Opinion: Ethiopia: Fragile new-found press freedom must be buttressed in law and practice

May 2, 2019 Source: http://addisstandard.com Fisseha Tekle, AMNESTY INTERNATIONAL Addis Abeba, May 02/2019– Ahead of this year’s World Press Freedom Day, the Ethiopian authorities must do more to ensure press freedom is entrenched both in practice and in law. In 2015, Ethiopia earned the dubious distinction of being Africa’s second – after Eritrea – biggest […]

የአማራ ክልል ሰልፍ ፕሬዚደንቱ እንዲወርዱ የተጠየቀበት ነው

May 2, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/113727 የአማራ ክልል ሰልፍ ፕሬዚደንቱ እንዲወርዱ የተጠየቀበት ነው BBC Amharic በአማራ ክልል ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ መርዓዊና ሌሎችም ከተሞች ዛሬ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ እንዳላማው ክንዴ ለቢቢሲ እንደገለፁት ሰልፈኞቹ በርካታ ጥያቄዎችን ሲያስተጋቡ አርፍደዋል። አስተባባሪው እንዳሉን በሃገር አቀፍ ደረጃ ለውጥ አለ ተብሎ የሚወራው የአማራን ህዝብ የጠቀመ አይደለም፤ […]

በአማራ ክልል ጃዊ በተባለ አከባቢ በጉሙዞች ላይ የከፋ ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ

May 2, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/113743 ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቃል-አቀባይ አቶ ገለታ ሀይሉ ጋር ዛሬ ያደረግኩት አጭር የስልክ ቃለ- መጠይቅ: Elias Meseret Taye ጥያቄ: ከቀናት በፊት በክልላችሁ በሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጆች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሁን ተወሰደ ስለተባለው የአፀፋ እርምጃ መረጃ አለዎት? መልስ: መረጃው ትክክል ነው። ድርጊቱ እንደተፈፀመ እና ዘግናኝም እንደነበረ መረጃ አለ። ጥያቄ: ምን ያህል […]

A Year of Ruptures and Hope: Reckless Elites and the Balderas Stunt

May 2, 2019 / by Mike Mamo It is just over a year since the uprising of 2014 – 2018 help topple TPLF’s predatory state. The eventual transition of the uprising into a nationwide resistance and its ability to inspire a team of internal dissenters within the ruling EPRDF were the pivotal moments. The dissenters […]

ደብረጽዮን ቅሬታዎቻቸውን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገለጹ

May 2, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=56f423e48 ማንነትን መሰረት አድርገው የተደራጁ ፓርቲዎችን ለማጥፋት የሚደረገው ሽርጉድ ችግር ያስከትላል – ዶ/ር ደብረፂዮን የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል በወቅታዊ ክልላዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ የፌዴራል ስርዓቱና ህገመንግስቱ አሁንም ላይ አደጋ ነው ብለዋል፡፡ ማንነትን መሰረት አድርገው የተደራጁ ፓርቲዎችን ለማጥፋት የሚደረገው ሽርጉድ ችግር ያስከትላል ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ […]

33 ግለሰቦች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግጭቱን በማነሳሳትና በማባባስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

May 2, 2019 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ተከስቶ ከነበረው ግጭት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለፍርድ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህ መሰረትም ግጭቱን በማነሳሳትና በማባባስ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ቁጥርም 33 መድረሱን ኮሚሽኑ አመላክቷል። ከተጠርጣሪዎች መካከልም አንዱ የክልሉ ፖሊስ አባል መሆኑ ነው የተገለፀው። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር መሐመድ ሃመደኒል […]

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የ2019 የዩኒስኮ የሰላም ተሸላሚ ሆኑ

May 2, 2019 ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የ2019 የዩኒስኮ የሰላም ተሸላሚ ሆኑ ድርጅቱ ጠቅላይ ሚንስትሩን የሸለመዉ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነትን ለማስፈንና ሰላምን ለማምጣት ባደረጉት አስተዋጽኦ ነዉ።የጠቅላይ ሚንስትሩ ሽልማት ይፋ የሆነዉ በአዲስ አበባ ከተማ የአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ እየተከበረ በሚገኘዉ የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ላይ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አድሪ አዙላይ አማካኝነት […]

የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል ሶስት (በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤…)

May 2, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ የታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 ክፍል ሶስት በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር በእድሜ ትናንሾቹ ጀግኖች አርበኞች አጭር ታሪክ ከእነዚህ ሁለት ስመ ገናና ጀግኖች (አባ ጃዊና አባ ድፈን) ጎን ሕይወታቸውን ሰጥተው፣ መስዋዕት ሆነው ትግሉን የመሩና የተሳተፉ […]

ህግ አክባሪው ህዝብ ገዳዮቹን “አትግደሉን” ብሎ ሰልፍ ወጥቷል- ነገስ…?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

May 2, 2019 ህግ አክባሪው ህዝብ ገዳዮቹን “አትግደሉን” ብሎ ሰልፍ ወጥቷል- ነገስ…?!? አቻምየለህ ታምሩ ከፋሽስት ወያኔ ባልተናነሰ  ኢትዮጵያን የአማራ መታረጃ ቄራ ያደረጓት ኦነጋውያንና ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ  የኦሮሞ ብሔርተኞች ጭምር  ናቸው። በወያኔ ላይ በተመሳሳይ  ስዒረ መንግሥት ያሰቡትንና ይከታተላቸው የነበሩትን እነ ጀኔራል ከማል ገልቹን ወደ ኤርትራ እንዲያመልጡ  አድርጎ እነ ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ግን ለእርድ ያቀረበው የፋሽስት ወያኔ […]

ተምሬ ተምሬ…¡ ተምሬ ተምሬ….¡ (ዳንኤል ክብረት)

May 2, 2019 ተምሬ ተምሬ…¡ ተምሬ ተምሬ….¡ዳንኤል ክብረት አብሮ አደግ ጓደኛዬን ባለፈው አሜሪካ አገኘሁት፡፡ ጽኑ ሰው ብርቱ ኃይል፡፡ በትምህርት ድህነት ይፈረከሳል ከተባለ ቁጥር አንድ መዶሻው እርሱ ነው፡፡ የእናት የአባቱ ቤት ከትምህርት ቤታችን ስድስት ሰዓት ይርቃል፡፡ ይህን ሁሉ እየተጓዘ መማር ስለማይችል ከትምህርት ቤቱ የአንድ ሰዓት ርቀት ላይ ቤት ተከራይቶ ነበር የሚማረው፡፡ ቤተሰቦቹ ወዳሉበት ገጠር ቅዳሜ ጠዋት ይሄድና […]