የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ጎንደር ከተማ ላይ የሚገኝው ጱህፈት ቤት !

ኩምሳ ዲሪባ (መሮ)፡ የኦነግ ጦር መሪ በትግላችን እንቀጥላለን አለ – ቢቢሲ /አማርኛ

May 30,2019 በምዕራብ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የጦር መሪ የሆነው ኩምሳ ዲሪባ ወይም መሮ፤ በምዕራቡ ክፍል የሚገኘው የኦነግ ጦር የትጥቅ ትግል ማድረጉን እንደሚቀጥል ለቢቢሲ ተናገረ። መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ለማስታረቅ ተዋቅሮ የነበረው ኮሚቴ ትናንት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ባቀረበበት መድረክ ላይ የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከአሁን በኋላ ኦነግ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ የጦር ኃይል […]
“ቤቶች ከመፍረሳቸው በፊት ዜጎች መጠለያ የማግኘት መብታቸው መከበር አለበት” ባለአደራ ምክር ቤት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ “ህገወጥ ቤቶችን” ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደሚያፈርስ መግለፁን ተከትሎ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ እንቅስቃሴውን ኮንኖታል። ከ30 ሺ በላይ ቤተሰቦች የሚኖሩባቸው ቤቶች በምን ሁኔታ እንደተገነቡ፤ መቼ እንደተገነቡና በወቅቱ የከተማው አስተዳደር ለምን ኃላፊነታቸውን እንዳልተወጡ ለህዝብ መረጃ ሳይቀርብ ማፍረሱ ዜጎችን ከሰላማዊ ኑሯቸው ማፈናቀል፣ የዘፈቀደ አካሄድና በአስተዳደሩም ላይ ጥያቄ የሚያስከትል […]
ኢሕአፓዎች ፤ ቁጥር ሁለት እና አንድ
ኢሕአፓዎች ፤ ቁጥር ሁለት፤ 21/05/2019 የግለኝነት፣ የስግብግብነት፣የሙሰኝነት ወዘተ..ፀሮች የጎሰኝነት፣የጎጠኝነት ፣ የጠባብነት፣የትምክህተኝነት ወዘተ..ጠላቶች የእኩልነት ፣የሕባዊነት፣ የአንድነት ወዘተ..ተምሳሌቶች የሥነ ስርዓት (ዲሲፕሊን) እና የዓላማ ጽናት ምሳሌዎች [የሰባአዊነት ፣የትኅትነት፣የሰው አክባሪነት፣የታዛዥነት፣ የሕዝብ ልጅነት ወዘተ..በተባር ገላጮች የሰፊው ሕዝብ ህመም ፣ብሶትና እከክ ዳሳሾች [የሰፊው ሕዝብ መራብ፣ መታረዝና መጎሳቁል አልቃሾች [በየበረንዳው ፣በየጎዳው ፣በየድልድዮች ሥር ፣በየጉራንጉሩ ወዘተ.. ተዳዳሪዮች፤ መከራና ፍዳ] አዛኞች ፣ እንባቸውን ተካፋዮች […]
A truth about EPRP In Short: 20 July 2018
Reply to a member of Gefore/Zarma forum on the said “EPRP`serious mistakes” hidden ይህ ጽሁፍ – ኢ.ሕ አ ፓ 8ኛውን ጉባኤውን አስመልክቶ ለአደባባይ ያወጣውን መግለጫ በዘርማ ሶሺያል ሚዲያ ውይይት መድረክ ለጥፌው ካነበቡት-አንዱ “ኢ.ሕ አ ፓ አስክፊ ሥህተት ሠርቷል ፤ስለሆነም ጥሩ መልስ እፈልጋለሁ” “EPRP has committed serious mistakes, I need serious answer” በማለት በእንግሊዘኛ ለጻፈው አስተያየት […]
“የለውጥ ሂደቱ ባለቤትነትና አሸናፊነት የህዝብ ነው!” ስንል ምን እያልን ነው? (ጠገናው ጎሹ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19588/ May 29, 2019 ከ1960/70ዎቹ ፣ ከ1980ዎቹና ከ1990ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ የነፃነትና የፍትህ ሥርዓት ፍለጋ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ውድቀትና ካስከተሉት አስከፊ ውጤት ከምር ተምረን ተገቢውን ባለማድረጋችን እጅግ ግዙፍና መሪር መስዋእትነት ያስከፈሉንና አሁንም እያስከፈሉን ያሉ ጉዳዮች በርካታ ናቸው። ከነዚህ መካከል ግን “ህዝብ የለውጥ ሂደትና የድሉም ባለቤት ነው” የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) መሬት ላይ አውርደን አጠቃላይ እውነት […]
አሜሪካ ኤርትራን በፀረ ሽብር ዘመቻ ተባብራ ከማትሰራባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች

May 29, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤርትራ አሜሪካ በፀረ ሽብር ዘመቻ በትብብር አብራቸው ከማትሰራባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች፡፡ በዛሬው ዕለት በአሜሪካ የፌዴራል መዝገብ ይፋ ይሆናል ተብሎ በሚጠበቀው ውሳኔ ኤርትራ በሽበር ጉዳዮች ከአሜሪካ ጋር በትብብር ከማይሰሩ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ትወጣለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አስካሁን ድረስ ኢራን፣ ሰሜን ኮሪያ፣ ሶሪያ እና ቬኒዙዌላ ሽብርን […]
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ550 ሚሊየን ዶላር የብድር እና እርዳታ ስምምነት አጸደቀ

May 29, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ550 ሚሊየን ዶላር የብድር እና እርዳታ ስምምነት አጸደቀ። በስምምነቱ 200 ሚሊየን ዶላሩ ለታዳሽ ሃይል ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል ሲሆን፥ 350 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ የአርብቶና ከፊል አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማሻሻል የሚውል ነው። ከዚህ ውስጥ 270 ሚሊየን ዶላሩ ድጋፍ ሲሆን […]
ከአሁን በኋላ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ሰራዊት እንደማይኖረው ኦነግ አስታወቀ

May 29, 2019 ኦነግ ከአሁን በኋላ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ሰራዊት እንደማይኖረው ከዕርቀ ሰላም ኮሚቴው ጋር በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና የእርቀ ሰላም ኮሚቴው በጋራ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የዕርቀ ሰላም ኮሚቴውና የሃገር ሽማግሌዎች በሃገር ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የኦነግ ታጣቂ ሰራዊት ወደ ካምፕ ለማስገባት የተከናወኑትን ተግባራት የመጨረሻ ሪፖርታቸውንም […]
Ethiopian pilot pleaded for training weeks before Max crash

Ethiopian pilot pleaded for training weeksbefore Max crash By BERNARD CONDON Associated Press May 29, 2019 01:00 PM, FILE – In this March 11, 2019, file photo, rescuers work at the scene of an Ethiopian Airlines flight crash near Bishoftu, Ethiopia. Pilot Bernd Kai von Hoesslin pleaded with his bosses for more training on the […]