Ethiopia and the Chinese dream in Africa – RTE

B Updated / Tuesday, 23 Apr 2019 1 By Jackie Fox Ethiopia’s capital is a work in progress. Almost 8,000 feet above sea level, the constant hustle and bustle leaves a distinct industrial taste of fumes and dust. Addis Ababa’s streets are flooded with cars, while bamboo scaffolding props up ambitious construction projects. The city […]

ተስፋዬ ገብረ አብ የአኖሌያውያን ሰሮጌት ማዘር! (መስቀሉ አየለ)

April 23, 2019 አሁን ባለው ስልጣኔ የመካንነትን ህመም ለመቀነስ አንዱ አቋራጭ መንገድ ገንዘብ አውጥቶ የሌላዋን ማህጸን ለዘጠኝ ወራት መከራየት ነው። አዲሱ ዲክሽነሪ “ሰሮጌት ማዘር” ይላታል። ዘርህን ተሸክማ ትቆያለች፤ ከዚያም ልጅህን ዱብ ታደርግልህና የነፍስም የስጋም ግንኙነት የሌላትን ነገር ግን በማህጸኗ ዘጠኝ ወር ሙሉ ተሸክማው የቆየችውን እንግዳ ፍጡር መልኩን ምን እንደሚመስል እንኳን ለማየት መብቱም ፍላጎቱም ሳይኖራት ገንዘቧን […]

ጥያቄ አለን ጓዶች በእርግጥ በኦሮሚያ ክልል ኦዴፓ አቅም እየከዳው ነው!? (ሕብር ሬዲዮ)

April 23, 2019 የዛሬውን የአሩሲ ሰልፍ በፎቶ ይመልከቱ ሀሳብዎን ይስጡ ሼር ያድርጉ የቡርቃ ዝምታ በመርዝ የተለወሰ ልብ ወለድ በህወሓት ላቦራቶሪ ሆን ተብሎ የተቀመመ ዓላማው የአማራ ሕዝብን ከኦሮሞ ወንድሙ ጋር ላይገናኝ በማራራቅ ከአንድ ወገን ነኝ ብሎ የሚያስበውን ሕወሓት እድሜ ልክ ስልጣን ላይ ማቆየት ነው። ብቅል ያባውን እንዲሉ ጌታቸው ረዳ ሲጨንቀው ግልፍ ሲለው ያወጣው የእሳት እና ጭድ […]

የቡርቃ ዝምታ እና አዲሱ አረጋ (በዶ/ር ነገራ ካባ)

April 23, 2019T በዶ/ር ነገራ ካባ ሂስ አንድን መጽሀፍ በሚገባ የተረዳ፣ የመረመረ እና ጠልቆም የፈተሸ ግለሰብ መጽሃፉን በሚገባ ካጠናው በኋላ የራሱን አተያይ ወይም ሂስ ከመጽሐፉ በሚያነሳቸው ነጥቦች እያስረገጠ ሂሱን አጉልቶ በማሳየትና ምክረ-ሃሳብ ወይም የድምዳሜ ነጥቦችን በማስቀመጥ የውይይት በር የሚከፍትበት አካዳሚያዊ ተግባር ነው። ሂሱን ለታዳሚ የሚያቀርብ ከሆነ ደግሞ ታዳሚን በሚመጥን መልኩ የደረሰበትን ሃሳብ አጉልቶ በማሳየት የራሱን የድምዳሜ […]

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ

April 23, 2019 (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ም፣ 5፣ ቁ፣ 11) በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ ኢ.ሜይል shiferawlulu@gmail.com / engidashet2012@gmail.com ሚያዝያ 2011 መግቢያ የዓለምን ሕዝብና ትወልድን አስተሳሰብ እየቀረጸ ያለው ምን እንደሆነ ከመሠረቱ ካልተረዳን የአገራችንንም ሆነ የትውልዳችንን የወደፊት አቅጣጫ በዘላቂነት ለማስተካከል አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ በመሆኑም አሁን ምድራችንን የተቆጣጠረው የፍልስፍና አስተሳሰብ ምንድነው? የችግሮቻችን መሠረቱ ምንድነው? ብለን መርምረን ለመረዳት ጥረት […]

ወያኔ አንድ ትውልድ ላይ ወንጀል ፈፅሟል

April 23, 2019 በኦሮሞ ሕዝብና ወጣት ላይ ያካሄደው የሞራል ስብራት፣ የታረክ ማዛባት፣ የትምህርት ውድቀት፣ የኢኮኖሚ ብዝበዛ፣ የፓለቲካ ጭቆና… ወዘተ ታሪክምንጊዜም አይዘነጋውም፡፡ “ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል” የተባለው በኦሮሞ ሕዝብ በውኑ ደረሰ፡፡ ወያኔ የአገራችን ሀብት በሙሉ ተቆጣጥሮ ሕዝባችንን ለማኝ አደረገ፡፡ የፈጠራ ታሪክ አሸከመን፡፡ ሕዝብን ከሕዝብ በሰይጣናዊ ዜዴው በማናከስ የሥልጣን እድሜው አራዘመ፡፡ በሕዝብ ትግል ወደ ወጣበት ዋሻው ቢገባም፤ […]

እውን ለአዲሱ አረጋ….ይሄ ነው መልሱ? (በዶ/ር መገርሳ ቶሌራ)

April 23, 2019 እስቲ ከለውጡ በፊት ወዳ ኋላ ልመልስህ። ያኔ በፌስ ቡክ ሁሉም በየፊናው ሕዝብ እንዲተላለቅ መርዙን ሲረጭ፣ ብሔር ከብሔር እንዲደባደብ ዱላ ሲያቀብል፣ በሐሰት አካውንት የሐሰት ዜና ሲያሰራጭ፣ የራሱን ወገን አንግሶ የሌላው አኮስሶ ሲጽፍ፣ የቴሌቪዥኖቻችን ከሀገር ጥቅም ይልቅ የፓርቲያቸውን ፍላጎት አስቀድመው ሸፋፋና ሸውራራ ማስረጃ ሲያሰራጩ እንዲሁም የሚታመን ሚዛናዊ መረጃ በጠፋበት ጊዜ፤ ሚዛናዊ፣ ተዓማኒና ወቅታዊ ዜና […]

ኦዲፒ ካፈጣጠሩ ጀምሮ ችግር አለበት – ብ/ጄ ከማል ገልቹ (LTV) – ቂምን ለመወጣት ህዝብን መጉዳት አያስፈልግም (ብ/ጄ ከማል ገልቹ – ክፍል ሁለት)

ቂምን ለመወጣት ህዝብን መጉዳት አያስፈልግም (ብ/ጄ ከማል ገልቹ – ክፍል ሁለት) April 24, 2019 ኦዲፒ ካፈጣጠሩ ጀምሮ ችግር አለበት – ብ/ጄ ከማል ገልቹ (LTV) April 23, 2019

የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤

April 23, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨየታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 ሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር ክፍል አንድ ይህ የመፅሃፍ ዳሰሳ ከደራሲው አቀራረብ   ተለየ ደርዝ በአራት ተከታታይ ክፍል የቀረበ ሲሆን መፅሐፉ ተቀዳሚ ትኩረቱ ባደረገባቸው አበይት ተዋናዮች አባ ጃዊና አባ ድፈን ላይ […]

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግሮችና ተግዳሮቶች (ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ)

April 23, 2019 የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግሮችና ተግዳሮቶች ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትና ምርምር ማዕከል፣የጂኦፖሊቲክሰና ሶቫል ጂኦግራፊ ፕሮፌሰር የዛሬ አንድ አመት ገደማ ከኢሕአዴግ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣው ኃይል (implosionary force) ለኢትዮጵያ ትልቅ እድልን ፈጥሮላታል፡፡ የለውጥ ኃይሉ አገሪቱን ወደ ገደል ጫፍ እየገፋት የነበረውን የፖለቲካ ውጥረት እንዲረግብ ያስቻሉ ድሎችን አስመዝግቧል፡፡ እነኚህ ድሎች በተለያዩ ሚዲያዎች በተደጋጋሚ […]