ቀድሞው አንድነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ አቶ አስራት ጣሴ በዶ/ር ነጋሶ ሥርዓተ ቀብር የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ከተናገሩት

May 5, 2019 “— ጨካኝ እና አምባገነን መሪዎቻችን ዶ/ር ነጋሶ በመርህና በሀሳብ ከተለያቸው በኋላ እንዳጉላሉትና እንደጎዱት ሁሉ ሞቱንም ርካሽ የማይረባ እና እርባና ቢስ ሊያደርጉት የነበራቸው ተስፋ በመክሸፉ ነው። ዛሬ እነሱ ያጡትን ክብርና ሞገስ እሱ በሞቱ አግኝቶታል፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፡፡ እሱም የሞቱን ፅዋ በፀጋ እንደተቀበለው ሃሳቤና መንፈሴ ይነግረኛል፡፡” ኢትዮጵያ ከነሙሉ ክብሯ በልጆቿ በአንድነት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም […]

ጠ/ሚ አብይ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይት

May 5, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=cea0d7a85 Ethiopia: PM Abiy Ahmed speaks with healthcare professionals in Addis Ababa — Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://goo.gl/jT1CDS Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional infor…

ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ – ጣልያንን ከአፈር የደባለቀ ጀግና

May 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/114325 ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ ተገዳይ እወልወል እጠረፉ ዳር፤ የመትረየሱ ሼክ የለበን መምህር፤ ሞት ጠራህ አንተንም ዑመር ስመጥር!!! ጣልያንን ከአፈር የደባለቀ ጀግና ደጃዝማች ዑመር ሰመተርበኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ለአገራቸው ነጻነት ሲሉ በፍጹም አገራዊ ፍቅር መተኪያ የሌለው ህይወታቸውን የከፈሉ አካላቸውን ያጎደሉ በርካቶች ናቸው፡፡ የቀደሙትን የእነዚሕን አባቶች ውለታ አቅም በፈቀደ በምናስታውስበት […]

Please Stop Predisposing Amaras to Continue Perishing in Cities and Rural Areas!

May 5, 2019 / By Belayneh Abate It is with a deep grief that I watched the body of a toddler slaughtered with a spear that penetrated his belly and passed out through his lower back in Metekel. This tragedy tests our humanity, brotherhood, sisterhood and parenthood.  We are becoming parents, sisters and brothers who […]

አንድም የመንግስት አካል መጥቶ የጠየቀን የለም: ክረምት እየመጣ ነው ምንድን ነው የሚውጠን ? – ተፈናቃዮች

May 5, 2019M አ -ተቸግረናል በስጋት ውስጥ ነው ያለነው: ልጅ ይዤ ነው ከቤት የወጣሁት :አሁንም ነፍሰ ጡር ነኝ: የት እንደምወልድ እንኳ አላውቅም: አንድም የመንግስት አካል መጥቶ የጠየቀን የለም: ዝናቡ እየመጣ ነው ምንድን ነው የሚውጠን ? -መስራት እየቻልን መንግስት አፈናቅሎ ተረጂዎች ያደረገን ለምንድን ነው? “…መንግስት አልጎበኘንም ረስቶናል: መጪው ክረምት ነው :ጨለማ ነው እንዴት ነው የምንሆነው ? […]

የክልል አመራሮች ፖለቲካዊ ፍላጎታቸው እንዲፈጸምላቸው ጫና ለመፍጠርና ለማስገደድ ተፈናቃዮችን በካምፖች እስከ ማገት ደርሰዋል

May 5, 2019 Source : https://mereja.com/amharic/v2/114365 አንዳንድ የክልል አመራሮች ፖለቲካዊ ፍላጎታቸውን አስገድደው ለማስፈጸም ተፈናቃዮችን በካምፖች እስከ ማገት መድረሳቸው ተገለጸ Reporter Amharic ‹‹እንደ ዜጋም እንደ አመራርም ግራ የሚያጋቡኝ ሁኔታዎች አሉ›› ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን  ‹‹ጨከን ማለትና መከፈል ያለበት ተከፍሎ የዜጎችን ሥቃይ ለማስቆም ወስነናል››  ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አንዳንድ የክልል አመራሮች ፖለቲካዊ ፍላጎታቸው እንዲፈጸምላቸው ጫና ለመፍጠርና ለማስገደድ […]

Is Ethiopia’s Reform From Government Dictatorship To Gangsters’ Rule?

May 5, 2019 By Andualem Sisay Gessesse – In one of the panels during this week’s World Press Freedom Day event hosted in Addis Ababa, an Ethiopian journalist working for an international media indicated that he can’t travel to two regions in Ethiopia. This is because some gangs are not happy about the issues he covers […]

ምርጫ ቦርድ የምርጫ ዝግጅቱን እያፋጠነ መሆኑን አስታወቀ

H2019 May 5 Zaggolenews. የዛጎል ዜና ብሩክ አብዱ ሪፖርተር በቀጣይ ዓመት ሊደረግ የታቀደውን ጠቅላላ ምርጫ በወቅቱ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ዝግጅቱን እያፋጠነ እንደሚገኝ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ስብሳቢዋ ይኼንን ያሉት ሐሙስ ሚያዝያ 24 ቀን 2011 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለጉብኝት ከመጡት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄረሚ ሀንት ጋር በእንግሊዝ ኤምባሲ ከተወያዩ በኋላ […]

ተፈላጊ ተጠርጣሪዎችን ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

May 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/114395 በቋራ ወረዳ ተፈላጊ ተጠርጣሪዎችን ይዘው ለማሳለፍ የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በቁጥጥር ሥር ውለዋል፤ ምርመራም ተጀምሮባቸዋል፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ቁጥር አንድ በሚባለው አካባቢ የብሔር ግጭት በመፍጠር ወንጀል፣ ተጠርጥረው የሚፈለጉ አምሥት ግለሰቦችን በመኪናቸው ሸራ አልብሰው ወደ መተማ ወረዳ ለማሻገር የሞከሩ አራት የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአካባቢው ኅብረተሰብ በቁጥጥር ሥር ውለው ለፖሊስ […]