Ethiopian Airlines CEO: Compensation work is underway – CGTN

17:42, 18-Apr-2019 Source – CGTN Ethiopian Airlines is ready to issue the first compensation to the families who lost their beloved ones in the deadly air crash, killing all 157 people on board on March 10, the CEO of Ethiopian Airlines, Tewolde GebreMariam told CCTV News Wednesday. GebreMariam said the airline is making the first […]
ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር – ሑመራ መስመር ተዘጋ

ሚያዚያ 18, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ የኦምሃጀር ሑመራ መንገድ ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር – ሑመራ መስመር ዛሬ ጥዋት ተዘጋ። መቀሌ — ሑመራ ከተማ አስተዳደር ለቪኦኤ እንደገለፀው መስመሩ በኤርትራ በኩል እንደተዘጋ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ። ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር – ሑመራ መስመር ተዘጋ by ቪኦኤ The code has been copied to your clipboard. The URL […]
በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ በልዩ ፖሊስ ኃይሎችና በኦብነግ ታጋዮች መካከል ግጭት ተከሰተ።

April 19, 2019 በግጭቱ የልዩ ፖሊስ ኃይሎች ከባድ መሳሪያ ተኩሰዋል ሲሉ የ@Rajo ዘጋቢዎች ከጅግጅጋ ተናግረዋል ። የኦጋዴን ነጻ አውጪ ታጋዮች መብቶቻቸውን ለመጠየቅ ለወራት ያልተከፈላቸውን ገንዘብ ለመጠየቅ ያደረጉትን ሰልፍ ለመበተን ልዩ ፖሊስ ኃይል መጠቀሙን ተከትሎ ግጭት መነሳቱን የአይን እማኞች ገልፀዋል። Source – Rajo
የአራት ኪሎዎቹን መንትያ ሕንፃዎች ለቤተ ክርስቲያን መመለሱን የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፤“ተከራዮች ባሉበት ይቀጥላሉ”

ሐራ ዘተዋሕዶ April 19, 2019 L ለመኖሪያና ለንግድ የተከራዩ ኹለት ባለ12 ፎቅና ኹለት መለስተኛ ሕንፃዎች ናቸው፤ በመኖሪያነት የሚጠቀሙበትም ኾነ በንግድ የተሠማሩት ተከራዮች ባሉበት ይቀጥላሉ፤ በልዩ ፖሊቲካዊ ውሳኔ እንዲመለሱላት መወሰኑን፣ የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፤ እንዲመለሱላት፣ ያለፉትና ያሉት ቅዱሳን ፓትርያርኮች በተደጋጋሚ ሲጻጻፉ ኖረዋል፤ በአቡነ ቴዎፍሎስ አመራር፣ እስከ 10ኛ ፎቅ ከገነባች በኋላ ነበር በደርግ የተነጠቀችው፤ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው […]
Five Africans have been listed on Time magazine’s annual list of the 100 most influential people globally

April 19, 2019/ After a first year in office marked by sweeping changes, Abiy Ahmed, prime minister of Ethiopia, has seen his stock and influence rapidly grow. Poignantly, Abiy’s tribute on the list was penned by Feyisa Lilesa, the Ethiopian marathoner who famously protested against the former government at the 2016 Olympics. Lilesa, who was self-exiled until Abiy came […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቻይና ሰራሹን ሲ919 (C919) አውሮፕላን ሊገዛ ነው

f April 19, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/110562 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቻይና ሰራሹን ሲ919 (C919) አውሮፕላን የመግዛት ውጥን እንዳለው ዋና ሥራ አስፈፃሚው ተወልደ ገብረማርያም መናገራቸውን የቻይና ጋዜጦች ፅፈዋል። ዋና ሥራ አስፈፃሚው እንዳሉት የኢትዮጵያ የበረራ መኃንዲሶች ከአምራቹ (Commercial Aircraft Corporation of China) ባለሙያዎች ጋር የአውሮፕላኑን ተስማሚነት ለመመዘን በስራ ላይ ናቸው። ቻይና ሰራሹ ሲ919 የመጀመሪያ የሙከራ በረራውን ያደረገው ከሁለት […]
Rose: The Flower impairing Blue Nile River and Communities in Ethiopia

April 19, 2019 Source: https://www.satenaw.com/ Ayele Addis Ambelu March 2019 This story was produced in partnership with InfoNile and Code for Africa with support from the Pulitzer Center. Abreham Bekele, 58, a resident of Meshenti village, close to Bahir Dar city, in Ethiopia’s Amhara region became a destitute after the land he and his eleven […]
ከእምቦጭ አረም ነዳጅ ላመርት ነው ሲል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

April 19, 2019 Source: https://mereja.com/amharic የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያውያንን የፈጠራ ስራዎችን ወደ ተግባር ለማስገባት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። ከፈጠራ ስራዎች መካከል አቶ አበሻ ዳጌ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በፈጠራ ባለቤትነት የያዙትን ከቆሻሻ ነዳጅ የማምረት ፕሮጀክት ወደ ስራ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ የፈጠራ ስራው እምቦጭ […]
የኦሮሚያና የአማራ ክልል የህዝብ ለህዝብ መድረክ የፊታችን እሁድ በአምቦ ከተማ ይካሄዳል

April 19, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያና የአማራ ክልል የህዝብ ለህዝብ መድረክ የፊታችን እሁድ በአምቦ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙዩኒከሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ለውይይት መድረኩ በነገው ዕለት ከአማራ ክልል እንግዶቹ ወደ አምቦ ከተማ ያቀናሉ፡፡ በፍቼ በኩል ለሚገቡት ከአባይ ወንዝ ጀምሮ፣ በደብረ ብርሃን […]
‹የአብዲሳ አጋ ልጅ!!!› (ዳንኤል ክብረት)

April 19, 2019 ‹የአብዲሳ አጋ ልጅ!!!› ዳንኤል ክብረት ከወራት በፊት አቶ ፍጹም አረጋ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊ እያለ ለሥራ ጉዳይ ወደ ቢሮው ሄጄ ነበር፡፡ አንድ ረዘም ደልደል ያለ፣ ፈገግታ ከፊቱ የማይጠፋ ሰው አገኘሁ፡፡ ከዚያ በፊት በአካል አግኝቼው አላውቅም፡፡ እርሱ ግን እንደሚያውቀኝ ነገረኝ፡፡ በተደጋጋሚ ስሄድ እዚያው ቢሮ በሥራ ተጠምዶ አግኝቼዋለሁ፡፡ ከመቀራረብ ብዛት ተግባባን፡፡ ከተግባባን ላይቀር ብለን […]
