ምርጫ 97 እና ምርጫ 2012 (በፍቃዱ ኃይሉ)

May 10, 2019 ምርጫ 97 እና ምርጫ 2012በፍቃዱ ኃይሉ አሁን ያለንበት ጊዜ ከቅድመ ምርጫ 1997 ጊዜ ጋር የሚመሳሰልበት ብዙ ነገር አለ። በመሠረቱ የፖለቲካ ለውጡም ከምርጫ 97 ወዲህ የተለወጡትን ነገሮች ወደ ነበሩበት መመለስ የሚመስልበትም ጊዜ አለ። ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን መግዛት ከጀመረ ወዲህ የ1997ቱ ምርጫ መሠረታዊ የአስተዳደር ለውጥ እንዲያመጣ የተገደደበት የመጀመሪያው ጊዜ ነው። 2010 ሁለተኛው ሊባል ይችላል። የ1997ቱ […]
የአንዷለም መመረጥ ለእኔ ሰቆቃ ነው!! (ስዩም ተሾመ)

May 10, 2019 የአንዷለም መመረጥ ለእኔ ሰቆቃ ነው!! ስዩም ተሾመ* ወዳጄ ሆይ… ከጭቃ ጅራፍ የሚታደግ ወፍራም ቆዳ ይስጥህ!! በእርግጥ የፕ/ር ብርሃኑ መመረጥ አልገረመኝም። ሰውዬው ከአመሪካ እስከ አውሮፓ፣ ከኤርትራ እስከ ኢትዮጵያ በገሃድ የሚታይ ታሪክ አለው። “ብርሃኑ ነጋ” የሚለው ስም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ራሱን የቻለ ታሪክ ነው። የዚህን ታሪክ ቀጣይ ክፍል ደግሞ በኢዜማ አማካኝነት የምናየው ይሆናል። እኔን ግን […]
“ፌደራሊዝሙን ለማፍረስ መሞከር ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው!!!” (አቶ ሌንጮ ለታ)

May 10, 2019 “ፌደራሊዝሙን ለማፍረስ መሞከር ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው!!!” የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ የዴሞክራሲ ግንባታን ከመንግስት ብቻ መጠበቅ ብዙ እንደማያስኬድ የሚናገሩት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰፊና የረጅም ጊዜ ተሳትፎ ያላቸው አቶ ሌንጮ ለታ ናቸው። አቶ ሌንጮ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባርን በአመራርነት ከ1966 ዓ.ም ጀምሮ ለ21 ዓመታት መርተዋል። በምዕራብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ዶምቢዶሎ የተወለዱት አቶ ሌንጮ ድርጅታቸውን ወክለው ብዙ ድርድሮችን […]
ወርሀ ግንቦትና አይረሴ ታሪካዊ ክስተቶቿ!!! (አንተነህ ቸሬ)

May 10, 2019 ወርሀ ግንቦትና አይረሴ ታሪካዊ ክስተቶቿ!!! አንተነህ ቸሬ በአጋጣሚም ይሁን ታስቦበት … ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ወር ነው። ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ታዋቂ ልጆቿን ወልዳለች፤ ወደማይቀረው ዓለምም ሸኝታለች፤ መሪዎቿን ወደ ስልጣን አምጥታለች፤ ከስልጣናቸው ሽራለች፤ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፤ ከእነዚህ ታሪካዊ ክስተቶች በተጨማሪ ግንቦት ያልተለመዱ ክስተቶች የተስተናገዱበት ወርም ነው። ታዲያ የ2011ን ግንቦት ልንቀበለው ሰዓታት […]
ጂማ ዞን በሊሙ ኮሳ ወረዳ ግጭት ሕይወት መጥፋቱና ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል።
May 9, 2019 በደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ ጂማ ዞን ውስጥ ባለችው ሊሙ አካባቢ በቅርቡ ግጭት ተፈጥሮ እንደነበር በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ተዘግቧል።ሕይወት መጥፋቱና ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል። እውነት ይሆን? VOA ወደ አካባቢው ደውሎ አንድ የዚያው ነዋሪ የሆኑ የእምነት አባና አስተዳዳሪውን አነጋግሯል።
አሜሪካ የበረራ ደሕንነትን አደጋ ላይ ጥላለች ያላቻትን ሆስቴስ ወደ ኢትዮጵያ አባረረች።

May 9, 2019 የአሜሪካ የደህንነት ቢሮ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ የነበረች የበረራ አስተናጋጅ (ሆስተስ) ከሀገሩ አስወጥቷል/deport አርጓል። ( Elias Meseret Taye ) የደረሰኝ መረጃ እንደሚያመለክተው መሰረት ግደይ የተባለችው ሰራተኛ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ (deport) የተደረገችው የዛሬ ሳምንት ገደማ ሚያዝያ 24 (May 2) ነበር። አየር መንገዱ ለሰራተኞቹ በለጠፈው ደብዳቤ ሌሎች ሁለት የበረራ አስተናጋጆችም ወደ ጣልያን እና […]

May 10,2019 Source: http://wazemaradio.com በኢትዮጵያና የኤርትራ መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአስር ወራት በኋላ ስምምነቱን ወደ ተግባር ለመቀየር ፈታኝ ሆኗል። የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በድብቅ እስከመገናኘት ደርሰዋል። በኤርትራ ያለውን ውስጣዊ ቀውስ ተከትሎ ድንበሩ ሙሉ በሙሉ የተዘጋ ሲሆን የዋዜማ ዘጋቢ ድንበር አካባቢ ስላለው ሁኔታም ተጉዞ ተመልክቷል። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያና ኤርትራ መሪዎች በደረሱት የሰላም ስምምነት መሰረት […]
ኢትዮጵያ ከኤርትራ በሚያዋስናት ድንበሮች ላይ የጉምሩክ ጣቢያዎች ከፈተች።
May 10, 2019 ዶቼ ቬለ – በዛላምበሳ፣ ራማ እና ሑመራ በኩል ወደ ኤርትራ በሚወስዱ መንገዶች የጉምሩክ ጣብያዎች ለመክፈት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በኢትዮጵያ በኩል መጠናቀቃቸውን የጉምሩክ ኮምሽን ገለፀ። የጉምሩክ ጣብያዎቹ ጽሕፈት ቤት አቋቁመው፣ ሠራተኛ ተመድቦላቸው ሥራ ለመጀመር ዝግጁ መሆናቸውም ተመልክቷል። ከኢትዮ ኤርትራ የሰላም ስምምነት በኋላ ተከፍተው የነበሩት የድንበር መንገዶች እስከ ተዘጉበት ጊዜ ድረስ የንግድና ሌሎች ማኅበራዊ […]
ሪፖርት፡ ብሔር ተኮር ግጭት ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር ምክንያት ነው – ቢቢሲ /አማርኛ

በዓለማችን በአንድ ዓመት ውስጥ ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 41 ሚሊየን መድረሱን አንድ ሪፖርት አመለከተ። ‘ግሎባል ሪፖርት ኦን ኢንተርናል ዲስፕለስመንት’ የተሰኘው ሪፖርት እንደጠቆመው፤ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተነሱ ግጭቶች የተፈናቃይ ሰዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርገዋል። • በችግር ላይ የሚገኙት ተፈናቃዮች የሀገር ውስጥ መፈናቀል ላይ ያተኮረው ይህ መረጃ እንደሚያሳየው፤ ከዚህ ቀደም ዓለም ላይ ይህን ያህል ቁጥር ያላቸው ሰዎች […]
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ አመራሮቹን ዛሬ ይመርጣል – ቢቢሲ / አማርኛ

ትናንት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አቅራቢያ በሚገኘው የስብሰባ ማዕከል አዲስ ፓርቲ ለመመስረት ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። ከዚህ ቀደም አዲሱን ፓርቲ ለመመስረት ሰባት ነባር ፓርቲዎች ተስማምተው እያንዳንዳቸው ራሳቸውን ማክሰማቸው ይታወሳል። በዚህም አርበኞች ግንቦት7ን ጨምሮ ሰባት ፓርቲዎች ራሳቸውን አክስመው “የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ” ተብሎ የሚጠራ ፓርቲ መስረተዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) የዜግነት ፖለቲካ አራምዳለሁ ብሏል። […]
