አማራ አለ ወይስ የለም? (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

May 9, 2019 አማራ አለ ወይስ የለም? ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ አማራ እለ ወይስ የለም ብሎ መጠየቅ ራሱ በጠራራ ፀሃይ ብርሃን አለ ወይስ የለም ብሎ አንደመጠራጠር ነው። አማራ ግጥም እድርጎ አለ። ለመሆኑ አማራ ማነው? አማራ የማራ ልጅ ነው። በጥንት ሱባ ቋንቋ “ማራ” ማለት “እውነተኛ ብርሀን” ነው። “ማ” እውነተኛ፣ “ራ” “ብርሃን” ወይም “ፀሃይ” ማለት ነው። የጥንት […]

ዘመቻ አተራምስ – እሳትና ነዳጅ አምራች ቡድኖችን ብርቱካን ሚደቅሳ ቤት ደርሰዋል!

Zaggolenews. የዛጎል ዜና የዘመቻ አተራምስ አዝማቾች መልካቸው የተለያየ ነው። ቡድኖች፣ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ አኩራፊዎች፣ ባለ ረብጣ ህብታሞች፣ ራሳቸውን ታዋቂ አድርገው የሳሉ፣ አዋቂ የሚባሉ፣ የተገዙና ዲርጎ የሚከፈላቸው …  እንደሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይናገራሉ። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የዘመቻ አተራምስን እሳትና ነዳጅ የሚያከፋፍሉትን ዜጎች ደግሞ ዋልታና ማገር ይሏቸዋል።  ኢትዮጵያን በማተራመስ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሌት ተቀን የማይተኙት የዘመቻ አተራምስ አካላት […]

ህገመንግስቱ አንዲሻሻል የአማራ ክልል ምክር ቤት ጠየቀ ! አማራ / ኦንላዪን

Source: https://amharaonline.org/2019/05/09/%E1%88%85%E1%8C%88%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B1-%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%88%BB%E1%88%BB%E1%88%8D-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%88%9D/

አሜሪካ፡ የዘር ልዩነት ለእናቶች ሞት ምክንያት ሆኗል – ቢቢሲ / አማርኛ

በአሜሪካ ከእርግዝና ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ማሻቀቡን የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) በጥናቴ ደርሸበታለሁ ብሏል፤ ምከንያቱ ደግሞ ጥቁር መሆን ነው ሲል አመላክቷል። ጥናቱ እንዳመለከተው ጥቁር አሜሪካውያን፣ የአላስካ ነባር አሜሪካውያን፣ እና ነባር አሜሪካውያን እናቶች ሞት ቁጥር ከነጭ አሜሪካውን በሦስት እጥፍ ይበልጣል። በየዓመቱ 700 ገደማ የሚሆኑ ሴቶች ከእርግዝና ጋር በተያያዘ እንደሚሞቱም ጥናቱ ይፋ አድርጓል። 60 […]

”እያሉ” በሌሉበት የተከሰሱት አቶ ጌታቸው አሰፋ – ቢቢሲ /አማርኛ

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ማክሰኞ ዕለት ማስታወቁ አይዘነጋም። በቁጥጥር ሥር ያልዋሉት በከፍተኛ የሙስና እና ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም በሚሉ ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ጌታቸው፤ በትግራይ ክልል እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚንስትሩ እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ቀደም ሲል በተለያየ ጊዜ ጠቁመዋል። ታዲያ የፌደራል […]

ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው?? ፟ ከመኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??. ይስሀቅ ደብረጽዮን የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ከሚባለው ሰፈር ነው። ይስሀቅ አዲስ አበባ በሚገኙት የመድሐኒ ዓለም ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ትምህርቱን በኮተቤ በሚገኘው በዚያን ቀ.ኃ.ሥ ተብሎ በሚጠራው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ፤ ቀ.ኃ.ሥ ወይም በአሁኑ ስሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል። ይስሀቅ ዩኒቨርስቲ […]

የአማራ ሕዝብ – ኢትዮ ኦንላይን

2019-04-27 Author: ጥበቡ በለጠ የአማራ ሕዝብ ይሄ ርዕስ መቅረቡ ትክክለኛ መልስ ይሰጠዋል ከሚል መንፈስ የቀረበ አይደለም፡፡ ጥያቄው ለዘመናት መልስ ሲሠጠው ቢኖርም የተሟላ መልስ ግን ማግኘት አልተቻለም፡፡ አይቻልም፡፡ በዘመነ ደርግ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ብሔረሰቦች በሙሉ ተጠንተው ማንነታቸውና አንዳንድ መረጃዎቻቸውን እንዲፃፍ አንድ የምሁራን ቡድን ተቋቁሞ ነበር፡፡ ያ ቡድን ዛሬ በሕይወት የሌሉትን ለምሣሌ ዶ/ር እሸቱ ጮሌን፣ ዶ/ር አሰፋ […]

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በአባላቱ አብላጫ ድምፅ ከሰመ

Author: ኢትዮ ኦንላይን 2019-05-08 ንቅናቄው ዛሬ ባደረገው መደበኛ ጉባኤ ወደ አዲስ የፖለቲካ ተቋምነት የሚያደርገውን ጉዞ ለማሳካት በ243 የድጋፍ ድምፅ እና በ18 የተቃውሞ ድምፅ በ14 ድምፀ ተዓቅቦ ንቅናቄው በይፋ ራሱን አክስሟል። ጉባኤው በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ለመወሰን ውይይቱን ቀጥሏል። የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ እና ሌሎች አራት የፖለቲካ […]

ዘመቻና የሕዝቦች አሻራ – በአዲስ አበ – ኢትዮ ኦንላዪን

2019-05-08 Author: ብርሃኑ ሰሙ ዘመቻና የሕዝቦች አሻራ – በአዲስ አበባ የዛሬዋ አዲስ አበባ፤ አብርሃና አጽብሀ ግዛታቸውን ለማስፋፋት መጥተው ዱካቸውን ካኖሩባት ጀምሮ፤ ከንጉስ ዳዊት እንቅስቃሴ፣ ከኦሮሞዎች ፍልሰት፣ ከግራኝ አሕመድ ወረራ፣ ከአፄ ልብነ ድንግል ዘመቻ ጋር በተያያዘ በርካቶች በተለያየ ዘመን የተለያየ አሻራቸውን አኑረውባታል፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በመንግስት መቀመጫነት ይታወቁ የነበሩት አክሱም፣ ላሊበላ፣ ጎንደር ‹‹ስልጣናቸውን›› ለባለተራው ሸዋ በክብር ከሰጡ […]