ከሀሳብ ይልቅ ማንነት ላይ የተንጠለጠለ ፖለቲካ!!! (ወንድወሰን ሽመልስ)

February 18, 2019 0 ከሀሳብ ይልቅ ማንነት ላይ የተንጠለጠለ ፖለቲካ!!! ወንድወሰን ሽመልስ ኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን የዘለቀ የመንግሥት ሥርዓት ቢኖራትም፤ የስልጣን ጉዞው ግን ዛሬም ድረስ ከሃሳብ ይልቅ የሸፍጥ ፖለቲካ የበዛበት መሆኑን ምሑራን ይናገራሉ። ሂደቱ መቋጫ ካላገኘም ችግሩ እየከፋ ሊሄድ ይችላል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሑር የሆኑት ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸ እንደሚሉት፤ በአንድ አገር ፖለቲካ ውስጥ […]
EthioTube: Farewell Interview with Ambassador Kassa Tekleberhan

February 8, 2019
ወያኔንና ቅጥረኞቹን ይቅር የሚል አማራ ቢኖር የተረገመ ይሁን!!!

ወይ ሞት! ወይ መደፈር! ወይ መዋረድ! ወይ መታመም! ወይ በቁም መቀበር!!! በቀደም እሮብ ዕለት ምሽት የአማራ ቴሌቪዥን በአረመኔዎቹ በግፈኞቹ ወያኔ/ኢሕአዴጎች አረመኔያዊ ግፍና ሰቆቃ (ቶርቸር) የተፈጸመባቸውን ወገኖች አቅርቦ ነበር፡፡ ሊንኩ (ይዙ) ከታች ተቀምጧል፡፡ ዓለም ላይ በአረመኔዎች በግፈኞች ከተፈጸሙ የሰቆቃና (የቶርቸርና) የግፍ ዓይነቶች በአማራ ላይ ያልተፈጸመ የሰቆቃና የግፍ ዓይነት አንድ እንኳ አለ ወይ??? ይልቁንም በእኛ ላይ የተፈጸመ […]
አሜሪካ በቁም ቀብራናለች!!!

አሜሪካኖቹ የወያኔ አገዛዝ ችግር ላይ እንደወደቀ ከተገነዘቡ ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ የኦሮሞ መንግሥት ለማስቀመጥ እንቅስቃሴ ማድረግ መጀመራቸውን ከተገነበዘብን ቆይተናል፡፡ ወያኔም ከአሜሪካ ጋር የተባባለውን እንጃ ከዓመታት በፊት ጀምሮ “ለጋላ ሰጥቸልህ ነው የምሔደው!” እያለ ሲዝትብን ነበር፡፡ አሜሪካኖች ይሄንን ዓላማቸውን ለማሳለጥም ዞን ዘጠኝ የሚል የጽንፈኛ ኦሮሞ ንቅናቄ ደጋፊ የሆኑ የወጣቶች ንቅናቄን ፈጥረው ሲያንቀሳቅሷቸው ቆይተዋል፡፡ አሁን ነገርየውን መስመር ያስያዙት ይመስላል፡፡ […]
በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች የአስቸኳይ ጊዜ ወይስ የመሣሪያ እገዳ? – ቢቢሲ/አማርኛ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምዕራባዊና ማዕከላዊ ጎንደር በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን አለመረጋጋትና የህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እርምጃ መውሰድ መጀመሩ ተገለጸ። የሃገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እሁድ ዕለት እንዳስታወቁት ከጎንደር፣ መተማ፣ ሁመራ መስመርና በጎንደር ከተማ ውስጥ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ታጥቀው እንዳይንቀሳቀሱ ገደብ መጣሉንና ይህንን ትላልፈው በተገኙ ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገልጿል። በተጠቀሱት አካባቢዎች በተለያዩ ጊዜያት […]
መስፍን ዓለማየሁ ማን ነው?

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! መስፍን ዓለማየሁ ማን ነው? መስፍን ዓለማየሁ ከአባቱ ከ ብ/ጀኔራል ዓለማየሁ አድነውና ከእናቱ ከ ወ/ሮ ዘለቃ አለሙ ሓምሌ 8/1951 ዓ.ም ተወለደ። የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አዲስ አበባ ይገኝ በነበረውና ቅዱስ ዮሴፍ በመባል በሚታወቀው ት/ቤት ካጠናቀቀ በኋላ፤ በቀድሞው ቀዳማዊ ኅይለ ሥላሴ በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶም ይከታተል ነበር። መስፍን ዓለማየሁ በኢሕአፓነት […]
ብርተካን ሚዴቅሳ ጓደኛዋንና ወገንተኛ የሆነችውን ሶልያና ሽመልስን የምርጫ ቦርዱ ዋና አማካሪዋ አድርጋ ሾመች!! (ወንድይራድ ሀይለገብርኤል)

የሶሊያና ሽመልስ የአቛም መግለጫ! በርግጥ ሶልያና ዛሬም ከእንዲህ ያለው አቛማ ጋር ከሆነ የገለልተኛው ተቛም የምርጫ ቦርዱ ዋና አማካሪ ተደርጋ የተሾመችው ለምንገኝበት የተወሳሰበ ፖለቲካ የተጨማሪ ምስቅልቅል መንስዔ እንዳትሆን በሚል እፈራለሁ። ተስፋ የማደርገው በ 2013 የተንፀባረቀውና ለተጨማሪ ለድርድርም ሆነ ውይይት በሩን የጠረቀመው እንዲህ ያለው የሶሊ አቛም ዛሬ ላይ ተስተካክሎ ሊሆን ይችላል የሚለውን በሳይንሳዊ አመክኖ ድርቅ የተመታውን የየዋህነት […]
የባህርዳር ነዋሪዎች ከኤርትራ የህዝብ ለህዝብ ቡድን ጋር ተወያይተዋል

February 17, 2019e አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2011 (ኤፍቢሲ) የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ እና የባህል ቡድን ከአማራ ክልል ጋር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን የበለጠ የሚያጠናክር ወይይት አካሂዷል። በወይይቱም በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር አርዓያ ደስታ እና በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡ በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አቶ አሰማኸኝ አስረስ የአማራና […]
እራሳችን ከእራሳችን ጋር እውነቱን እንዲነጋገር ብናስችለው ምን አለበት? (ጠገናው ጎሹ)

February 17, 2019 አዎንታዊና አበረታች የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ኩነቶች እንደተጠበቁ ሆነው ይኸውና አሁንም ዓመት ሊሞላው ከሁለት ወራት ያነሰ በቀረው የለውጥ ሂደታችን ካጋጠሙን እጅግ አስከፊና መሪር ፈታኝ ሁኔታዎች ትርጉም ባለው አኳኋንና ደረጃ የተማርን አንመስልም ። በየክልሉና በየመንደሩ የተፈፀሙና እየተፈፀሙ ያሉ እንደ ግለሰብ ዜጋም ሆነ እንደ አንድ አገር ህዝብነት አዋራጅ የሆኑ ድርጊቶችን አስመልክቶ የሚሰጡ ምክንያቶችና መግለጫዎች ደግሞ […]
ለዉጡ – ተስፋዎቹና ተግዳሮቶቹ (ኆኀተብርሃን ጌጡ)

February 17, 2019 … ተቃዋሚዎች እግር እስኪያወጡ እንጠብቃቸዋለን፤ እግር ሲያወጡ ግን እንቆርጣቸዋለን.. ! (ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ) … ኑና በምርጫና በሀሳብ ልዕልና ካሸነፋቹህን ሥሜና አቅፌ- ደግፌ ሥልጣኔን ለማስረከብ ዝግጁ ነኝ… ! (ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ) ልብ በሉልኝ፤ በሁለቱ አባባሎች ልዩነት ብቻ ለዉጥ እናያለን። ግን ሁለቱም ኢሕአዴጎች ናቸዉ። የመጀመሪያዉን አባባል በምርጫ 97 ቅንጅት […]