉዳዮች ከአሜሪካ ጋር በትብብር ከማይሰሩ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ትወጣለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አስካሁን ድረስ ኢራን፣ ሰሜን ኮሪያ፣ ሶሪያ እና ቬኒዙዌላ ሽብርን […]

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ550 ሚሊየን ዶላር የብድር እና እርዳታ ስምምነት አጸደቀ

May 29, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ550 ሚሊየን ዶላር የብድር እና እርዳታ ስምምነት አጸደቀ። በስምምነቱ 200 ሚሊየን ዶላሩ ለታዳሽ ሃይል ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል ሲሆን፥ 350 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ የአርብቶና ከፊል አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማሻሻል የሚውል ነው። ከዚህ ውስጥ 270 ሚሊየን ዶላሩ ድጋፍ ሲሆን […]

ከአሁን በኋላ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ሰራዊት እንደማይኖረው ኦነግ አስታወቀ

May 29, 2019 ኦነግ ከአሁን በኋላ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ሰራዊት እንደማይኖረው ከዕርቀ ሰላም ኮሚቴው ጋር በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና የእርቀ ሰላም ኮሚቴው በጋራ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የዕርቀ ሰላም ኮሚቴውና የሃገር ሽማግሌዎች በሃገር ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የኦነግ ታጣቂ ሰራዊት ወደ ካምፕ ለማስገባት የተከናወኑትን ተግባራት የመጨረሻ ሪፖርታቸውንም […]

Ethiopian pilot pleaded for training weeks before Max crash

Ethiopian pilot pleaded for training weeksbefore Max crash By BERNARD CONDON Associated Press May 29, 2019 01:00 PM, FILE – In this March 11, 2019, file photo, rescuers work at the scene of an Ethiopian Airlines flight crash near Bishoftu, Ethiopia. Pilot Bernd Kai von Hoesslin pleaded with his bosses for more training on the […]

የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ ”በሃገራት” ዝርዝር ሥር መካተት ሶማሊያውያንን አስቆ -ጣ፟ቢቢሲ /አማርኛ

29 ሜይ 2019 በኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረው መረጃ በሶማሊያውን ዘንድ ሌላ ቁጣን ቀስቀሰ። ከሁለት ቀናት በፊት እንደወጣ የሚታመነው እና በኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረው መረጃ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች ያላትን ሃገራት ዝርዝር ያስቀምጣል። ታዲያ ሃገራት በሚለው ዝርዝር ሥር የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ ሥም መስፈሩ ነው የውዝግቡ መነሻ። የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ በሶማሊያ ውስጥ […]

የዓለም ባንክ 350 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለኢትዮጵያ አጸደቀ::

May 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/120783 የዓለም ባንክ 350 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለኢትዮጵያ አጸደቀ:: ከዚህ ውስጥ 70 ሚሊዮኑ እርዳታ ሲሆን 280 ሚሊዮኑ አነስተኛ ወለድ የሚከፈልበት የረጅም ግዜ ብድር ነው:: ገንዘቡም የአርብቶ አደሩን ህይወት በሚያሻሽሉ ተግባራት ላይ ይውላል:: ከዚህም በተጨማሪ ባንኩ 200 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ዋስትና ለኢትዮጵያ ያጸደቀ ሲሆን: ይህም በመንግስትና በግል በጋራ ለሚለሙ የኤሌክትሪክ ኃይል ኢንቨስትመንት […]

የፖሊስ ርምጃ የጋዜጠኞችን የመዘገብ ነፃነት የሚጋፋ ነዉ – የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ኃላፊ

May 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/120799https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A7D14F0D_2_dwdownload.mp3 የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ኃላፊን ጨምሮ የጣቢያዉ አራት ባልደረቦች ሰንዳፋ ፖሊስ ጣቢያ ቃላቸዉን ሰጥተዉ ፍርድ ቤት ለመቅረብ በዋስ መለቀቃቸዉን አስታወቁ።የጣቢያዉ ኃላፊ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እንደሚለዉ እራሱን ጨምሮ አራቱ ጋዜጠኞች ለመጪዉ ሳምንት ሐሙስ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ቀጠሮ ተስጥቷቸዋል።አንድ የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛና ሌላ ባልደረባዉ «የተዛባ ዘገባ» አሰራጭታችኋል በሚል ፖሊስ ባለፈዉ አርብ አስሮ […]