The elasticated demands of ethnic extremists and the malarkey given by the government

November 12, 2019  Source: https://www.satenaw.com/the-elasticated-demands-of-ethnic-extremists-and-the-malarkey-given-by-the-government/ By Tibebe. Birihan The constant sermon like parlance by the PM doesn’t seem to be holding the same resonance it once had. People are becoming increasingly circumspect of what is orated by their Nobel Prize winning PM and looking for answers to the monumental problems the country is facing elsewhere. The […]

ለኦሮሞ ተወላጅ ለሆኑ ሥራ ፈላጊዎች የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያ ሊታደል ነው – (ስዩም ተሾመ)

November 12, 2019 ለኦሮሞ ተወላጅ ለሆኑ ሥራ ፈላጊዎች የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያ ሊታደል ነው!! ብሔርተኛ ሲባል “ራስ ወዳድ ጥቅመኛ ነው” የምላችሁ ለዚህ እኮ ነው። በአርከበ ዕቁባይ ዘመን የትግሬ ብሔርተኛ ከትግራይ ትምህርት ቢሮ ነቅሎ መጥቶ አዲስ አበባ መስተዳድር ውስጥ ከተሰገሰገ በኋላ የከተማውን ነዋሪ ግጦት ሄደ።  በታከለ ኡማ ዘመን ደግሞ የኦሮሞ ብሔርተኛ የአዲስ አበባን ነዋሪዎች መልሶ ለመጋጥ […]

የ”መንግሥት አካላት ዓለማቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰደባቸዉ እጠይቃለሁኝ” የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ(ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ውስጥ እጅግ በጣም አሳሳቢ በሆነ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች፡፡ በሀገራችን ወስጥ በአሁኑ ጊዜ ያለው የኃይል አሰላለፍ የዜግነት(የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብ እና ጽንፈኛ የብሄር ሰብ ፖለቲካ አስተሳሰብ መካከል ያለው ቅራኔ ነው፡፡ የዜግነት(የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብ የሚያራምዱ ወገኖች(ኢሕአፓን ጨምሮ) የኢትዮጵያ ህልውና ተጠብቆ ዲሞክራሲያዊ ሥርአትን ለማየት […]

ወደምስራቅ ተመልከቱ! የሱማሌ ክልል ምሁራን ለኢትዮጵያ አንድነት! – ሰርፀ ደስታ

November 8, 2019 ወደምስራቅ ተመልከቱ የሚለው ቃል ሰማያዊ መልዕክት እንዳለው አውቃለሁ፡፡ ይህን ቃል የሱማሌው ክልል ምሁርና በማሕበረ ገጽ ጸሐፊ ሙክታሮቪች ኢስማኖቪች (ሙክታር ኡስማን) ወደምስራቅ ተመልከቱ የተባለው አለአግባብ እንዳልሆነ የገለጸበትን ጽሁፉን ስመለከት በዚህ (በሱማሌ) ክልል ያሉ ምሁራንን እይታ ለአንድ አፍታ ሳስብ እጅግ ገረመኝ፡፡  እርግጥ ነው ስለሱማሌ ክልል ተወላጅ ምሁራን ማስተዋል ከጀምርኩ ቆይቻለሁ፡፡ የአሁኑ የክልሉ ፕሬዘደንት ሙስጠፌ […]

ፍትህ፣ ርህራሄ ለሁሉም ሁሉም ሰው፣ ሁሉም ዜጋ፣ ሁሉም የኛ ናቸው

November 11, 2019 ምንም አይነት ምክንያት መደርደር ወልዲያ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ሊያቃልለው አይችልም። ግፍን በግፍ ማወዳደር የግፈኞች መገለጫ ነው። ሁለት ሰብአዊ ፍጡራንን በጭካኔ በገደለ ሰው እና ጥቅምት 11/12 በርካታ ንፁሀንን በጨፈጨፉት አረመኔዎች መካከል አንዳች የሞራል ልዩነት የለም። እንደነዚህ አይነት የጭካኔ ድርጊቶችን በአሀዝ ስሌት ለማቃለል መሞክር በየትኛውም ደረጃ የሚፈፀምን ግፍ ከመደገፍ ያልተናነሰ ድርጊት ነው። አንድስ ቢሆን […]

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሚቀጥለው ረቡዕ ተሰብስቦ ውህደቱን ያጸድቃል

November 11, 2019 የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሚቀጥለው ረቡዕ ተሰብስቦ ውህደቱን ያጸድቃል፤ ከዚያ ቀጥሎ ባሉት ቀናት ደግሞ የኢህአዴግ ምክር ቤት የሥራ አሰፈጻሚውን ውሳኔ ተቀብሎ በማጽደቅ አዲሱ የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይገመታል። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ የትህነግ ጃዋር ኦነግ ሸኔ እና በአማራ፣ በደቡብ፣ በአጠቃላይ በመላ አገሪቱ የሚገኙ ቅጠረኛ አክራሪ ቡድኖች ሂደቱን ለመረበሽ በከፍተኛ ደረጃ ግጭትና ረብሻ ሊፈጥሩ […]

ታጋይ ነን ለሚሉ የዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች

November 11, 2019 የሲዳማ፣የትግሬ፣የኦሮሞ፣የአማራ፣እንዲሁም የሌሎች ብሔር የዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች የእናንተ ትግል ሌሎች ብሔሮችን በመግፋት ፣የእናንተ ትግል ሌሎች ብሔሮችን፣በማፈናቀል ነፃ እወጣለሁ ብላቹ የምታስቡ ከሆነ መቼም ነፃ እንደማትወጡ አስረግጪ ልነግራቹ እወዳለሁ። ☞ እኛ ቤት ኦሮሞ ሚስት ናት ፣እኛ ቤት ኦሮሞ እናት ናት፣እህት ናት፣ልጅ ናት፣ሁሉ፣ነገር፣ናት፣ኦሮሞ እንኳን ለሰው ደጅ ላይ ላለው አውሬ እንኳን ወተት የሚያስቀምጥ ትሁትና ገር ነው።ወይስ አሁን […]

The young Ethiopians working for peace – The New Humanitarian 07:35

11 November 2019 ‘We can’t separate even if we wanted to.’ Tom Gardner Journalist based in Addis Ababa covering Ethiopia and the Horn of Africa Gelgelo Genee, Teremaj Belachew, Ibsa Ware, left to right, are “peace ambassadors” in Kercha, West Guji. (Tom Gardner/TNH) In-depth From the ground up: Inside the push to reshape aid This […]